Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ።

አፋር ክልል  ሎጊያ ከተማ  የሚገኘዉ ተቅዋ መስጅድ ኡስታዝ ይፈልጋል (አስቸኳይ)
1 የማስቀራት ልምድ ያለው
2: መንሀጁ የተስተካከለ
3. ኢስላማዊ አደብ የተላበሰ
4.ኪታብ የማስቀራት አቅም ያለዉ
5 ከሰዎች ጋር ተግባቢነት ያለዉ


ቅጥር:— በቋሚነት

ደመወዝ :በስምምነት

ቦታ:-አፋር ክልል ሎጊያ ከተማ

የተፈላጊ ብዛት :1

ለበለጠ መረጃ 📞+251914344908
+251927275796
ዳሩል ሁዳ መድረሳ

ኡስታዝ እንፈልጋለን


ሴት  1

መስፈርት:

ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘች  ነዘር በተጅዊድ  መቅራት የምችል

ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነች

ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የምትችል


ሙተነቂብ የሆነች

 ለመድረሳው ቅርብ  የሆነች (ጀሞ 2)  ግዴታ      
            
የስራ ሰአት: ከሰዐት 10:30-12:00 ሰኞ -ቅዳሜ

ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት


ለማመልከት  @AWT94
አስቸኳይ ማስታወቂያ


መረከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዓሪ ለአዳሪ የቁርአን ሒፍዝ ፕሮግራም ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል  ።

ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

1, ቁርአንን መርከዝ ዉስጥ በጥሩ ተጅዊድ እና ሙራጅዓ የሀፈዘ ::
2, የቁርአን ሽሀዳ ያለውና መርከዝ ዉስጥ አስተምሮ የሚያዉቅ ::
3, መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ ግንዛቤ ኖሮት ማስተማር የሚችል ።
4, የስለፊያን ዳዕዋ የተረዳ, ኪታቦችን የቀራና የ ማስተማር ልምድ ያለው ።
5,  ለተማሪዎች በሁለንተናው ጥሩ አርአያ መሆን የሚችል እና የማስተማር ልምድ ያለው
6,  እድሜው ከ 23 ዓመት በላይ የሆነ ::

እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ከታች ባለው ዩዘር ኔም ያናግረን ።⤵️⤵️⤵️

📞 0930547776

@AbulAbasNasirMuhammed
ለመርከዝ ኻዲም እንፈልጋለን!

አስቸኳይ!

※የስራ መደብ ምግብ አብሳይ በቋሚነት
※ ልምድ 1 አመትና ከዛ በላይ
※ መርከዝ ላይ የሰራች ቢሆን ይመረጣል
※ ስነ ምግባር ያላትና ሸሪዓዊ አለባበስ የምትለብስ
※ ደመወዝ፦  በስምምነት
※ ፆታ፦ ሴት
※ አድራሻ አንፎ 105

ለማመልከት፦ 0947224231
📣ተራዊህ የሚያሰግድ ሃፊዝ እንፈልጋለን

በደንብ ሙራጀአ ያለው
የተጅዊድ አህካሞችን ጠብቆ የሚቀራ📖


🌀አድራሻ =
ሰንዳፋ አል አማና የቂራዕት መርከዝ
ለመነጋገር እና ለመስማማት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አሊይ መስጂድ እና መድረሳ

የስራ መደብ፦ ኡስታዝ/ዛ

ፆታ:- ሴት/ወንድ

መስፈርት:-
※ ቁርአንን የሀፈዘ/የሀፈዘች
※ መሰረታዊ ኪታቦችን የቀራ/ች
※ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በማስቀራት ልምድ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል

የወንድ ኡስታዝ ቢያንስ በአንድ አቀራር ኢጃዛ ያለው(ሸሀዳ አይደለም ኢጃዛ ነው ያልንው)። ደሞዝ በስምምነት
※ የመድረሳው አድራሻ አለም ባንክ፣ ስልጤ ሰፈር
※ ደሞዝ በስምምነት


ለማመልከት በ @Ihsanweihla77 በቴሌግራም ያናግሩን
አል-ቢር መስጂድና መድረሳ የቁርአን እና መሠረታዊ የዲን ትምህርት ኡስታዞች ይፈልጋል።

ተፈላጊ መስፈርቶች
1) ቁርአን በተጅዊድ አጥርታ የቀራች እና የተወሰነ ሂፍዝ ያላት።

2) መሠረታዊ የዲን ት/ቶች ማስተማር የምትችል ፣ በተለያዩ የዲን ትምህርት ዘርፎች አጫጭር (ሙኽተሰር) ኪታቦችን የምታስተምር።

3) ትክክለኛ ዓቂዳ እና መልካም ስነ-ምግባር ያላት።

4) ሸሪዐዊ አለባበስን የጠበቀች::

5) ሀላፊነቷን በትክክል ለመወጣት ዝግጁ፣ የመድረሳውን ህግና ደንብ የምታከብር።

በተጨማሪም
√አረብኛ  መፃፍ እና ማንበብ ብትችል ይመረጣል።

ፆታ : ሴት

የደርስ ሰዐት:ከ 9:30-12:00

መስፈርቱን የምታሟሉ እስከ ማክሰኞ  በሚቀጥሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ይኖርባችኃል።

+251982085874
+251940593839

በቴሌግራም
@ummu_assiyah

በአካል ለመምጣት: ከ 105 ወደ ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ ላይ አንፎ ደንበል አልቢር መስጂድ።
አሰላሙ አለይኩም
* ተፈላጊ ባለሙያ  ሹፌር ደረቅ 1
*ልምድ ያለው የትምህርት ዝግጅት 10-12
*ደሙዝ አና የስራ ሁኔታ በስምምነት
*ለስራ ቦታ ቅርብ  የሆነ
       አድራሻ..ካራ ቆሬ
      ስልክ 0919003874
#ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

   ኡስታዝ እንፈልጋለን

ለረመዷን በተመላላሽ ሳይሆን እዛው በሙሉ ከቤተሰብ ጋር በመሆን ወጪው ተሸፈኖለት እዛው እየኖረ ቁርኣን አስቀሪ እንፈልጋለን።

ፆታ ፦       ወንድ
ብዛት፦        አንድ
የስራ ቦታ፦ ለገጣፎ
ደመውዝ  ፦በስምምነት

ስልክ ቁጥር ፦

NB ፦ አሁን የተፈለገው ለረመዷን ነው።በደሞዝና መሰል ነገራቶች ከተሰማማን ከረመዷን ቦኃላ ይቀጥላላል።
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ |
ቀጣሪ ድርጅት
:- ኑሪ እናት የእናቶችና ህፃናት ህክምና ስፔሻላይዝድ ማዕከል

አድራሻ:- አዳማ 04 ወደ ስላሴ መንገድ በስተቀኝ በኩል::

ተፈላጊ የሙያ መደቦች:
መደብ 1: ፋርማሲስት
.            ተፈላጊ ብዛት: 2
.             ስራ ልምድ: 0 ዓመት ስራ ልምድ
መደብ 2: ጥበቃ 
.            ተፈላጊ ብዛት: 2
.             ስራ ልምድ: 1 ዓመት ስራ ልምድ
መደብ 3: ፅዳት
.            ተፈላጊ ብዛት: 2
.             ስራ ልምድ: 0 ዓመት ስራ ልምድ

ፆታ :- ለጥበቃ ወንድ ብቻ
የስራው ሁኔታ:- የቀንና አዳር በፈረቃ

አድራሻ:- አዳማ 04 ወደ ስላሴ መንገድ በስተቀኝ በኩል::

ለማመልከት:- በአካል በመምጣት ወይም በቴሌግራም አድራሻ @NewNuri
ለተጨማሪ በ
09-88-49-49-49
09-88-59-59-59 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
ሪያድ የጀማዓ ስራ አለ ፈናን የሆነ

ደሞዝ 2000 ሪያለ ለረመዷን 2300

ቀድሞ በመጣ ነው ስራው አስቾኳይ ነው ሌላ ቦታ ያላችሁ ከሆነ አይሆንም

username ከጥቂት ደቂቃ በኋላ አስቀምጣለሁ
እስከዛ ሼር አድርጉት


www.tgoop.com/ihsan_jobs
⚡️ሰራተኛ እንፈልጋለን

⭐️ የስራ መደብ :- ግራፊክ ዲዛይነር 
⭐️የድርጅት ስም :-
ተዓውን ህትመት እና ማስታወቂያ⬅️

✔️ ብዛት 1
✔️ ጾታ:- ሴት
✔️ ኢስላማዊ አለባበስ የምትልብስ
✔️የስራ ቦታ:- አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር
✔️Adobe Photoshop & Illustrator ላይ መስራት የምትችል
✔️ ኮምፒዩተር ላይ አረብኛ መጻፍ እና ማንበብ የምትችል
✔️ ከዚህ በፊት የሰራችውን ስራዎች ማሳየት የምትችል
✔️ ለስራ ቦታው ቅርብ የሆነች
✔️ ከ ጠዋት 1:30 - 12:30

✔️የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት 
✔️ደሞዝ:- በስምምነት

📥 ከላይ የተዘረዘረዉን የመመዘኛ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች 
ስልክ   0926176777
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሥራ መግለጫ ለDEVIRONA ኦፕቲክስ ችሎታ ያለው የሽያጭ ባለሙያ እንፈልጋለን
ቦታ፡ አዳማ
የሥራ ዓይነት: - የሙሉ ጊዜ
Deadline : February 28/2025
ጾታ ፡ ሴት
ክፍት የስራ መደቦች፡ 2
የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ/ማርኬቲንግ ማኔጅመንት/Business Administration/IT/IS... የመጀመሪያ ዲግሪ
ክፍያ፡- ወርሀዊ
የልምድ ደረጃ፡ መካከለኛ
Contact @fendisha06
ሙአዝ ኢብኑ ጀበል መስጅድ እና መድረሳ

1 ሴት ኡስታዛ እንፈልጋለን

ተፈላጊ መስፈርት

➥ መሰረታዊ የሸሪአ እውቀት ያለት 
➥ ቁረአን ግማሽ ወይም ሙሉ የሀፈዘች (በተጅዊድ በደብ መቅራት የምትችል)
※ ኒቃሚስት ወይም ሸሪኣ የፈቀደውን አለባበስ የምለብስ
※ ደሞዝ - በስምምነት


● የተጅዊድ ኪታቦችን ማስተማር የምትችል

● ለማስተማር በቂ ጊዜ ያላት ከታች ባሉት ሰአቶች ማስተማር የምትችል

※ ከአሱር ቡኋላ 10:00-12:10

ከላይ በተጠቀሰው መስፈርት መሰረት ከታች ባለው የውስጥ መስመር ሙሉ ስም እና ስልክ በማስቀመጥ ይመዝገቡ።

አድራሻ  ሚሊኒየም ሰፈር ከምእራፋ ትምህርት ቤት በላይ በኩል
     ለመወዳደር በሚከተሉት ስልክ ይደውሉ
     0938822827
    
               
መርከዝ ኢማሙ አህመድ

1 ወንድ ኡስታዝ እንፈልጋለን

ተፈላጊ መስፈርት

➥ መሰረታዊ የሸሪአ እውቀት ያለው
➥ ቁረአንን (በተጅዊድ በደብ መቅራት የሚችል )
※ ሸሪዓዊ አለባበስን የሚለብስና ለልጆች ተምሳሌት የሚሆን
※ ደሞዝ - በስምምነት
የስራ ቦታ  ሰሜን ሸዋ ዞን መኮይ


● የተጅዊድ ኪታቦችን ማስተማር ቢችል ይመረጣል ካልቻለም ችግር የለም

● ለማስተማር  ጉጉት ያለውና ስራውን በኢኽላስ የሚወጣ

※ የቂርአት ሰአት ሙሉ ቀን

ከላይ በተጠቀሰው መስፈርት መሰረት ከታች ባለው የውስጥ መስመር ሙሉ ስም እና ስልክ በማስቀመጥ ይመዝገቡ።
+251922935725
    
    
               
2025/03/01 08:29:05
Back to Top
HTML Embed Code: