Telegram Web
Tewahedo youth channel (Tyc) ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
📌 #የዕለቱ ምንባብ፦ ማሕልየ 6፥9 ርግቤ መደምደሚያዬም አንዲት ናት ለእናቷ አንዲት ናት፥ለወለደቻትም የተመረጠች ናት። 📌 #የዕለቱ_ጥያቄ =የዓብይ ፆም ጉዞ ጥያቄ (ከጥያቄ 2,3 ና 5) 🔴 2 /የነቢያት ትንቢት ፍጻሜ የሆነውን ጌታችንን ሳያይ ሞትን እንደ ማይቀምስ በመፈስ ቅዱስ ተረድቶ የነበረው ሰው ማን ነው? ሀ/ ቀነናዊው ስምኦን ለ/ ስምኦን ጴጥሮስ ሐ/ አረጋዊው ስምኦን መ/ ሲሞን…
🔴 2 /የነቢያት ትንቢት ፍጻሜ የሆነውን ጌታችንን ሳያይ ሞትን እንደ ማይቀምስ በመፈስ ቅዱስ ተረድቶ የነበረው ሰው ማን ነው?

ሀ/ ቀነናዊው ስምኦን

ለ/ ስምኦን ጴጥሮስ

ሐ/ አረጋዊው ስምኦን ☑️

መ/ ሲሞን መሠርይ

🔴3/ የሰውነት መብራት የአካል ክፍል የትኛው ነው?

ሀ/ልብ

ለ/ ልቡና

ሐ/ ዓይን ☑️

መ/ አዕምሮ

🔴5/ ይህ መጥምቁ ዮሐንስ ነው እርሱ ከሙታን ተነስቷል ስለዚህም ሀይል በርሱ ይደረጋል" ያለው ማን ነው?

ሀ/ ፊልጶስ

ለ/ ጲላጦስ

ሐ/ ሄሮድስ ☑️

መ/አርኬላዎስ

    📡   Tewahedo youth channel (Tyc) 📡
                    ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል
የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
🎙 Telegram =  @kidase  @kidase @kidase

📺 Youtube= https://youtube.com/channel/UCSBVFP-t15hhw4HB8u94hoA
Tewahedo youth channel (Tyc) ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
📌 #የዕለቱ ምንባብ፦ መክብብ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ከሳቅ ኀዘን ይሻላል፥ ከፊት ኀዘን የተነሣ ልብ ደስ ይሰኛልና። ⁴ የጠቢባን ልብ በልቅሶ ቤት ነው፤ የሰነፎች ልብ ግን በደስታ ቤት ነው። 📌 #የዕለቱ_ጥያቄ =የዓብይ ጾም ጉዞ ጥያቄ (ጥያቄ 6 እስከ 8) 🔴6/ "የልጆችን እንጀራ ይዞ ለቡችሎች መጣል አይገባም" ያለው ማን ነው? ሀ/ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለ/ ቅዱስ ጴጥሮስ …
🔴6/ "የልጆችን እንጀራ ይዞ ለቡችሎች መጣል አይገባም" ያለው ማን ነው?

ሀ/ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ☑️

ለ/ ቅዱስ ጴጥሮስ

ሐ/ ባሏ የታመመችባት ከነናዊት ሴት

መ/ ይሁዳ

🔴7/ ወደ ኤማሁስ በሄዱበት ጊዜ ሁለቱ ሐዋርያት ስለ ምን እየተነጋገሩ ነበር?

ሀ/ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ማንነት

ለ/ ክርስቶስ በምሳ ሰላስተማረው ትምህርት

ሐ/ ከመካከላቸው ማን እንደሚበልጥ እየተመካከሩ ☑️

መ/ መልስ የለም

🔴8/ በይሁዳ ምትክ ከአስራ አንዱ ጋር የተቆጠረው ሐዋርያ ማን ነው?

ሀ/ ማቴዎስ

ለ/ ሉቃስ

ሐ/ ማትያስ ☑️

መ/ ቀለዮጳ

    📡   Tewahedo youth channel (Tyc) 📡
                    ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል
የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
🎙 Telegram =  @kidase  @kidase @kidase

📺 Youtube= https://youtube.com/channel/UCSBVFP-t15hhw4HB8u94hoA
Tewahedo youth channel (Tyc) ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
📌 #የዕለቱ ምንባብ፦ ምሳሌ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ለሰው ቅን የምትመስል መንገድ አለች፤ ፍጻሜዋ ግን የሞት መንገድ ነው። ¹³ በሳቅ ደግሞ ልብ ያዝናል፥ የደስታም ፍጻሜ ልቅሶ ነው። ¹⁴ ልቡን ከጽድቅ የሚመልስ ሰው ከመንገዱ ፍሬ ይጠግባል፥ ጻድቅም ሰው ደግሞ በራሱ። 📌 #የዕለቱ_ጥያቄ =የዓብይ ጾም ጉዞ ጥያቄ (ጥያቄ 9 እስከ 11) 🔴9/በቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ሰማዕት ማን ነው? ሀ/ ቅዱስ…
🔴9/በቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ሰማዕት ማን ነው?

ሀ/ ቅዱስ እስጢፋኖስ ☑️

ለ/ ቅዱስ ያዕቆብ

ሐ/ ቅዱስ ለንጊኖስ

መ/ ቅዱስ ጴጥሮስ

🔴10/ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ የነበረው ሊቀ ካህናት ማን ነው?

ሀ/ ሐና

ለ/ ቀያፋ ☑️

ሐ/ ሰጲራ

መ/ ሐናንያ

🔴11/ከሚከተሉት የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክታት ስለ ካህናት አጠቃላይ ሁኔታ የሚገልጸው የትኛው ነው?

ሀ/ለቲቶ የተላከው

ለ/ ለጢሞቲዎስ መጀመሪያ የላከው

ሐ/ ወደ ኤፌሶን ሰዎች የተላከው ☑️

መ/ ወደ ገላትያ ሰዎች የተላከው

    📡   Tewahedo youth channel (Tyc) 📡
                    ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል
የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
🎙 Telegram =  @kidase  @kidase @kidase

📺 Youtube= https://youtube.com/channel/UCSBVFP-t15hhw4HB8u94hoA
Tewahedo youth channel (Tyc) ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
📌 #የዕለቱ ምንባብ፦ ኤርምያስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤ ²⁴ ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር። 📌 #የዕለቱ_ጥያቄ =የዓብይ ጾም ጉዞ ጥያቄ…
🔴12/ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደባት ከተማ ማን ናት?

ሀ/ ገሊላ

ለ/ ቤተልሔም ☑️

ሐ/ ናዝሬት

መ/ ቃና

🔴13/በመንፈስ ድሆች የሆኑ በፁአን ናቸው?

ሀ/ መንግስተ ሰማያት የእነርሱ ናትና ☑️

ለ/ መጽናናትን ያገኛሉና

ሐ/ ምድርን ይወርሳሉና

መ/ እግዚአብሔርን ያዩታልና

🔴 14/ነባቤ መለኩት በመባል የሚታወቀው ወንጌላዊ ማን ነው?

ሀ/ ቅዱስ ማቴዎስ

ለ/ ቅዱስ ማርቆስ

ሐ/ ቅዱስ ሊቃስ

መ/ ቅዱስ ዩሐንስ☑️

    📡   Tewahedo youth channel (Tyc) 📡
                    ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል
የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
🎙 Telegram =  @kidase  @kidase @kidase

📺 Youtube= https://youtube.com/channel/UCSBVFP-t15hhw4HB8u94hoA
Tewahedo youth channel (Tyc) ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
📌 #የዕለቱ ምንባብ፦ ሕዝቅኤል 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ በአሕዛብም መካከል በበተንኋቸው ጊዜ፥ በአገሮችም በዘራኋቸው ጊዜ፥ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ። ¹⁶ በሚሄዱባቸውም አሕዛብ መካከል ርኵሰታቸውን ሁሉ ይናገሩ ዘንድ ከሰይፍና ከራብ ከቸነፈርም ጥቂቶች ሰዎችን ከእነርሱ አስቀራለሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ። 📌 #የዕለቱ_ጥያቄ =የዓብይ ጾም ጉዞ ጥያቄ (ጥያቄ 15 እስከ 17)…
🔴15/ እግዚአብሔር የኃይልና ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ _ መንፈስ አልሰጠንምና

ሀ/ የፍርሀት

ለ/ የግብዝነት ☑️

ሐ/ የሐሰት

መ/ የጥላቻ

🔴 16/ አገልጋዩ አናሲሞስ ምሕረት አድርጎ እንዲቀበለው ቅዱስ ጳውሎስ ደብዳቤ የላከለት ማን ነው?

ሀ/ በርናባስ

ለ/ ጢሞቴዎስ

ሐ/ ፌልሞና

መ/ ቲቶ☑️

🔴 17/, ከሚከተሉት ውስጥ ምስላዊነት የሌለው ታሪክ የትኛው ነው?

ሀ/ የጠፋው ልጅ

ለ/ የቀራጩና የፈሪሳዊው

ሐ/ የጠፋው በግ

መ/ የሰማርያዊቷ ሴት☑️

    📡   Tewahedo youth channel (Tyc) 📡
                    ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል
የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
🎙 Telegram =  @kidase  @kidase @kidase

📺 Youtube= https://youtube.com/channel/UCSBVFP-t15hhw4HB8u94hoA
Tewahedo youth channel (Tyc) ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
📌 #የዕለቱ ምንባብ፦: — ኢዮኤል 2፥26 “ብዙ መብል ትበላላችሁ፥ ትጠግቡማላችሁ፤ ከእናንተም ጋር ተአምራትን የሠራውን የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ስም ታመሰግናላችሁ፤ ሕዝቤም ለዘላለም አያፍርም።” 📌 #የዕለቱ_ጥያቄ =የዓብይ ጾም ጉዞ ጥያቄ (ጥያቄ 18 እስከ 20) 🔴18/, ሐዋርያ ማለት ምን ማለት ነው? ሀ/ መምህርት ለ/ ተማሪ ሐ/ ተጓዥ መ/ ነቢይ 🔴 19/,ለሠላሳ ስምንት…
🔴18/, ሐዋርያ ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ/ መምህርት

ለ/ ተማሪ

ሐ/ ተጓዥ ☑️

መ/ ነቢይ

🔴 19/,ለሠላሳ ስምንት ዓመታት በሽተኛ የነበረው ሰው የተፈወሰባት መጠመቂያ ማን ትባላለች?

ሀ/ኢየሩሳሌም

ለ/ የበጎች በር

ሐ/ ቤተ ሳይዳ☑️

መ/ ስሊሆም

🔴20/,ከሚከተሉት መካከል ክርስቶስ በተሰቀለበት ወቅት ያልተደረገ ተአምር የትኛው ነው?

ሀ/ ዓለቶች ተሰነጣጠቁ

ለ/ ሙታን ተነሱ

ሐ/ ፀሐይ ጨለመች

መ/ መልሱ አልተሰጠም ☑️

    📡   Tewahedo youth channel (Tyc) 📡
                    ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል
የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
🎙 Telegram =  @kidase  @kidase @kidase

📺 Youtube= https://youtube.com/channel/UCSBVFP-t15hhw4HB8u94hoA
Tewahedo youth channel (Tyc) ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
📌 #የዕለቱ ምንባብ፦: —ኦሪ.ዘፍ 1፥1 በመዠመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ። ምድርም ባዶ ነበረች፥አንዳችም አልነበረባትም ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውሃ ላይ ሰፎ ነበር። 📌 #የዕለቱ_ጥያቄ =የዓብይ ጾም ጉዞ ጥያቄ (ጥያቄ 21 እስከ 23) 🔴21/ክርስቶስ ከመሰቀሉ በፊት በነበሩት ቀናት ቀን ቀን በቤተ መቅደስ እያስተማረ ይውል ነበር። ለሊቱን የት ነበር እሚያሳልፈው?…
🔴21/ክርስቶስ ከመሰቀሉ በፊት በነበሩት ቀናት ቀን ቀን በቤተ መቅደስ እያስተማረ ይውል ነበር። ለሊቱን የት ነበር እሚያሳልፈው?

ሀ/ በቤቱ

ለ/ በደብረ ዘይት ተራራ ☑️

ሐ/ ከኒቆዲሞስ ጋር

መ/ በባሕረ ጌንሳሬጥ

🔴 22/የደጉ ሳምራዊ ታሪክ በየትኛው ወንጌል ላይ ይገኛል?

ሀ/ በማቴዎስ ወንጌል

ለ/ በማርቆስ ወንጌል

ሐ/ በሉቃስ ወንጌል ☑️

መ/ በዮሐንስ ወንጌል

🔴23/ ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር በመሆን ለስብከተ ወንጌል ይፋጠን የነበረው በርናባስ የየትኛው ወንጌላዊ አጉት ነው?

ሀ/ ቅዱስ ማትያስ

ለ/ ቅዱስ ማርቆስ ☑️

ሐ/ ቅዱስ ሊቃስ

መ/ ቅዱስ ዮሀንስ

    📡   Tewahedo youth channel (Tyc) 📡
                    ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል
የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
🎙 Telegram =  @kidase  @kidase @kidase

📺 Youtube= https://youtube.com/channel/UCSBVFP-t15hhw4HB8u94hoA
📌 #የዕለቱ ምንባብ፦: —ሚልክያስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም፤ እናንተ የያዕቆብ ልጆች ሆይ፥ ስለዚህ የጠፋችሁ አይደላችሁም።
⁷ ከአባቶቻችሁ ዘመን ጀምር ከሥርዓቴ ፈቀቅ ብላችኋል፥ እርስዋንም አልጠበቃችሁም። ወደ እኔ ተመለሱ፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። እናንተ ግን፦ የምንመለሰው በምንድር ነው? ብላችኋል።

📌 #የዕለቱ_ጥያቄ =የዓብይ ጾም ጉዞ ጥያቄ (ጥያቄ 24 እስከ 26)

🔴24/ ጎልጎታ ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ/ ቀራንዮ

ለ/ የመስቀያ ቦታ

ሐ/ ራስ ቅል

መ/ የወንበዴ መቀጫ

🔴 25/በስሙነ ሕማማት የማይደረግ የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት የትኛው ነው?

ሀ/ ጸሎት

ለ/ስግደት

ሐ/ ፍትሐት

መ/ ምንባብ

🔴26/ደቀ መዛሙርቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተ ክርስቲያን የተባሉት በየትኛው ከተማ ነው?

ሀ/ ቁስጥንጥንያ

ለ/እስክንድርያ

ሐ/ በአንጾኪያ

መ/ፊልጵስዩስ

    📡   Tewahedo youth channel (Tyc) 📡
                    ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል
የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
🎙 Telegram =  @kidase  @kidase @kidase

📺 Youtube= https://youtube.com/channel/UCSBVFP-t15hhw4HB8u94hoA
Forwarded from አብሰራ ገብርኤል ለማርያም (ባሕራን)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን "ለመስቀሉ እሮጣለሁ" በሚል መሪ ቃል ነገ የሚካሄደው ሩጫ ከሚመለከተው አካል ሕጋዊ እውቅና ያላገኘ ነው ቢልም አስተባባሪ ኮሚቴው መርሐግብሩን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል !!!

---------------------------------------------------

በደብረ ዕንቁ ቅድስት ልደታ ለማርያም ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ እና በመስቀል ፕሮጀክት አሠሪ ኮሚቴ የተዘጋጀውንና "ለመስቀሉ እሮጣለሁ" በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል የተባለው ሩጫ ከሚመለከተው አካል ሕጋዊ እውቅና ያላገኘ ነው ብሏል የአዲስ አበባ ፖሊስ፡፡

እንደ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዘገባ ፖሊስ ባወጣው መግለጫ ነገ ሚያዚያ 2 ቀን 2014 ዓ.ም "ለመስቀሉ እሮጣለሁ" በሚል ምክንያት በአዲስ አበባ የጎዳና ላይ ሩጫ እንደሚካሄድ ሀሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ ይገኛል ሲል ከስሷል።

የሩጫ ውድድሩ ማሟላት የሚገባውን ሕጋዊ እውቅና ከሚመለከተው አካል አላገኘም ማለቱ ነው የተገለፀው፡፡

የመስቀል ፕሮጀክት አዘጋጅ ኮሚቴውና የሩጫ አስተባባሪ ኮሚቴው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ሩጫው እንደሚካሄድ ገልጾ መላው ኦርቶዶክሳውያን ለዚሁ የሩጫ መርሐግብር እንዲዘጋጁ በማለት የአለባበስ ሥነ ሥርዓትን በተመለከተም ጭምር መግለጫ ሰጥቷል።

ፖሊስ በድንገት የጎዳና ላይ ሩጫ ለማካሄድ የሚደረግ እንቅስቃሴ በከተማው የፀጥታ ሁኔታ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ የሚፈጥር መሆኑን ህብረተሰቡም ሆነ ሩጫውን አዘጋጅተናል የሚሉ አካላት መገንዘብ ይገባቸዋል ቢልም የሩጫው አስተባባሪዎች አስፈላጊውን ሕጋዊ መንገድ መሄዳቸውን ባወጡት መግለጫ ገልፀዋል ፡፡

[ ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል ]

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Tewahedo youth channel (Tyc) ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
📌 #የዕለቱ ምንባብ፦: —ሚልክያስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም፤ እናንተ የያዕቆብ ልጆች ሆይ፥ ስለዚህ የጠፋችሁ አይደላችሁም። ⁷ ከአባቶቻችሁ ዘመን ጀምር ከሥርዓቴ ፈቀቅ ብላችኋል፥ እርስዋንም አልጠበቃችሁም። ወደ እኔ ተመለሱ፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። እናንተ ግን፦ የምንመለሰው በምንድር ነው? ብላችኋል። 📌 #የዕለቱ_ጥያቄ =የዓብይ…
🔴24/ ጎልጎታ ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ/ ቀራንዮ

ለ/ የመስቀያ ቦታ

ሐ/ ራስ ቅል☑️

መ/ የወንበዴ መቀጫ

🔴 25/በስሙነ ሕማማት የማይደረግ የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት የትኛው ነው?

ሀ/ ጸሎት

ለ/ስግደት

ሐ/ ፍትሐት☑️

መ/ ምንባብ

🔴26/ደቀ መዛሙርቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተ ክርስቲያን የተባሉት በየትኛው ከተማ ነው?

ሀ/ ቁስጥንጥንያ

ለ/እስክንድርያ

ሐ/ በአንጾኪያ ☑️

መ/ፊልጵስዩስ

    📡   Tewahedo youth channel (Tyc) 📡
                    ተዋሕዶ የወጣቶች ቻናል
የቅዳሴ እና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍል
🎙 Telegram =  @kidase  @kidase @kidase

📺 Youtube= https://youtube.com/channel/UCSBVFP-t15hhw4HB8u94hoA
🔴5/ ይህ መጥምቁ ዮሐንስ ነው እርሱ ከሙታን ተነስቷል ስለዚህም ሀይል በርሱ ይደረጋል" ያለው ማን ነው?

ሀ/ ፊልጶስ

ለ/ ጲላጦስ

ሐ/ ሄሮድስ

መ/አርኬላዎስ☑️

🔴11/ከሚከተሉት የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክታት ስለ ካህናት አጠቃላይ ሁኔታ የሚገልጸው የትኛው ነው?

ሀ/ለቲቶ የተላከው

ለ/ ለጢሞቲዎስ መጀመሪያ የላከው

ሐ/ ወደ ኤፌሶን ሰዎች የተላከው ☑️

መ/ ወደ ገላትያ ሰዎች የተላከው

🔴12/ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደባት ከተማ ማን ናት?

ሀ/ ገሊላ ☑️

ለ/ ቤተልሔም

ሐ/ ናዝሬት

መ/ ቃና

🔴 16/ አገልጋዩ አናሲሞስ ምሕረት አድርጎ እንዲቀበለው ቅዱስ ጳውሎስ ደብዳቤ የላከለት ማን ነው?

ሀ/ በርናባስ ☑️

ለ/ ጢሞቴዎስ

ሐ/ ፌልሞና

መ/ ቲቶ

🔴21/ክርስቶስ ከመሰቀሉ በፊት በነበሩት ቀናት ቀን ቀን በቤተ መቅደስ እያስተማረ ይውል ነበር። ለሊቱን የት ነበር እሚያሳልፈው?

ሀ/ በቤቱ

ለ/ በደብረ ዘይት ተራራ

ሐ/ ከኒቆዲሞስ ጋር ☑️

መ/ በባሕረ ጌንሳሬጥ

🔴23/ ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር በመሆን ለስብከተ ወንጌል ይፋጠን የነበረው በርናባስ የየትኛው ወንጌላዊ አጉት ነው?

ሀ/ ቅዱስ ማትያስ

ለ/ ቅዱስ ማርቆስ

ሐ/ ቅዱስ ሊቃስ☑️

መ/ ቅዱስ ዮሀንስ

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ አምስት በዚህች ቀን የከበሩ አባቶቻችን ወንጌልን የሰበኩ በአገልግሎታቸውም ዓለምን ብርሃን ያደረጉ የቅዱስ ጴጥሮስና የቅዱስ ጳውሎስ  የዕረፍታቸው መታሰቢያ በዓል ነው።

በረከታቸው ይደርብን

አሜን
Watch "አድዋ እና ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በአድዋ ላይ የዐፄ ምኒልክ አዋጅ ሃይማኖታዊ ትርጓሜ" on YouTube
https://youtu.be/PHFmqckuEI4
2025/01/12 05:44:02
Back to Top
HTML Embed Code: