ተለቀቀ✨ ተለቀቀ✨ ተለቀቀ ⚡️
ኑር አሕመድየ | አዲስ ትግርኛ መንዙማ
https://youtu.be/KEqYO5MxJj8
ኸሚስ ሙባረክ!✨✨✨
****
ኑር አሕመድየ ማዲሕ ፋቲሕ (Abul meyamin ) ሸይኽ ሲራጅ NUR AHMEDYE || NEW ETHIOPIAN MENZUMA @iNayaRecords

YouTube
ኑር አሕመድየ || ማዲሕ ፋቲሕ (Abul meyamin ) ሸይኽ ሲራጅ || NUR AHMEDYE || NEW ETHIOPIAN MENZUMA @iNayaRecords

ማዲሕ: ፋቲሕ (Abul meyamin ) ሸይኽ ሲራጅ
ግጥም: ፋቲሕ ሸይኽ ሲራጅ
ዜማ: ኣዶታት ትግራይ
ተወሳኺ ዜማ: ፋቲሕ ሸይኽ ሲራጅ
ድምፅ ቅንብር: ገብሩ
ምስጋና፡ ማዲሕ ቢላል ፋሪስ ፣ ኣንዋር ፈቂህ ኡስታዝ ሙሓመድ…
ማዲሕ: ፋቲሕ (Abul meyamin ) ሸይኽ ሲራጅ
ግጥም: ፋቲሕ ሸይኽ ሲራጅ
ዜማ: ኣዶታት ትግራይ
ተወሳኺ ዜማ: ፋቲሕ ሸይኽ ሲራጅ
ድምፅ ቅንብር: ገብሩ
ምስጋና፡ ማዲሕ ቢላል ፋሪስ ፣ ኣንዋር ፈቂህ ኡስታዝ ሙሓመድ…
Forwarded from AL-NUJUM MEAT | አል-ኑጁም ስጋ
በመደወል ብቻ ይዘዙን!!
****
ሙሉ በሙሉ ሃላል እና የኤክስፖርት ስታንዳርዳቸውን የጠበቁ የበግ እና የፍየል ስጋዎችን ከአልኑጁም ስጋ በቀላሉ ያግኙ!
**
ከዚህ ቀደም ሐላል ስጋዎችን ወደ ውጭ በመላክ የሚታወቀው ድርጅታችን አል-ኑጁም በአሁኑ ወቅት ለሀገር ውስጥ ገበያ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ሙሉ የበግ እና የፍየል ስጋ ከነፃ Delivery ጋር እንዲሁም ግማሽ የበግ እና የፍየል ስጋን፤ ላፍቶ ሞል አካባቢ ከሚገኘው አሊፍ መስጂድ 250m ዝቅ ብሎ ባለው የሽያጭ ማእከላችን ማግኘት እንደምትችሉ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ::
በውጭ ሀገር የምትገኙ ወገኖቻችን በስልክ ቁጥራችን +251948555333 በ Whatsapp ወይም Telegram በማዘዝ ለወዳጅ ዘመድዎ ባሉበት ቦታ እንዲደርሳቸው ማዘዝ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ለማዘዝ፦
በ +251948555333 ይደውሉ!!!
ያሉበት ቦታ በፈጣን ሞተረኞቻችን እናደርሳለን !
***
Facebook:
https://www.facebook.com/AlNujumMeat/
Tiktok:
https://www.tiktok.com/@alnujum.meat
Telegram:
https://www.tgoop.com/ALNUJUMMEAT
YouTube:
https://www.youtube.com/@alnujummeat
Eat fresh feel fresh!
#alnujummeat #ethiopianfood #halalmeat #halal #muslimmeat #shegergebeta #amrognchicken #fyp #viral

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=972945811374238&id=100059764831923&mibextid=Nif5oz
*
«ሒጃባችን ማንነታችን ነው»‼️
"ሒጃባ ትገብር እያ ትምህርታ'ውን ክትማሃር እያ"
መሰለን ዝሓታ ጥራሕ ኮይኮነስ ንመሰለን ዝቃለሳ ሙስሊም ኣዋልድ ኣብ ትግራይ ተወሊደን እየን። እቲ መፃኢ ብሩህ እያ!
***
"ሒጃቧንም ታደርጋለች ትምህርቷንም ትማራለች"
መብታቸውን የሚጠይቁ ብቻ ሳይሆን ለመብታቸው የሚታገሉ ሙስሊም ሴቶች በትግራይ ተወልደዋል። መጪው ጊዜ ብሩህ ነው
****
She will continue to wear her hijab and attend her school. The new generation is not only asking for their rights, but they are also actively fighting for them. There are Muslim women in Tigray who are standing up for their rights. The future is bright.

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የኡሚ በጎ አድራጎት ድርጅት መስራችና ባለቤት፣ እንዲሁም ሜቄዶኒያን ጨምሮ የ40 የበጎ አድራጎት ማህበራት ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት ሙነሺድ ኢድሪስ ሸርሞሎን እሁድ ምሽት በመርሀበን ሾው የአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ዩቲዩብ ቻናል እንግዳ ሆነው ይጠብቁናል!
በዚህ ዝግጅት ላይ ስለ በጎ አድራጎት ስራዎች፣ ልምዳቸውንና ሌሎች አዝናኝ ቁም ነገሮችን ይዘው ይቀርባሉ። እንዳያመልጥዎ!
መርሃግብሩ:
• እሁድ: ከምሽቱ 1:00
• ቻናል: አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ዩቲዩብ ቻናል
www.youtube.com/@alfarukmultimediaproduction
አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
#መርሀበንሾው #ፈይሰልሸርሞሎን #አልፋሩቅመልቲሚዲያ #በጎአድራጎት #ሙነሺድ

የሸዕባን አጋማሽ ሌሊት ክብርና ልቅና
=========
አሏህ (ሱብሐነሁ ወተዓላ) ከዓመቱ ቀናቶች መሀከል ባሮቹን በተለየ ሁኔታ በስጦታ የሚያጣቅምበት'ና ምህረቱን ያለ-ገደብ የሚለግስበት ልዩ ቀናትና ሌሊቶች አሉት ። የሻዕባን አጋማሽ ሌሊት እና ቀኑ ደሞ ከነዚህ ልዩ የአሏህ ቀናት ውስጥ እንደሚመደቡ ዑለሞቻችን የተለያዩ የሐዲሥ ዘገባዎችን በማጣቀስ ያስረዳሉ ። የእንደነዚህ አይነት ውድ ቀናቶች መኖር ባሮች በዒባዳ ላይ ያላቸውን ተነሳሽነት ከፍ ማድረግ ከመቻላቸውም ባሻገር ፤ ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ለማደስ'ና በዓመቱ ውስጥ ከዒባዳ በመዘናጋትም ሆነ ወንጀል ውስጥ በመውደቅ ሊፈጠር የሚችልን ጉድለትና ኪሳራ ለማካካስ ይረዳሉ ።
****
የሻዕባን ወር'ና የአጋማሹ ሌሊት ደረጃዎችና ታሪካዊ ክስተቶች
=====
የሻዕባን ወር ስራዎች ወደ አላህ የሚቀርቡበት ወር ነው ፣ የሻዕባን ወር ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከሌሎች ወራቶች በበለጠ ፆም የሚያበዙበት ወር ነው ፣ የሻዕባን ወር በአጋማሹ ሌሊት አላህ ለፍጡራኑ ሁሉ ምህረትን የሚለግስበት ነው ፣ የሻዕባን ወር የሰላት አቅጣጫ ቂብላ ከመስጂደል አቅሳ ወደ መስጂደል ሐራም እንዲቀየር የታዘዘበት ወር ነው ፣ የሻዕባን ወር ጨረቃ ለሁለት የተገመሰችበት ታላቁ የሰዪዳችን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ተዐምር የታየበት ወር ነው ፣ የሻዕባን ወር " إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا
የሚለው የቁርአን አንቀፅ የወረደበት ወር ነው ፣ እንዲሁም ሻዕባን "የሶለዋት ወር ፣ የቁርአን አንባቢዎች ወር" እየተባለ የሚጠራ ወር ሲሆን የአጋማሹ 15,ኛ ሌሊት እና ቀኑ ደሞ የተለያዩ ትሩፋቶችን የያዙ እንደሆኑ በዑለሞቻችን አንደበት ይነገርላቸዋል ።
****
=====
የሻዕባን አጋማሽ ሌሊት እና የቀኑን ደረጃ የሚገልፁ በርካታ ሐዲሶች የሚገኙ ሲሆን ለአብነት ያህል ቀጣዩን ሀዲስ እንጥቀስ፦
ሰዪዱና ዐሊይ ኢብኑ አቢጧሊብ ( ረዲየሏሁ ዐንሁ ወከረመላሁ ወጅሀሁ ) ባስተላለፉት ሐዲሥ ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ፦
👉 « የሻዕባን አጋማሽ ሌሊት የሆነ ጊዜ ሌሊቷን ቁሙ ፣ ቀኑን ፁሙ ...
(ኢብኑ ማጀህ ዘግበውታል)
***
👉 አቡ ሙሳ አል-አሽዐሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ባስተላለፉት ሐዲሥ ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ቀጣዩን ተናግረዋል ፦
« አላህ በሻዕባን አጋማሽ ሌሊት ወደ ባሮቹ ይመለከታል በአላህ ከሚያጋራና ከወንድሙ ጋር በቂም ከተኳረፈ ሠው በስተቀር ለፍጡራኑ ሁሉ ምህረትን ይለግሳል ። »
(ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል)
****
የሻዕባን ሌሊት በዑለሞች አንደበት
======
> ኢማሙ አሽ-ሻፊዒይ እንዲህ ይላሉ ፦ « በአምስት ሌሊቶች ውስጥ ዱዐ ይበልጥ ተቀባይነት ያገኛል ፤ በጁሙዐ ሌሊት ፣ በዒድ አሌ-አድሐ ሌሊት ፣ በዒድ አል-ፈጥር ሌሊት ፣ በረጀብ ወር የመጀመሪያው ሌሊት እና በሻዕባን አጋማሽ ሌሊት »
( አል ኡም 1/265 )
> ኢማም ኢብኑ ሐጀር አል ሀይተሚይ እንዲህ ይላሉ ፦
« ይህች ሌሊት በልዩነት የአላህን ማርታና የዱዐ ተቀባይነትን የምታስገኝ የተላቀች ሌሊት ናት ። »
( አል ፈታዋ ፊቅሂያህ ኩብራ 377/3 )
> ኢብኑ ኑጀይም አል-ሐነፊያህ የሸዕባን አጋማሽ ሌሊትን በዒባዳ ህያው አድርጎ ማደር በሸሪዐ "መንዱብ" የሆነ ተግባር እንደሆነ "በሕሩ አር-ራኢቅ " በሚሰኝ ኪታብ ላይ አስፍረዋል ።
> ኢማም በሁቲይ አል-ሐንበሊይ እንዲህ ይላሉ ፦
« የሻዕባን አጋማሽ ሌሊት አያሌ ትሩፋቶች ያሏት ሌሊት ናት ፣ ከሰለፎች መሀከል ሌሊቷን በመስገድ የሚያሳልፉ ነበሩ ። »
( ሸርሑ ሙንተሀ አል-ኢራዳት 80/2 )