Telegram Web
ኢስቲግፋር

ለቀልብህ ዕረፍት፣
ለአዕምሮህ እርካታ፣
ለነፍስህ ደስታ፣
ለልቦናህ ጤና፣
ለገንዘብህ በረከት፣
ለመንፈስህ ምግብ ነው።

ራስህን ታድስበታለህ፣ ቤተሰብህን ታስተካክልበታለህ፣ ኑሮህን ታስዉብበታለህ።
በምንም ዉስጥ ሁን፥ ኢስቲግፋርን አዘውትር።

https://www.tgoop.com/MuhammedSeidABX
😁ደስታን ፍለጋ😁

ወዳጄ ሆይ ደስታህን በምንድን ነው የምትፈልገው
-በትልቅ ቤት ውስጥ
-ወይስ ባማረ መኪና ውስጥ
-ቆንጆ ሚስት በማግባት ውስጥ
-ቆንጆ ልጆች በመውለድ ውስጥ
-ሀብታም በመሆን ውስጥ ስማኝ ወዳጄ እኔ ግን ዛሬ ደስታህን አለህበት ነገር ውስጥ ፈልገው ምክንያቱም ደስታ በአላህ እጅ ናትና!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹







💜 ያማረ ውሎን ተመኘሁ💜




@iqra78
share share share
እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም ከደረሳችሁ


ውድ💙



ሙስሊም💖




እህት ❤️





ወንድሞቼ💜


@iqra78
ውድ ክቡራን እና ክቡራት
ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ እንኳን ለታላቁ የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ አልሃምዱሊላህ  ወሩን ጹመውት ከሚጠቀሙበት ያድርገን አሜን ።
አውፍ በሉኝ እኔ አፈውቱ ሊላህ ብያለሁ🤝🤝🤝🤝
Ladies and gentleman
All Muslim brothers and sisters welcome for Remedan Alhamdulilah I bless to  Improvised or used by fasting this greatest month Amen🤝🤝🤝
Forwarded from ABX (Muhammed Seid)
ተጠቦ ተጨንቆ ሀሳብ ፈልጎና አሳምሮ እዚህ ገጽ ላይ መፃፍ የኔ ኃላፊነት ይሆናል። መልካም ሀሳቦችና ማስታወሻዎች እንዲዳረሱ መጣርና መሳተፍ ደግሞ የሁላችንም ኃላፊነት ነው።
ሳልጽፍ አንድ ሁለት ቀን ስዉል የት ጠፋህ ብለው የሚፈልጉኝ በርትተው የሚያበረቱ ወዳጆች ስላለኝ ዕድለኛ ነኝ። በናንተ አለን ባይነት እዚህ ደርሰናል። አልሐምዱሊላህ።
ሥራችን በጎነትን ማስተማር፣ መልካም እሳቤን ማሰራጨት፣ በሰዎች ልብ ዉስጥ ደስታና ተስፋን መዝራት፣ ለሰው ልጆች ሁሉ መልካምን መመኘት ነው።
እስካለን እንቀጥላለን። አላህ ያጽናን። ቻናሉን አስተዋውቁ፣ አጋሩ። ሌላ ኸይር ሥራ የለንም ምንዳችን ይብዛ።

http://www.tgoop.com/MuhammedSeidABX
2025/02/18 03:42:28
Back to Top
HTML Embed Code: