﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ (الأحزاب ٥٦)
"አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" (አል-አህዛብ 56)
اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم وبارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد
@islam_in_school

ረሱል () እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِنَّ فِي الْجَنَّةِ بَابًا يُقَالُ لَهُ : الرَّيَّانُ، يَدْخُلُ مِنْهُ الصَّائِمُونَ يَوْمَ الْقِيَامَةِ، لَا يَدْخُلُ مِنْهُ أَحَدٌ غَيْرُهُمْ، يُقَالُ : أَيْنَ الصَّائِمُونَ ؟ فَيَقُومُونَ لَا يَدْخُلُ مِنْهُ أَحَدٌ غَيْرُهُمْ، فَإِذَا دَخَلُوا أُغْلِقَ فَلَمْ يَدْخُلْ مِنْهُ أَحَدٌ﴾
“ጀነት ውስጥ በትንሳኤ ዕለት ረያን የሚባል ፆመኞች የሚገቡበት በር አለ። ከነሱ ውጭ አንድም ሌላ ሰው አይገባበትም። የታሉ ፆመኞቹ? ይባላል፤ ይቆማሉ! ከናንተ ውጪ ሌላ አንድም ሰው አይገባበትም ይባላሉ። ከገቡ በኋላ በሩ ይዘጋል። ከነሱ ውጪ ሌላ አንድም ሰው አይገባም።”
ቡኻሪ (1896) ሙስሊም (1152) ዘግበውታል

ኒቃቢስቲቱ ባለ ሜዳሊያ ከወሎ ዩኒቨርስቲ‼
================================
✍ «ዚኪራ ሰዒድ በሴቶች ቀን የተመረቀች ጠንካራዋ ሴት
****
ዚኪራ ሰዒድ በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል ተመራቂ ነች::
የትምህርትን ውጣ ውረድ አሸንፋ ዛሬ የተመረቀችው ዚኪራ ራሷንም፣ ቤተሰቦቿንም፣ አስተማሪዎቿንም፣ ዩኒቨርሲቲዋንም፣ አልፎም ሀገርንም በሚያኮራ ውጤት ነው ትምህርቷን ያጠናቀቀችው፡፡
ከትምህርት ክፍሏ 3.99 አጠቃላይ ውጤት በማስመዝገብ፣ በወሎ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ የዓመቱ ተመራቂዎች ብልጫ ባለው ውጤት በዛሬው ዕለት ተመርቃለች፡፡
በዚህ ውጤቷም የምስክር ወረቀት፣ የሜዳሊያ እና የሁለት ዋንጫዎች እንዲሁም ልዩ ተሸላሚ ሆናለች ታታሪዋ ዚኪራ፡፡»
ምንጭ፦ EBC
በርግጥ የልጅቷ ዜና የደረሰኝ ትናንት ነው። ታዲያ ኒቃብ ለዚህ ማዕረግ የበቁ ሴቶችን እያፈራ ስለሆነ ብላችሁ ነው እንደ በየቦታው ኒቃቢስቶችን የምታሰቃዩት?
እስኪ አስተውሉ። ኒቃብ ስትከለክሉ ብዙ አቅም ትቀብራላችሁ፣ ሃገርን ወደ ኋላ ትጎትታላችሁ።
ኒቃብ አካልን እንጂ አዕምሮን አይሸፍንም የምንለው በምክንያት ነው።

ኡስታዝ አህመዲን አየር መንገዱ ለሚያዘጋጀው የኢፍጣር ፕሮግራም የግብዣ ጥሪ ሲቀርብላቸው እንደሚከተለው መለሱ:-
"እኛ ኢፍጣርም ሆነ ተምር አልቸገረንም። የጠሩኝን ሰዎች የሙስሊም ሴቶችን መብት አክብሩ ያኔ የኢፍጣር ጥሪያችሁ ትርጉም ይኖረዋል በላቸው። የሙስሊም ሠራተኞችን መብት እንዲያከብሩ የቀረበላቸው አቤቱታ ምንም ምላሽ ሳይሰጡ በዝምታ አልፈው ኑና አፍጥሩ ማለት ለኔ አይዋጥልኝ::"
ቆራጥነት እና ተምሳሌትነትን ያቀፈ ጥልቅ መልዕክት አለው!

በኮርዶቫ እና ነፍራህ ትምህርት ቤት አማካኝነት ረመዳንን በተመለከተ ለተማሪዎች የዳዕዋ ፕሮግራም ተካሄደ።
- ሀሩን ሚዲያ፣ የካቲት29/2017
በኮርዶቫ ነፍራህ ትምህርት ቤት አማካኝነት "የነገ ወጣቶች" በሚል ርዕስ ለተማሪዎቹ ረመዳንን የተመለከተ የዳዕዋ ፕሮግራም በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።
በፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ መሻይሆች እና ኡስታዞች ተገኝተው ለተማሪዎቹ ዳዕዋ ያደረጉ ሲሆን ረመዳንን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በኢስላማዊ ህይወታችን ላይ ከረመዳን በኋላም ቀጣይነት ያለው ኢባዳ የምንለማመድበት እና ራሳችንን የምናጠናክርበት ወር መሆኑም ተገልጿል።
ወጣቶች (ተማሪዎች) የነገ ሀገር ተረካቢ ዜጋ በመሆናቸው ጊዜያቸው በአግባቡ ሊጠቀሙበት እንደሚገባ እና በታላቁ የረመዳን ወር በሶሻል ሚዲያና በአልባሌ ቦታዎች ጊዜያቸውን ከማባከን ይልቅ በቁርአን እና በተለያዩ ኢባዳዎች መጠናከር እንደሚገባም ተገልጿል።
በሁለቱ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በተዘጋጀው የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ሸይኽ ሙሀመድ ሓሚዲን ተገኝተው ለተማሪዎቹ ጾምን በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን ከተማሪዎቹ ለተነሱ የተለያዩ ጥያቄዎችም ምላሽ እና ማብራሪያ (ፈትዋ) ሰጥተዋል።
በፕሮግራሙ ላይ አዝናኝ ውድድሮች እና ለፕሮግራሙ መሳካት አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት የእውቅና ሰርተፍኬት የተሰጠ ሲሆን የዳዕዋ ፕሮግራሙ በቁርአን ተከፍቶ የመዝጊያ ስነስርአቱም በቁርአን ተጠናቋል።
© ሀሩን ሚዲያ

ዛሬ ይጠናቀቃል!
ሀገር አቀፍ የ2017 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የአመልካቾች ምዝገባ ዛሬ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ያበቃል፡፡
በቀሩት ሰዓታት ምዝገባዎን ያድርጉ!
የመመዝገቢያ ሊንክ፦
https://ngat.ethernet.edu.et/registration
የመፈተኛ 'User Name' እና 'Password' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም ይጠበቅባችኋል፡፡
ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል፡፡

"ኒቃብ መልበሴ አጠነከረኝ እንጅ አዕምሮዬን አልሸፈነውም!" - የዋንጫ ባለቤቷ ዚክራ ሰዒድ
ከወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2 ዋንጫ እና የወርቅ ሜዳሌያ የተመረቀችው ታታሪዋ ዚክራ ሰዒድ ከሐሩን ሚዲያ ጋር በነበራት ቆይታ "ኒቃብ መልበሴ ለትምህርት አግዞኛል እንጅ አዕምሮዬን አልሸፈነውም!" ብላለች::
📌ሙሉ ፕሮግራሙ በሀሩን ሚዲያ ልዩ ዝግጅት በኢፍጣር ሰዓት ይለቀቃል!

አያቶቻችሁን ስለእኛ ጠይቋቸው። መስቀላዊያኑን ማን ናቸው በሏቸው። ሐቅን ይዘን መውደቅ ሰልችቶን እንደማያውቅ ይነግሯችኋል። ነብያቸው ከተነኩ እንደነብር ይቆጣሉ ይሏችኋል። ስለረሱል ክብር ገሎ መሞት ይጣፍጣልም። በክንዳችን በምላስና በብዕራችን ክተት አውጀናል። ወደ ኋላ ካፈገፈግን ወየውልን። በሉትና ይለይለት ይሁን የእፎይ ነገር።
Mahi mahisho
@islam_in_school
Mahi mahisho
@islam_in_school
🌙 🌙 ቀን 🔢🔢
ረሱል (☪) እንዲህ ብለዋል፦
﴿من فطَّر صائمًا كان له مثلُ أجرِه، غيرَ أنه لا ينقصَ من أجرِ الصائمِ شيئًا﴾
“አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ሰው ካስፈጠረው ፆመኛ ምንም ሳይቀንስበት ያስፈጠረውን ፆመኛ ያህል አጅር (ምንዳ) ያገኛል።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 6415
@islam_in_school▪️▪️▪️

ከ100,000 በላይ ሶሻል ሚዲያ ላይ ያለ ሰው የለንም ወይ⁉️
==================================
✍ የብልግና ስድብ በመሳደብ የተካነው ሰባኪ የቲክቶክ ዩዘርኔሙን ቀይሯል።
ያው Report ከመደረግ ለማምለጥ መሆኑ ነው።
መጀመሪያ የነውረኛው ጉዳዩ ሲጀመር 400 ሺህ ገደማ ነበር ገፁን የሚከተለው። ከዚያ በኋላ በተለይ ሪፖርት እናድርግ የሚለው ዘመቻ ከተጀመረ በኋላ ከመቶ ሺህ ያላነሰ ጨምሯል።
ምክንያቱም ሪፖርት መደረጉ ተፅዕኖው እንዲዳከም መንጋዎቹና በብልግና ስድቡ የተደሰቱት ጭፍኖቹ ኮፒ ሊንክ እያደረጉ ዘመቻውን ስለቀጠሉ።
ታዲያ እኛ እዚህ ያለነው መቶ ሺህ ባንሞላም መልዕክቱን በተለያዩ ገፆችና ግሩፖች በማሰራጨት በመቶ ሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ማድረስ አንችልም ወይ?
እኛው ራሱ ደጋግመን ሪፖርት ማድረጉን እንተወው። ሪፖርታችንን ስንደጋግም Spam ያደርገዋል።
አሁንም ምንም እብኳ ከአንድ ጊዜ በላይ ደጋግሞ ሪፖርት ማድረግ ቢቻልም በስፓም ሊያስበው ስለሚችል ያንን እንተወውና እስካሁን ያላደረጉ ሰዎችን በዙሪያችን እየፈለግን በነርሱ ሪፖርት እናድርግ። በአካል መፈለግ ባይጠበቅብንም በዚሁ በሶሻል ሚዲያ መልዕክቱን ውስጥ ለውስጥ በስልካችሁ ላይ ላለ ሁሉ በመላላክ፣ በተለያዩ ግሩፖች፣ ፔጆች ላይ በማሰራጨት፣ በተለይ እዛው ቲክቶክ ላይ ያላችሁ ኮንተንት በመሥራት… በተናበበ ቅስቀሳ በቀላሉ ማዘጋት እንችላለን።
የቱንም ያክል ዩዘርኔም ቢቀያይርም አካውንቱን እስከመጨረሻው እንሸኝለት።
ዩዘርኔሙ የሆነ ነገር ቢያሳየው ወይም ለማምለጥ ነው የቀየረው።
አዲሱ ዩዘርኔሙ ይሄ ስለሆነ፤ በዚህ ሊንክ ግቡና ወጥራችሁ ሪፖርት አድርጉ።
https://www.tiktok.com/@effoyyt?_t=ZM-8ucUL2mii74&_r=1
ሪፖርት አደራረግን ከዚህ PDF ተመልከቱ።
በተጨማሪ በጽሑፍና በምስል እንዲሁም በቪድዮ የሚያሳይ ከፈለጋችሁ በነዚህ ሊንኮች አለላችሁ።
√ ጽሑፍና ምስል፦ https://www.tgoop.com/MuradTadesse/40353
√ቪድዮ፦ https://www.tgoop.com/MuradTadesse/40363
አሁንም መልዕክቱን በፈለግነው መልኩ ከፈለጋችሁ በራሳችሁ አገላለፅ ለሌሎች አሰራጩት።

በውስጥ መጥቶ አንዱ
"ድሮ ሙስሊም ነበርኩ አሁን ግን እድሜ ለእፎይ ከእስልምና ወጥቻለሁ"
"ኦ ይገርማል እና ሙስሊም እያለህ ሰላተል ጀናዛ ስንት ሰዓት ላይ ነበር የምሰግደው?"
"ቀን 10 ሰዓት ላይ"
እውነትም አንተ ጀናዛ ነህ 😁
ለመረጃ ያክል ሌላ ግዜ እንዳትሸወዱ ሰላተል ጀናዛ ማለት በሞተ ሰው ላይ
ከመቀበሩ በፊት የሚሰገድ ነው 😂
©️አብዱ ኤቢ