«በሕግ አምላክ»
[ታመነ መንግስቴ ውቤ ነኝ]
—በኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማዎች ታሪክ ምናልባትም የመጀመሪያው ና ብቸኛው ሚኒስትር ገጸ ባሕርይ ሆነው የተሳሉበት ፈጠራ ነው።
—ሚኒስትሩ በመኪናቸው ሊስትሮ ገጭተው ገድለዋል።
—ከመግጨታቸው ከደቂቃዎች በፊት ለ«ጠቅላይ ሚኒስትሩ»ደውለው «እየነዳሁ ነው»ብለዋቸው ነበር።
—አሁን ወንጀላቸውን እየሸፋፈኑ በርከት ያሉ የድራማውን ክፍል ተሻግረዋል።
—በዚያ ድራማ ላይ እሳት የጎረሰች ጠበቃ አለች።ኤልዳና ይሏታል።
—የሟችን አባት ለፍትሕ ብርሃን ልታበቃ እየታተረች ነው።ብትታፈንም መውጫ የምታጣ ጢስ አትመስልም።
—ደሞ የሚኒስትሩን ወንበር የሚመኙት አሉ።አንዱ'ማ እንዲያውም፦
«አሁን ካሉት ሚኒስትሮች እስቲ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሊተኩ የሚችሉ ሁለት ጥቀስልኝ!?»
እያለ ሥልጣን ካማራቸው የወንጀለኛው ሚኒስትር ተቀናቃኞች አንዱን ጠይቆ ነበር።
መልስ አላገኘም...!
—እውነት ግን...«አሁን ካሉት ሚኒስትሮች ... ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሊተኩ የሚችሉ ሁለት» ስሞች መጥቀስ የሚቻለው ኢትዮጵያዊ አለ ወይ...!?
—ለሁሉም አገር፣ሕግ፣ሥርዓት እና ትውልድ የሚገዳችሁ በአፍሪካ ሕዳሴ ቴሌቪዥን አገልግሎት(Arts Tv) የሚታየውን «በሕግ አምላክ»ድራማ እንድታዩ ትጋበዛላችሁ!
https://www.tgoop.com/Gazetaw

እሱ መኖር ባለበት ልክ እየኖረ ነው...!
አውራሪስ ተገኘ ይባላል።አያቴ ሲነግረኝ አባቱ የጃንሆይ ዘመን ዳኛ ነበሩ።አባ ከፍቅረኛው ጋር በተያያዘ የሕግ ተጠያቂነት ቀርቦበት ፈርደውለታል።
የእሳቸው የፍርድ ቃል«ከወደደችው ምን ይደረጋል?»በሚል ጥያቄ የተዋዛ ነበር አሉ።
መምህር አውራሪስ ተገኘ እኛን ለትምህርት ከእየ ቀያችን ከመፈናቀል ያተረፈን ጀግና የትውልዱ አርማ ነው።
መምህሩ ከብዙ ሥራዎቹ በሚጎላው የአቶ ልየው አሥረስ ሁለተኛ ደረጃ እና መሠናዶ ትምህርት ቤት ግንባታ ማስተባበር ሂደት ላይ የፈጸመው ገድል ለተዓምር የተጠጋ ነው።
ዛሬ በዚያ ትምህርት ቤት ፊደል ቀስመው የአገሪቱን ሁነኛ ተቋማት የሚዘውሩ የቢቡኝ ልጆች እልፍ ናቸው።
ትናንት ከመምህሩ ጋር በነበረን የሰዓታት ጨዋታ ሒደት «የቢቡኝ'ን ልጅ እዚህ ግንባታ ውስጥ ብታገኘው ቢያንስ ካቦ ሆኖ ነው!»አለኝ።
የወለደንን ልጆች በሚንቅ ማኅበረሰብ ውስጥ እንዲህ ያለ የበራለት ሰው ማግኘት ፍስሐ ነው።
መምህሩ የ2009 ዓ.ም የዓመቱ በጎሰው ተብሎ ሲሸለም በሬዲዮ ሰምቸ ላየው እጓጓ ነበር።
ይሄው በሠራልኝ ትምህርት ቤት ተምሬ መኪናው ውስጥ ተገኘሁ።
የወተቱን እና የሥኳሩን ወሬ ሌላ ቀን እነግራችሗለሁ😂

ከግራ ወደ ቀኝ
1.ብጹዕ አቡነ ኤልያስ፦
በኢ/ኦ/ተ/ቤ—የስዊድን ና ግሪክ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ
2.ብጹዕ አቡነ ማርቆስ፦
በኢ/ኦ/ተ/ቤ—የስብከተ ወንጌል ና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ሃላፊ
3.ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ፦
በኢ/ኦ/ተ/ቤ—የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ና የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት የበላይ ጠባቂ
4.ብጹዕ አቡነ በርናባስ፦
በኢ/ኦ/ተ/ቤ—የደቡብ ካሊፎርኒያ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ
5.ብጹዕ አቡነ ዲዎናሲዎስ፦
በኢ/ኦ/ተ/ቤ—የምሥራቅ ጎጃም እና ጀርመን ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ
መድረክ አስተዋዋቂ
1.መምህር ዳንኤል ሰይፈ፦
በኢ/ኦ/ተ/ቤ—የውጭ ጉዳይ መምሪያ ሃላፊ
የዛሬው የ አርትስ ወቅታዊ ጉዳዮቸ ናቸው።
ለአቡነ ኤርምያስ ለመጀመሪያ ጊዜ ታሕሳስ 10 ቀን 2014 ዓ.ም ወልዲያ ኪዳነ ምኅረት ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ስለተገናኘንበት ሁኔታ ሳስታውሳቸው የነበራቸውን ስሜት ትመለከታላችሁ።
በጊዜ ወደ ቤታችሁ ግቡ❤
በተመሳሳይ ሰዓት 3:30 ላይ በ https://youtube.com/@ArtsTvWorld ላይም ታገኙናላችሁ።

ቅመሱት❤
https://youtu.be/a-a4yYTUBfI
ዋናውን እና ብጹዓን አበው እጅግ የተለዩ ሃሳቦችን ያነሱበትን ዝግጅት ምሽት 3:30 በአርትስ ቴሌቪዥን እና በዩቱዩብ ገጹ ያገኙታል።

ሥለ እኛ
⎡ታመነ መንግስቴ ውቤ ነኝ—የጋዜጠኝነት ትምህርት ቤት ምሩቅ⎤
🎤በተለያዩ አጋጣሚዎች «ሚዲያ አራተኛው መንግስት ነው»ሲባል እሰማለሁ።
✅ንግርቱን የሚያረጋግጥ ሕገ-መንግስታዊ'ም ሆነ አዋጃዊ አንቀጽ መጥቀስ የሚችል ኢትዮጵያዊ ግን አጋጥሞኝ አያውቅም።
✍️ እውነት በኢትዮጵያ ዐውድ መገናኛዎችን(The Media) አራተኛ መንግስት የሚያሰኝ ሕጋዊ ማዕቀፍ አለ ወይ?
✍️በዓለም ዐውድ'ስ ከፈረንሳይ ፈላስፎች ዋናው እና የአብርሆት ዘመናቸው አሳቢ የነበረው ሞንትስኩ ከዘረዘራቸው ሶስቱ የመንግስት አካላት፦
ሀ.ሕግ አውጭው
ሁ.ሕግ አስፈፃሚው
ሂ.ሕግ ተርጓሚው
እንደ አንድ ሆኖ ብዙኃን መገናኛ የተጠቀሰበት አገር አለ ወይ?
🎤የኢፌዲሪ'ን መራሔ መንግስት ዐቢይ አሕመድ'ን ጨምሮ ብዙ ሰው «ጋዜጠኛ ደሃ ነው»ሲል እሰማለሁ።
✅ምን የሚሉት ያለ አዋቂ ንግግር ነው?
✍️ጋዜጠኞች እንደ ማንኛውም ፍጥረት ሰዎች ናቸው።ዐለምን የተሻለች ጥዑም እና ፍትሐዊ ለማድረግ ይተጋሉ።በዚህ ልፋታቸው ልክ ጸጋ የማካበት መብት አላቸው።አንድ ጠበቃ በአንዲት ጉዳይ(Case) አማካኝነት የሚያገኘውን ያህል ወይም ተመጣጣኝ ገንዘብ አንድ ጋዜጠኛ በአንዲት ጉዳይ(Case) ሰበብ ማግኘት አለበት።
✍የልቅ...!
ጋዜጠኝነት ከየትኛውም ንግድ በላይ አትራፊ ንግድ ነው።ጋዜጠኛ ሊሸጠው ያዘጋጀውን መረጃ ወይም ዕውቀት አልያም የመዝናኛ ዝግጅት ቀድሞ ጠግቦ እና ተደስቶበት ወደ ገበያ የሚያወጣ ቅን ነጋዴ ነው።
የትኛው ነጋዴ ነው ከረሜላ'ውን እየመጠጠ ከረሜላ ነግዶ የሚያተርፍ...!?
እኔ ግን ኦሮማይ'ን አንብቤ ስለ ኦሮማይ ስጽፍ ጠግቤ እንደማጎርስ ይቆጠራል።
«ሞያ»ው የሚደላችሁ በላይኞቹ አንቀጾች ላይ እንወያይባቸው❤
https://www.tgoop.com/MisalieyegazetegninetSilttenaMak

«...አፍሪካ የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ማረጋገጥ የመደመር ትውልድ ሀገራዊ እና አህጉራዊ ተቀዳሚ ግብ ነው።»
ዐቢይ አሕመድ፣የመደመር ትውልድ፣ከገጽ-124—134
ታመነ መንግስቴ ውቤ እየተደነቃቀፈ እንዳነበበው
https://www.tgoop.com/Gazetaw
ዐቢይ አሕመድ፣የመደመር ትውልድ፣ከገጽ-124—134
ታመነ መንግስቴ ውቤ እየተደነቃቀፈ እንዳነበበው
https://www.tgoop.com/Gazetaw
https://www.tgoop.com/hamSter_kombat_bot/start?startapp=kentId372856276
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

Telegram
Hamster Kombat
Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!
JBC voice🔊📢
https://youtu.be/38c5WorMVIg?si=MxRQX4JNso_1bzGq
ውብ ሥራ በዚያ ጥዑም ድምጽ❤
Forwarded from The Journalist
የአክሱም ከተማ ከንቲባ ግድያ ተሞከረባቸው!
የከተማዋ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ እንደጻፈው የትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን ዋና ከተማ ከንቲባ ገብረ መድኅን ተስፋይ ቅዳሜ'ለት ምሽት ሁለት ጥይት ተተኩሶባቸው ከሞት ተርፈዋል።
ዘ-ጆርናሊስት የጠየቃቸው የክልሉን ፖለቲካ የሚከታተሉ ተንታኝ እንደገለጿቸው ከሞት የተረፉት ከንቲባ ሕወሓት ውስጥ ተፈጥሯል በሚባለው ሁለት ተፎካካሪ ቡድን ውስጥ ከእነ ጌታቸው ረዳ ወገን ይመደባሉ።
ገብረመድኅን ከሥራቸው ወደ ቤታቸው ሲጓዙ ማንነታቸው ባልታወቀ አካላት ጥይት እንደተተኮሰባቸው እንጅ ከየትኛው ወገን ይህን አደጋ እንዳስተናገዱት የታወቀ ነገር የለም።
ዘ-ጆርናሊስት ያነጋገራቸው ምንጭ የሐምሌ 28 ቀን 2016ቱን ጥቃት በቅርብ ጊዜዋ ትግራይ ክልል በባለሥልጣናት ላይ የተደረገ የመጀመሪያ የግድያ ሙከራ ሲሉ ገልጸውታል።
ይቀላቀሉን 👉 @zejournalist
ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም