Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✅ በ 8 ደቂቃ ህይወት ቀያሪ ሀሳብ
ሁሉም ሰዉ ሊያየዉ የሚገባ ቪዲዮ !
🌟 ከ ‘ላይፍ ኮች ዳኒ‘ የተላከ መልዕክት
ሁሉም ሰዉ ሊያየዉ የሚገባ ቪዲዮ !
🌟 ከ ‘ላይፍ ኮች ዳኒ‘ የተላከ መልዕክት
ዛሬ ምሽት 3:00 በፈንዲሻ ሰዓታችን እንገናኝ
ራሳችሁ ላይ መስራት ለምትፈልጉ ትልቅ እድል ነዉ እንዳያመልጣችሁ !
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️
ራሳችሁ ላይ መስራት ለምትፈልጉ ትልቅ እድል ነዉ እንዳያመልጣችሁ !
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️
ኦንላይን ስልጠናዎችን መዉሰድ ለምትፈልጉ ብቻ
@LCD_Training_Institute ን ተቀላቀሉ
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️
@LCD_Training_Institute ን ተቀላቀሉ
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️
የእግዚአብሔር ጥበቃ !
ትላንትና ማታ ቤተክርስትያን ቁጭ ብለን አባትና ልጅ አጠገባችን መጥተዉ ገና ቁጭ እንዳሉ ልጅ አባቷ እቅፍ ዉስጥ ሆና “አባዬ ወክ እንዉጣ” እያለች ታስቸግራለች
አባት ማስቸገሯን መቀጠሏ ስለረበሸዉ እዛዉ አካባቢ እንድትንቀሳቀስ ይለቃታል ልጅ ገና ከመለቀቋ ፊት ለፊቷ ወዳገኘችው መንገድ ሩጫዋን ቀጠለች
ይሄንን ያየ አባት ልጁ ሳታየዉ ከኃላዋ ይከተላት ጀመረ እንዳትወድቅበት ሊይዛት ፣ እንዳትጠፋ ሊጠብቃት ፣ ፍላጐቷን ሳይነፍጋት እንድትራመድ ፈቅዶ እያደረግኩልሽ ነዉ ሳይል በሚችለዉ ሁሉ አለላት
በጣም ርቃ ባይደርስባት እንኳን ፊት ለፊቷ ያሉትን ሰዎች ያዙልኝ ይላል እንጂ ተስፋ ቆርጦ አይተዋትም
ታድያ የፈጠረን ለእኛ ሲል ራሱን መስዋዕት ያደረገልን የሰማዩ አባታችን እማ እንዴት እየጠበቀን ይሆን ?
እንኳን አደረሳችሁ !
ስላልተዉከን ተመስገን 🙏