Telegram Web
ለተስፋ ተዋሕዶ ትምህርት ቤቶች መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በትምህርት ጥራት እና በመማር ማስተማር ክህሎት ዙርያ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የማነቃቅያ ስልጠና ተሰጠ !

⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️

መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ.ም (ጅማ፤ ኢትዮጵያ)
@የጅማ ሀገረ ስብከት መገናኛ ብዙኃን!!

ለተስፋ ተዋሕዶ ትምህርት ቤቶች መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በትምህርት ጥራት እና በመማር ማስተማር ክህሎት ዙርያ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የማነቃቅያ ስልጠና ተሰጠ !

ሥልጠናው የተዘጋጀበትን ዓላማ የገለጹት የተስፋ ተዋሕዶ ትምህርት ቤቶች የቦርድ ሰብሳቢ ክቡር መልዐከ ሠላም ተስፋ ሚካኤል አሰፋ የጅማ እና የየም አህጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መምህራን የክረምቱን የዕረፍት ጊዜያት አጠናቀው ወደ ማስተማሩ ሲመለሱ ለተማሪዎቻቸው ተገቢውን ዝግጅት ማድረግ እንዲችሉ ታስቦ የተሰጠ የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና መሆኑ ተጠቅሷል።

የተስፋ ተዋሕዶ ትምህርት ቤቶች በጅማ ከተማ ከኬጂ እስከ 12ተኛ ክፍል ጥራት ያለው ትምህርት በተመጣጣኝ ክፍያ ለማኅበረሰቡ የሚሰጥና ተሸላሚ ትምህርት ቤት መሆኑ የሚታወቅ ነው።
የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ብጹዕ አቡነ እስጢፋኖስ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በጅማ መስቀል አደባባይ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል !

⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️

መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ.ም (ጅማ፤ ኢትዮጵያ)
@የጅማ ሀገረ ስብከት መገናኛ ብዙኃን!!
2024/11/18 00:05:25
Back to Top
HTML Embed Code: