#በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1934 ደረሰ፤ የሟቾች ቁጥርም 20 ሆኗል
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5500 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 129 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥርም 1934 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 75 ወንድ እና 54 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ1 እስከ 90 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 124 ሰዎች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ የተቀሩት የደቡብ አፍሪካ፣ የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ፣ የአሜሪካ፣ የኤርትራ እና ሱዳን ዜጎች ናቸው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 101 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 10 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ 6 ሰዎች ከሶማሌ ክልል፣ 5 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣ 5 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 1 ሰው ከሐረሪ ክልል እና 1 ሰው ከጋምቤላ ክልል ናቸው።
ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የ80 ዓመት ሴት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ነዋሪ ህይወት አልፏል።
ሟቿ ወደ ሆስፒታል ለሌላ ህክምና በመጡ በአንድ ሰዓት ወስጥ ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል። በአስክሬን ምርመራም የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ሃያ (20) ደርሷል፡፡
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት አስራ ዘጠኝ (19) ሰዎች (2 ከትግራይ ክልል፣ 6 ከአፋር ክልል፣ 1 ከሶማሌ ክልል እና 10 ከአዲስ አበባ) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 281 ደርሷል።
Via@AccessAddis

ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት...
ባለፉት 24 ሰዓት በሀገራችን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሟቾች እና ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ተመዝግበዋል።
ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በአንድ ቀን የሰባት (7) ሰዎች ህይወት ማለፉ ሪፖርት አልተደረገም።
እንዲሁም ከዚህ ቀደም በአንድ ቀን ውስጥ ስልሳ ሶስት (63) ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ማገገማቸው ሪፖርት አልተደረገም።
Via:@tikvahethiopia

👍
"በኢትዮጵያ ተጨማሪ 136 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።" - ዶክተር ሊያ ታደሰ ♻️♻️♻️ share ♻️♻️
የቀን 01/10/2012 ሪፖርት👆👆👆
በአለም ላይ የትም ሀገር ተገልብጦኮ አያውቅም ... አይ የኛ ሀገር ሰው ገና ስንቱን እናያለን🙈
Via@ethiotechs
👇👇Join 👇👇
@keldenakumnger
@keldenakumnger
@keldenakumnger
Via@ethiotechs
👇👇Join 👇👇
@keldenakumnger
@keldenakumnger
@keldenakumnger
#Repost
#ጥቂት_ቀናት_ታሪክህን_ሊቀይሩ_ይችላሉ!
=============================
በኮሮና ቫይረስ ከተያዝክ በሕይወትህ # አይተህ # የማታውቀውን አይነት
ትኩሳት /ንዳድ/ ይሰማሀል፡፡ ሁሌ የሚሰማህ አይነት ጉንፋን ወይም ራስ ምታት
አይምሰልህ፡፡
# ስፖንጅ አፍንጫህ ላይ የተቀረቀረ ይመስል ለመተንፈስ ትቃትታለህ፡፡ ሳንባህን
በአየር ለመሙላት በሀይለኛው ትንፋሽህን ስትስብ አየር ያጥርሀል! ያኔ
ትፈራለህ! በሀይል ከማሳልህ የተነሳ በድካም አእምሮህን # ልትስት ትደርሳለህ!
ባሳልክ ቁጥር ደረትህ፣ እጆችህ፣ ጀርባህ፣ የእጅና እግር ጣቶችህ .... # ነፍስህ
እዚያ ጋር ያለ ይመስል በጣም ያሙሃል፡፡
በአፍንጫህ አየር ለማስገባት ስለማትችል ኦክስጂን ይሰጡሀል፡፡ ያ ደግሞ
የአፍንጫህ ቱቦዎች እሳት የተለቀቀባቸው ያክል ስቃይ ይለቅብሀል! አሁንም
መተንፈስ ካልቻልክ ሌላ ሀኪም ይመጣና ግማሽ ኢንች የሚሆኑ ሁለት # ቱቦዎች
በጉሮሮህ በኩል ወደሳንባዎችህ ይሰዳል! ይህን artificial respirator ብለው
የሚጠሩት ህክምና ለመተንፈስ የሚረዳህ ነው፡፡
ይህ ሁኔታ በጣም ከማስጠላቱና ከመክበዱ በላይ # መብላትና መጠጣት
አትችልም፡፡በዚህ ሁኔታ ውስጥ ብቻህን መሆን ስላለብህ # እናትህን፣ # አባትህን
፣ # ልጆችህን ፣ # ሚስትህን ፣ # ወንድምና # እህትህን ወይም ጓደኛችህን ማየት
አይፈቀድልህም፡፡
ምክንያቱም ሊገልህ ባለው በሽታ እንዳትበክላቸው ነው! በዚህ ስቃይ ውስጥ
ብቻህን ከመሆንህ የተነሳ # ትፈራለህ ፣ ታለቅሳለህ ፣ ሊገልህም እንደሚችል
ይገባሀል ! ! ! በነገርህ ላይ ልትሞትም ትችላለህ! የምትወዳቸውን እያሰብክ
ካለጠያቂ ነፍስ ለማዳን በሚዋከቡ ሀኪሞች ተከበህ ታለቅሳለህ፤ ከትንፋሽህ
ጋር ግብ ግብ እየገጠምክ፡፡
ያኔ ነው ከቻልክ እቤትህ ተቀመጥ፣ ያለምክንያት ከቤት አትውጣ፣ እጅህን
በተደጋጋሚ ታጠብ፣ ሳኒታይዘርና አልኮሆል ተጠቀም፣ ርቀትህን ጠብቅ እና
ማስክ አድርግ የተባልከው ትዝ የሚልህ! እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝ፣ እኔ የእህቴ
ጠባቂ ነኝ፡፡
እኔ ለወላጆቼ እጠነቀቃለሁ ብለህ ካሁኑ ንቃ! ጥቂት ቀናት ታሪክህን ሊቀይሩ
ይችላል!
ከቻልክ በጣም ለምትወዳቸው 3ሰወች ይሄንን ሸር በማድረግ ራሳቸውን እንዲጠብቁ እንዳይዘናጉ አስታውሳቸው
🎖ዶክተር ሊያ ታደሰ
Share♻️
Share♻️♻️
Share♻️♻️♻️
👇👇Join👇👇

ጁንታው የሚያራግበውን የሀሰት ኘሮፓጋንዳ ወደ ጎን በመተው ሁሉም ሀገሩን ሊጠብቅ ይገባል – የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በኮምቦልቻ ከተማ ባደረገው ቅኝት በከተማ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መኖሩን ተመልክቷል። በከተማዋ የሚገኙ የህክምና ተቋማት ፣ መድሀኒት ቤቶች ፣ የንግድ ቤቶች ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሁም የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በመደበኛ ሁኔታ አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን ማየት ተችሏል። ቅኝት ባደረግንባቸው የከተማዋ አካባቢዎች ያገኘናቸው ነዋሪዎች እንዳሉትም ÷ ማህበረሰቡ ከሀሰት…
ምንጭ: Fanabc.com
JOIN 👉 @keldenakumnger
@keldenakumnger
Share👇 @keldenakumnger
💚💛❤️ 💚💛❤️

ቴዲ አፍሮ ለ 'ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር' ኮንሰርት አዘጋጁን አስር ሚሊየን ብር እንዲከፍለው ክስ አቀረበ
የቴዲ አፍሮ ክስ የካቲት 14 2012 ዓ.ም "ኢትዮጽያ ወደ ፍቅር" የተሰኘ ኮንሰርት አቅርቦ እንደነበር ይታወሳል።
በመስቀል አደባባይ የተዘጋጀውን ይህን ኮንሰርት ካዘጋጀው ከላየን ኢቨንትስ ጋር የሙዚቃ ኮንሰርቱን ላቀረብኩበት አስር ሚሊዮን ሊከፍለኝ የፅሁፍ ውል ስላደረግን ይክፈለኝ የሚል ነው ያቀረበው ክስ።
ምንጭ: AccessAddis
JOIN 👉 @keldenakumnger
@keldenakumnger
Share👇 @keldenakumnger
💚💛❤️ 💚💛❤️
የቴዲ አፍሮ ክስ የካቲት 14 2012 ዓ.ም "ኢትዮጽያ ወደ ፍቅር" የተሰኘ ኮንሰርት አቅርቦ እንደነበር ይታወሳል።
በመስቀል አደባባይ የተዘጋጀውን ይህን ኮንሰርት ካዘጋጀው ከላየን ኢቨንትስ ጋር የሙዚቃ ኮንሰርቱን ላቀረብኩበት አስር ሚሊዮን ሊከፍለኝ የፅሁፍ ውል ስላደረግን ይክፈለኝ የሚል ነው ያቀረበው ክስ።
ምንጭ: AccessAddis
JOIN 👉 @keldenakumnger
@keldenakumnger
Share👇 @keldenakumnger
💚💛❤️ 💚💛❤️
ፌዴሬሽን ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ሊያካሂድ ነው
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስድስተኛ የፖርላማ ዘመን አንደኛ ዓመት የስራ ጊዜ 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን ቅዳሜ ጥቅምት 20 ቀን 2014 ዓ.ም በፌዴሬሽን ምክር ቤት የስብሰባ አዳራሽ እንደሚያካሂድ ገልፆ የምክር ቤቱ አባላት ጥቅምት 19 ቀን እንዲሁም የቋሚ ኮሚቴ አባላት ጥቅምት 18 ቀን 2014 ዓ.ም በመግባት በምክር ቤቱ ጽ/ቤት በመገኘት ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ አስተላልፏል፡፡

#መረጃ1
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች
ተመርቃችሁ ስራ ላላገኛችሁ
ከታች ያሉትን የቴሌግራም ቻናሎች join በማድረግ ተከታተሉ::
1. @ethiojobsofficial
2.@Derejaofficial
3.@BeeksisaaHojii
4.@freelance_ethio
5.@Elelanjobs
SHARE|SHARE|SHARE
JOIN 👉 @keldenakumnger
@keldenakumnger
Share👇 @keldenakumnger
💚💛❤️ 💚💛❤️
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች
ተመርቃችሁ ስራ ላላገኛችሁ
ከታች ያሉትን የቴሌግራም ቻናሎች join በማድረግ ተከታተሉ::
1. @ethiojobsofficial
2.@Derejaofficial
3.@BeeksisaaHojii
4.@freelance_ethio
5.@Elelanjobs
SHARE|SHARE|SHARE
JOIN 👉 @keldenakumnger
@keldenakumnger
Share👇 @keldenakumnger
💚💛❤️ 💚💛❤️
አርቲስት ብሩክታዊት ጌታሁን (ቤቲ ጂ) የፌስቡክ ገጿ መጠለፉን አስታወቀች
አርቲስቷ ከ219 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉትና ቬሪፋይድ የሆነዉ የፌስቡክ ገጿ መጠለፉን በኢንስታግራም አካዉንቷ ባሰፈረችዉ ጽሁፍ አስታዉቃለች።
“የፌስቡክ ገጼ መጠለፉን ሳሳዉቃቹ እያዘንኩ ነዉ። ይህን ጉዳይ ለመፍታት እየሰራን እንገኛለን። ከተጠለፈዉ ፌስቡክ ገጼም ሆነ ትክክለኛ ካልሆኑ (unofficial) አካዉንቶች የሚተላለፉ መልዕክቶች የኔ አይደሉም” ብላለች።
የአርቲስቷ ፌስቡክ ገጽ ፕሮፋይል ምስል ከአስር ቀናት በፊት መቀየሩንና ከዛ ወዲህም የተለያዩ መልዕክቶች በገጹ ላይ መለጠፋቸዉን ተመልክተናል።
ምንጭ @AccessAddis

Safaricom ያወጣውን ማስታወቂያ ለመመዝገብ
ሊንኩን ተጫኑ 👇👇
https://m.ethiojobs.net/Safaricom-Telecommunications-Ethiopia-P.L.C/
Deadline : oct 28