🌿🌷🕊ቤ࿆ ተ࿆ _ ማ࿆ ር࿆ ያ࿆ ም࿆ 🌿🌷🕊
እግዚአብሔር የለም ..አንድ አባት ፀጉራቸውን ሊስተካከሉ በቅርባቸው ወዳለው አንድ ፀጉር ቤት ያዘግማሉ ከፀጉር ቤቱም ከደረሱ በኋላ ከመስተካከያው ወንበር ላይ ቁጭ ብለው ፀጉር አስተካካዮ ፀጉራቸውን መከርከም ይጀምራል ድንገት ይህ ፀጉር አስተካካይ "እግዚአብሔርማ የለም" በማለት ወሬውን ይጀምራል ሸማግሌው በጣም ደነገጡ ድንጋጤቸው እዳይታወቅባቸው ያልደነገጡ መስለው በመረጋጋት የልጁን ንግግር ማብሰልሰል…
You Tube ላይ ቤተሰብ ይሁኑ በየቀኑ ልብን የሚያሳርፉ ዝማሬወችን ታገኛላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
Forwarded from ✝🕊አ͍ባ͍ ጊ͍ዮ͍ር͍ጊ͍ስ͍ ዘ͍ጋ͍ስ͍ጫ͍(ሰግላዊ)🕊✝ (ᵉᶻᵉᵏⁱᵉˡ @҉ 1҉ 6҉ ሕ҈ ዝ҈ ቅ҈ ኤ҈ ል҈ )
#ዓይኑ_ዘርግብ
የርግብ አይን ያለው።
በዜማ ከምንሰልቃቸው፡አንደበታችንን ለውዳሴ ከምንከፍትባቸው መካከል አንዱ ስለ #ቅዱስ_ሚካኤል #ርግብነት ነው።
ንባቡ እስከነ ሚስጥሩ ይኸው
#ውእቱ_ሊቆሙ_ወመልአኮሙ_ሚካኤል #ስሙ_ዐይኑ_ዘርግብ_ልብሱ_ዘመብረቅ #ሐመልማለ_ወርቅ_ሊቆሙ_መላዕክት _ሚካኤል፡
የመላዕክት አለቃቸው #የስላሴ ተላላኪያቸው #የዐይን_ርግብ አይን ያለው ልብሰ #ሞገሱ_መብረቅ ሐመልማለ ወርቅ የመላዕክት አለቃቸው ስሙ #ሚካኤል ነው ይላል።።
🌴ልብሱ ዘመብረቅ ማለቱ ግርማ ሞገሱን በመብረቅ ብልጭልጭታ ለመግለፅ ነው።።ማቴ 28÷1_5
🌴የርግብ አይን የሚለው የርግብ አይኗ እንዳማንኛውም ፍጡር ነጭና ጥቁር ነው።ግን አበው ሊቃውንት ሲተረጉሙት በመኃልየ መኃልየ የሰው አይን ከፀሀይ ብርሀን ጋር ውሕደት ፈጥሮ በጥቁሩ ብቻ ነው የሚያይ። የርግብ አይን ግን ከፍጡራን ለየት ብሎ ጥቁሩም ነጩም አጥርቶ ያያል።
☘ያህን ሲተረጉሙት ርግብ ሁለት ግብር እዳላት ሁሉ።መላዕክትም ሁለት ግብር አላቸው።ይህም ማለት ከወደኋላ ያለፈውን ወደፊት የሚመጣውን ጠንቅቀው ያውቃሉ።ይህም የዕውቀት አይን ነው።
🌿ቅዱስ ሚካኤል በርግብ መመሰሉ ደግሞ አንድም #ሲበዛ_የዋህ ነው። ርግብ ቂም የላትም በቀል አታውቅም።እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ልባሞች ሁኑ።ማቴ 10÷20
🍇አባ ፅጌ ድንግልም #የእመቤታችንን ቸርነት ሲገልጥ <<ወሚካኤል ከማኪ ርኁርኅ>>ሚካኤል እንዳንች የዋህ ቸር ነው። ብሎ ከድንግል ማርያም ጋር አነፃፅሮ ገልፆታል።።
https://youtu.be/FTNeH6ZAYgQ

#ዓይኑ_ዘርግብ የርግብ አይን ያለው። በዜማ ከምንሰልቃቸው፡አንደበታችንን ለውዳሴ ከምንከፍትባቸው መካከል አንዱ ስለ #ቅዱስ_ሚካኤል #ርግብነት ነው። ንባቡ እስከነ ሚስጥሩ ይኸው #ውእቱ_ሊቆሙ_ወመልአኮሙ_ሚካኤል #ስሙ_ዐይኑ_ዘርግብ_ልብሱ_ዘመብረቅ #ሐመልማለ_ወርቅ_ሊቆሙ_መላዕክት _ሚካኤል፡ የመላዕክት አለቃቸው #የስላሴ ተላላኪያቸው #የዐይን_ርግብ አይን ያለው ልብሰ #ሞገሱ_መብረቅ ሐመልማለ…
Forwarded from ✝🕊አ͍ባ͍ ጊ͍ዮ͍ር͍ጊ͍ስ͍ ዘ͍ጋ͍ስ͍ጫ͍(ሰግላዊ)🕊✝ (ᵉᶻᵉᵏⁱᵉˡ @҉ 1҉ 6҉ ሕ҈ ዝ҈ ቅ҈ ኤ҈ ል҈ )
ደስተኛ መኾን ትፈልጋhህን?
#በቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
ደስተኛ መኾን ትፈልጋለህን? በርግጥ የተባረከ ቀንን እንዴት ማሳለፍ እንደሚገባህ ማወቅ ትሻለህን? አንድ መንፈሳዊ መጠጥ እሰጥሃለው……..
🔴ይህ መጠጥ ሰካራም ሰዎች እንደሚጠጡትና ንግግርን የሚያጠፋዉ ዓይነት መጠጥ አይደለም፡፡
🟢ይህ መጠጥ አንደበታችን እንዲኮላተፍ የሚያደርግ አይደለም፡፡
🔵 ይህ መጠጥ ዓይናችን በአግባቡ ማየት እንዲሳነው የሚያደርግም አይደለም፡፡
ምን መሰለህ ወዳጄ
👇👇👇👇👇👇👇
#መዝሙር_መዘመርን_ተማር !!!!!
ያን ጊዜም ደስታን በርግጥ ታየዋለህ፡፡ በንቁ ሕሊና በተከተተ ልቡና መዘመር የሚችሉ ሰዎች በቀላሉ #በመንፈስ_ቅዱስ ይሞለሉ (ያድርባቸዋል)፡፡ የዲያብሎስ ዘፈን ብቻ የምታዜም ከኾነ ግን ወዲያው በርኵስ መንፈስ ትሞላለህ (ያድርብሃል)፡፡
https://youtu.be/inxAHyA2E0s

ደስተኛ መኾን ትፈልጋhህን? #በቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ ደስተኛ መኾን ትፈልጋለህን? በርግጥ የተባረከ ቀንን እንዴት ማሳለፍ እንደሚገባህ ማወቅ ትሻለህን? አንድ መንፈሳዊ መጠጥ እሰጥሃለው…….. 🔴ይህ መጠጥ ሰካራም ሰዎች እንደሚጠጡትና ንግግርን የሚያጠፋዉ ዓይነት መጠጥ አይደለም፡፡ 🟢ይህ መጠጥ አንደበታችን እንዲኮላተፍ የሚያደርግ አይደለም፡፡ 🔵 ይህ መጠጥ ዓይናችን በአግባቡ ማየት እንዲሳነው…
Ezekiel tube ላይ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏🙏 ደስተኛ የሚያደርጉ ዝማሬወችን ታገኙበታላችሁና።
ይኸው ከላይ ድንቅ ዝማሬ ጋበዝኳችሁ
ይኸው ከላይ ድንቅ ዝማሬ ጋበዝኳችሁ
Forwarded from ✝🕊አ͍ባ͍ ጊ͍ዮ͍ር͍ጊ͍ስ͍ ዘ͍ጋ͍ስ͍ጫ͍(ሰግላዊ)🕊✝ (ᵉᶻᵉᵏⁱᵉˡ @҉ 1҉ 6҉ ሕ҈ ዝ҈ ቅ҈ ኤ҈ ል҈ )
ዘወር በይ ከፊቴ አንቺ ዓለም
ይህች ዓለም ከምትሰጠን ይልቅ የምትወስደው እጅግ የሚበልጠውን ነው። ይህን የሚፈልጉትንም ስለሚያጠቃቸው #ከዓለም_ምንም_አልፈልግም። እኔ ከዓለም ፡ በላይ ነኝና ከዓለም ምንም አልፈልግም።
ብጠይቀው ሁሉን የሚሰጠኝ እርሱ እግዚአብሔር አለኝና ከዓለም ምንም አልፈልግም። እርሱ ሁሉ አለው ኃያልም ነው። ከእርሱ ጠይቄ የማጣው ስለሌለኝ በእርሱ ደስ ይለኛል። #የምፈልገውን_ሁሉ_ሳልጠይቀው ይሰጠኛል።
የሚሰጠኝም መልካሙንና #የሚጠቅመኝን ነው። በእርሱ ነኝና #ከዓለም_ምንም_የምሻው_ነገር_የለኝም።
እኔ ከዓለም አይደለሁምና ከዓለም ምንም አልፈልግም።።።።።።።።።።
https://youtu.be/nDNSixZTrWM

ዘወር በይ ከፊቴ አንቺ ዓለም ይህች ዓለም ከምትሰጠን ይልቅ የምትወስደው እጅግ የሚበልጠውን ነው። ይህን የሚፈልጉትንም ስለሚያጠቃቸው #ከዓለም_ምንም_አልፈልግም። እኔ ከዓለም ፡ በላይ ነኝና ከዓለም ምንም አልፈልግም። ብጠይቀው ሁሉን የሚሰጠኝ እርሱ እግዚአብሔር አለኝና ከዓለም ምንም አልፈልግም። እርሱ ሁሉ አለው ኃያልም ነው። ከእርሱ ጠይቄ የማጣው ስለሌለኝ በእርሱ ደስ ይለኛል።…
ይህን ዝማሬ በጣም ትወዱታላችሁ ምን አልባት ቀናችሁን ፍክት የሚያደርግ ይሆናል። ለዓለም ያለህን ፍቅር ሊያጠፋብህ ለሞተልህ አምላክ በእጅጉ የምትኖርበት ጊዜም ይሆናል።
#Subscribe
#share
#Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏🙏 መልካም ቀን
#Subscribe
#share
#Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏🙏 መልካም ቀን
🌿🌷🕊ቤ࿆ ተ࿆ _ ማ࿆ ር࿆ ያ࿆ ም࿆ 🌿🌷🕊
https://youtu.be/ug-aI4qdtWA
ለኪዳነ ምህረት!!!!
ሁላችሁም የምትወዱት ዝማሬ
ሁላችሁም የምትወዱት ዝማሬ
Forwarded from ✝🕊አ͍ባ͍ ጊ͍ዮ͍ር͍ጊ͍ስ͍ ዘ͍ጋ͍ስ͍ጫ͍(ሰግላዊ)🕊✝ (ᵉᶻᵉᵏⁱᵉˡ @҉ 1҉ 6҉ ሕ҈ ዝ҈ ቅ҈ ኤ҈ ል҈ )
ሐምሌ 19 ቀን ሕፃኑ ቂርቆስና እናቱ እየሉጣ በሰማ እትነት መከራ የተቀበሉበት እለት ነው።
ቅዱስ ቂርቆስ እድሜው የሦስት አመት ሳለ እናቱ ቅድስት እየሉጣ ከሮሜ ወደ ሌላ ሃገር ሸሽታ ይዛው ሄደች በዚያም የሸሸችውን መኮንኑን አገኘችው። የሚያውቋትም ሰዎች ሸሽታ እንደመጣች ስለተረዱ ለመኮንኑ ነገር ሰሩባት። መኮንኑም ወደ እርሱ አስጠራትና ስለ አምልኮ ጠየቃት። ቅድስት እየሉጣም መኮንን ሆይ፡ እድሜው ሦስት አመት የሆነው ሕፃን አለ አማልክቶችህን ማምለክ መልካም እንደሆነ ወይም እንዳልሆነ ያስረዳን ዘንድ እርሱን ጠይቅ አለችው። ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስም ወደ አለበት ጭፍራውን ልኮ ወደ እርሱ አስመጣው ሕፃኑንም ፊቱ ብሩህና ደስተኛ እንደሆነ አየውና አንተ ደስተኛ ሕፃን ሆይ እንዴት ነህ አለው።
https://youtu.be/PmyhTv5j7fw

ሕጻን አዱስ ቂርቆስም መለሰለት እንዲህም አለው። አዎ እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ደስታየም ተጠብቆልኛል ላንተ ግን ኅዘንና ለቅሶ ጥርስ ማፋጨትም ነው መጽሐፍ ቅዱስም ለዝንጉዎች ተድላ ደስታ የላቸውም ብሏልና አለው። እግዚአብሔር አምላክ ኃይልንና ንግግርን ሰጥቶታልና በዚያ ለተሰበሰቡት ሰዎች እስኪደነግጡ ድረስ ብዙ ተናገረ። ሕፃን ቅዱስ ቂርቆስም ንጉሱን መኳንንቱንና ጣኦታቱን ረገማቸው ከብርታቱም የተነሳ አደነቁ። መኮንኑም በአፈረ ጊዜ በየአይነቱ በሆነ ስቃይ፡ ታላላቆች አንኳ የማይችሉትን ታላቅ አስጨናቂ የሆነ ስቃይን አሰቃየው። እናቱ ቅድስት እየሉጣንም ከ እርሱ ጋር እንደ እርሱ በጣሙን አሰ ቃያት። እግዚአሔብሔር ግን ያለ ምንም ጉዳት ያነሳቸው ነበር። ብዙዎች አህዛብም ይህን አይተው አደነቁ ክብር ይግባውና በጌታችን በመድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት አምነው በሰማእትነት ሞቱ የሰማእትነትንም አክሊል ተቀበሉ። በሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ላይም የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ አደረበት። ታላላቅ ድንቅ ተአምራቶችንም ያደርግ ነበር።
https://youtu.be/F-J_eF6g9Hk
https://youtu.be/F-J_eF6g9Hk
https://youtu.be/F-J_eF6g9Hk
https://youtu.be/F-J_eF6g9Hk
https://youtu.be/F-J_eF6g9Hk
https://youtu.be/F-J_eF6g9Hk
Forwarded from ✝🕊አ͍ባ͍ ጊ͍ዮ͍ር͍ጊ͍ስ͍ ዘ͍ጋ͍ስ͍ጫ͍(ሰግላዊ)🕊✝ (ᵉᶻᵉᵏⁱᵉˡ @҉ 1҉ 6҉ ሕ҈ ዝ҈ ቅ҈ ኤ҈ ል҈ )
ብዙዎች በሽተኞችንም ያድናቸው ይፈውሳቸው ነበር። ይህንን ያየ መኮንን በታላቅ የናስ ጋን ውስጥ ውሃ ጨምረው በ እሳት ያፈሉት ዘንድ አዘዘ። የፍላቱም ድምጽ እንደ ክረምት ነጎድጓድ ሆነ ድምጹም በጣም ያስተጋባ ነበር። ይህን ያየችና የሰማች እናት ቅድስት እየሉጣም ፍርሃትና የሃይማኖት ጉድለት ታየባት። ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ግን እናቱ ቅድስት እየሉጣን ሁኔታዋን አይቶ ወደ አምላኩ እግዚአብሔር ጸለየ። ያን ጊዜ ልዑል እግዚአብሔር ልቧን ወደ ሰማይ አሳርጎ ለቅዱሳን ሰማዕታት የተዘጋጁ የብርሃን ማደሪያዎችን አሳያት። ቅድስት እየሉጣም እንደገና በሃይማኖቷ ጸናች። እግዚአብሔር አምላኳንም አመሰገነችው። ልጇን ሕፃኑን ቅዱስ ቂርቆስንም ልጄ ሆይ አንተ ከ እንግዲህ አባቴ ነህ እኔም ልጅህ ነኝ አለችው። ቅድስት እየሉጣም ለልጇ ያች የተወለድክባት እለት ቀኗ የተባረከችና የተቀደሰች ናት አለችው። የመኳንንቱ ጭፍሮችም እሳት ወደ አለበት ጋኖች ውስጥ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱን ቅድስት እየሉጣን በጨመሯቸው ጊዜ የውሃው ፍላት ወደያውኑን ቀዘቀዘ። ከ እግዚአብሔር የታዘዘ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወርዶ የ እሳቱን ኃይል አቀዝቅዞታልና። ይህን ያየ መኮንን ሥጋቸው ተቆራርጦ እስከሚወድቅ ድረስ በመቃጥን ውስጥ አድርገው አንዲጎትቷቸው አዘዘ። ከ እግዚአብሔርም የታዘዘ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አዳናቸው። መኮንኑም በታላቅ ስቃይ ያሰቃያቸው ዘንድ አስቦ እስኪመክር ድረስ በወህኒ ቤት ዘጋባቸው። በዚህን ጊዜ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሕጻኑ ቅዱስ ቂርቆስን አረጋጋው አጽናናው። ስሙን ጠርተው መታሰቢያ ለሚያደርጉለትም በረከትን እንደሚያገኝ ቃል ኪዳን ሰጠው ። እግዚአብሔር አምላካችን የሕጻኑ ቅዱስ ቂርቆስና የእናቱ የቅድስት እየሉጣን በረከታቸውንና ረድኤታቸውን ያድለን አሜን። እንኳን ቅዱስ ገብርኤል በዓል አደረሳችሁ!!!
https://youtu.be/2K6SDghu0PY
https://youtu.be/2K6SDghu0PY
https://youtu.be/2K6SDghu0PY
https://youtu.be/2K6SDghu0PY
https://youtu.be/2K6SDghu0PY
https://youtu.be/2K6SDghu0PY
Forwarded from ✝🕊አ͍ባ͍ ጊ͍ዮ͍ር͍ጊ͍ስ͍ ዘ͍ጋ͍ስ͍ጫ͍(ሰግላዊ)🕊✝ (ᵉᶻᵉᵏⁱᵉˡ @҉ 1҉ 6҉ ሕ҈ ዝ҈ ቅ҈ ኤ҈ ል҈ )
🌿🌷🕊ቤ࿆ ተ࿆ _ ማ࿆ ር࿆ ያ࿆ ም࿆ 🌿🌷🕊
ሐምሌ 19 ቀን ሕፃኑ ቂርቆስና እናቱ እየሉጣ በሰማ እትነት መከራ የተቀበሉበት እለት ነው። ቅዱስ ቂርቆስ እድሜው የሦስት አመት ሳለ እናቱ ቅድስት እየሉጣ ከሮሜ ወደ ሌላ ሃገር ሸሽታ ይዛው ሄደች በዚያም የሸሸችውን መኮንኑን አገኘችው። የሚያውቋትም ሰዎች ሸሽታ እንደመጣች ስለተረዱ ለመኮንኑ ነገር ሰሩባት። መኮንኑም ወደ እርሱ አስጠራትና ስለ አምልኮ…
Forwarded from ✝🕊አ͍ባ͍ ጊ͍ዮ͍ር͍ጊ͍ስ͍ ዘ͍ጋ͍ስ͍ጫ͍(ሰግላዊ)🕊✝ (ᵉᶻᵉᵏⁱᵉˡ @҉ 1҉ 6҉ ሕ҈ ዝ҈ ቅ҈ ኤ҈ ል҈ )
የፍልሰታ ዋዜማ
በዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ
የእናታችን የአማላጃችን የመመኪያችን የድሕነት ምክንያታችን #የድንግል_ማርያም_ሞትና_ትንሳኤ የምናስብበት #ፆመ_ፍልሰታ ልትገባ ነው።።28: 29:.30: ፨፨፨
እነሆ የጌታ #ባርያ_ብላ እራሷን በፍፁም ትሕንና ዝቅ አድርጋ የኛን ድሕነት ያስጀመረች እናታችን የምትሞትበት ቀንም ሲደርስም እነሆ #የጌታ_ባርያ_ብላ የሞትን ፅዋ የተቀበለችበት።። ሰው እንደመሆኗም ጥቂት የሞት ፍርሃት በከበባት ጊዜ እነ #ቅዱስ_ገብርኤል እንደ ልማዳቸው #ማርያም_ሆይ አትፍሪ ያሉበት በልጅነቱ እቅፍ ድግፍ አደርጋ የያስተኛችው ልጇ እናቱን በሞት እንቅልፍ ሊያስተኛ የወረደበት ታላቅ ክስተት የምናስብበት ፆመ ፍልሰታ ከፊታችን ቀርባለች።።።😍😍😍
እኛም እንዲህ እንላታለን #እናታችን_ሆይ_ብቻሽን_አትነሺ። በስምሽ የምትምለውን #ሃገራችንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይዘሽ ተነሺ።#በጦርነት_እየተለበለበ_በልጅሽ ማመኑን ያላቆመ #ሕዝብሽን ይዘሽ ተነሺ።🙏 ለእርዳታ ብለው በፆምሽ ወቅት የሚሰጣቸውን ብስኩቶች የፆም ነው ወይስ #የፍስክ ብለው የሚጠይቁ ባለ ማዕተብ ልጆችሽን ይዘሽ ተነሺ።
🌿🌿🌿አበው ስለ ዕረፍትዋ እንዲህ በለዋል።።☘☘☘☘
ሌሎች #በድንግልና_የኖሩ ሴቶች ለሞት የሚሆኑ ልጆችን አንሰጥም በማለት ሞትን #ተቃወሙ።።። #ድንግል_ማርያም ግን በድንግልና አንድ ልጅ በመውለድ በልጇ ሞት እራሱ እንዲሞት አደረገችው።።።።
🕊🕊🕊🕊በዚች ቀን ታላቁ #ዳዊት በራሱ ላይ የተዋበ አክሊል የደፋችለትን ሴት ልጁን አይቶ ደስ አለው።። በዚች ቀን #ነቢዩ_ኢሳያስ ትንቢት የተናገረላት ድንግል ወደ ሙታን ስፍራ ልትጎበኘው መጥታለችና ደስ አለው።።።በዚች ቀን #ብርሃን_ሲበራባቸው አይተዋልና ነቢያት ሁሉ #ከመቃብር_ራሳቸውን ቀና አደረጉ።።
#አርያም_በጣፋጭ_የመላዕክት_ዝማሬ ተሞላ።።።ምድር ደግሞ ኀዘን በተሞሉ በሐዋርያት ለቅሶ ተሞላች።።
ከወለደችም በኋላ ድንግልናዋ ላልፈረሰ ለእርሷ ከሞተች በኋላም ስጋዋ ሊፈርስ #አይገባውም።። #ፈጣሪን_በደረትዋ ያሳረፈች እርሷ በመለኮታዊ ድንኳን ማደር ይገባታል።።።።
#የአምላክ_እናት_ሆይ በመውለድሽ ምክንያት #ድንግልናሽን እንዳልተውሽ በመሞትሽም ይህንን አለም #አልተውሽም።። የሕይወት እናት ነሽና ዛሬም ወደ ሕይወት #ተሻገርሽ።በአማላጃችን ሆይ ነፍሳችን በኃጢአት ከመሞት ታደጊ።።።
ቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ
🌼🌼🌼🌼የቃሉ አገልጋዮችና ምስክሮች የነበሩት ሐዋርያት በስጋ የወለደችውን የእናቱን ዕረፍት እርሷን የሚመለከቱ የመጨረሻወቹን ምስጢራትም ማየት ነበረባቻው። ይህም የሆነው የክርስቶስ የእርገቱ የዓይን ምስክሮች እንደሆኑ ሁሉ የወለደችውም እናቱ ወደዚያኛው አለም ለመሸጋገርዋ ምስክሮች መሆን ስላለባቸው ነው።።።ቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ
https://youtu.be/zxRhm2WgV_s

ቶማስ የእመቤታችን ትንሣኤዋንና ዕርገቷን አይቶ እኛ እንዴት ሳናይ እንቀራለን?” (ቅዱሳን ሐዋርያት)
ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ የእመቤታችንን ዕርገት ባየ በዓመቱ ቅዱሳን ሐዋርያት “ቶማስ የእመቤታችን ትንሣኤዋንና ዕርገቷን አይቶ እኛ እንዴት ሳናይ እንቀራለን?” ብለው ከየሀገረ ስብከታቸው ተሰባስበው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋዋን ይሰጣቸው (ዕርገቷን ያሳያቸው) ዘንድ ከነሐሴ ፩ ቀን ጀምረው ሱባዔ ይዘው ጌታችንን ጠየቁት፡፡ እርሱም ልመናቸውን ተቀብሎ ነሐሴ ፲፮ ቀን እመቤታችንን መንበር፤ ጴጥሮስን ተራዳኢ ካህን፤ እስጢፋኖስን ሠራዒ ዲያቆን አድርጎ ቀድሶ እመቤታችንንም ሐዋርያትንም አቍርቧቸዋል፡፡ እነርሱም እመቤታችንን በዓይናቸው ከማየት ባሻገር አብረው ሥጋውን ደሙን ተቀብለዋል፡፡
https://youtu.be/fVHEuJMkSlo

Audio
#ቤተ_ማርያም
#መስከረም 6⃣
🎙🎙🎙Title #አለን_መመኪያ
Duration ⏰ 4⃣::1⃣0⃣
💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟
አለን መመኪያ አለን እናት
አለን መመኪያ አለን እናት
#ቅድስት_አርሴማ ፅኑ ሰማዕት
አለን መመኪያ አለን እናት
እምነትሽ ፅኑ #ፀጋሽ ልዩ ነው
በምልጃሽ አምኖ #ለሚማፀነው
#ቅድስት_አርሴማ ፅኑ ሰማዕት
ደርሰሽ አድኝኝ አንዳልሞት
አለን መመኪያ አለን እናት
……………………………
………………………………
………………………………
የእምነት ብርሃን አርማ መለያ
#ቅድስት_አርሴማ_ዘአርመንያ
ዲያብሎስ ወድቋል በፀበልሽ
ለተማፀነሽ ፈጥነሽ ስትደርሽ
አለን መመኪያ አለን እናት
……………………………
………………………………
………………………………
#አምላክ_መረጠች_ከዓለም_ለይቶ
#ፅኑ_እምነትሽን ፅናትሽን አይቶ
ለኛም ለምኝ እንድንፀና
………………………………………
……………………………………
………………………………………
………………………………………
@KIDSTARSEMA6 @KIDSTARSEMA6
@KIDSTARSEMA6 @KIDSTARSEMA6
@KIDSTARSEMA6 @KIDSTARSEMA6
@KIDSTARSEMA6 @KIDSTARSEMA6
#መስከረም 6⃣
🎙🎙🎙Title #አለን_መመኪያ
Duration ⏰ 4⃣::1⃣0⃣
💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟
አለን መመኪያ አለን እናት
አለን መመኪያ አለን እናት
#ቅድስት_አርሴማ ፅኑ ሰማዕት
አለን መመኪያ አለን እናት
እምነትሽ ፅኑ #ፀጋሽ ልዩ ነው
በምልጃሽ አምኖ #ለሚማፀነው
#ቅድስት_አርሴማ ፅኑ ሰማዕት
ደርሰሽ አድኝኝ አንዳልሞት
አለን መመኪያ አለን እናት
……………………………
………………………………
………………………………
የእምነት ብርሃን አርማ መለያ
#ቅድስት_አርሴማ_ዘአርመንያ
ዲያብሎስ ወድቋል በፀበልሽ
ለተማፀነሽ ፈጥነሽ ስትደርሽ
አለን መመኪያ አለን እናት
……………………………
………………………………
………………………………
#አምላክ_መረጠች_ከዓለም_ለይቶ
#ፅኑ_እምነትሽን ፅናትሽን አይቶ
ለኛም ለምኝ እንድንፀና
………………………………………
……………………………………
………………………………………
………………………………………
@KIDSTARSEMA6 @KIDSTARSEMA6
@KIDSTARSEMA6 @KIDSTARSEMA6
@KIDSTARSEMA6 @KIDSTARSEMA6
@KIDSTARSEMA6 @KIDSTARSEMA6
Forwarded from ✝🕊አ͍ባ͍ ጊ͍ዮ͍ር͍ጊ͍ስ͍ ዘ͍ጋ͍ስ͍ጫ͍(ሰግላዊ)🕊✝ (ᵉᶻᵉᵏⁱᵉˡ @҉ 1҉ 6҉ )
#የፍልሰታ_ስጦታ!... እውነተኛ ታሪክ
(...የፍልሰትዋ ተአምር...)
🍂🍂🍂 ከቅርብ ዓመታት በፊት ነው! በግብፅ ይኖር የነበረው ወጣት ምንም እንኳን ገና በወጣትነቱ በትምህርት፣ ሃብትና ትዳር "የተሳካለት ሰው" የሚባል ቢሆንም ከጥቂት ቀናት በፊት ግን ይመካበት የነበረውን ትዳሩን ጥያቄ ውስጥ ገብቶበታል:: ባላወቀው ምክንያት የሚወዳት ባለቤቱ ከወገብ በታች ፓራላያዝ ትሆናለች:: እርስዋን ለማሳከም ያልሄደበት ሆስፒታል ባይኖርም የሚሄድበት ሆስፒታል እንደሌለ ግን ተነግሮታል:: "የያዛት በሽታ አይድንም!" የሚል መራራ ሐዘንን ሰምቷል! ብዙ ያሰበለት የልቡ ፍቅር ሲጠወልግ፣ የወደፊት ሕልሙ ሲጨልም፣ የልጅ አምሮቱም እንዲሁ ላይመጣ ሲቀር አስቀድሞ አውቋል ባለቤቱ አልጋዋ ላይ ትበላለች አልጋዋ ላይ ትፀዳዳለች! ለጥቂት ጊዜ እዛው አልጋዋ ላይ ሳምንታትንና ወራትን ስታሳልፍ ከራሱ ጋር እየታገለ በትዕግስት ቢያስታምማትም ከዚህ በላይ መቆየት ግን በአካል ሲኦል የመግባት ያህል ሁኖ ተሰማው:: ስለዚህ በፍቺ ከርስዋ ጋር መለያየትን መረጠ:: ነገር ግን ፍርድ ቤት ከመሄዱ በፊት አስቀድሞ የንስሃ አባቱን ማማከር እንዳለበት አመነና ወደሳቸው ሄዶ ያሰበውን ይነግራቸዋል!
🌷🌷 እሳቸው ግን በፍፁም እንደማይሆን፣ ጌታ "መፋታትን እጠላለሁ" እንዳለ፤ ያጣመረውን እርሱ መፍታት እንደማይገባ ከመጽሐፍ ቅዱስ እየጠቀሱ ያስረዱታል:: ከዚያም ሁለቱም በጸሎት እንዲተጉና ወደ እመቤታችን እንዲያመለክቱ ተነጋግረው ይለያይሉ:: የንስሃ አባቱም የወጣቱንና የባለቤቱን የክርስትና ስማቸውን ፅፈው በመቅደሱ መንበር ላይ አስቀምጠው ለ 3 ቀና ያህል በፅኑ ፆምና ጸሎት እየተጉ ቆዩ:: ከ3 ቀን ብኋላ ወጣቱ በሕልሙ፣ እርሱ ከሚሰራው ፎቅ ተወርውሮ ወድቆ ሲሰባብር፣ ሰዎችም መጥተው ሲያለቅሱለት፣ ባለቤቱ ግን መጥታ ለሰዎቹ "ምንም እንዲህ ተሰብሮ ቢጎዳም ከልቤ አፈቅረዋለሁና አልለየውም! ባለቤቴ ነውና አልለየውም! እስከ ሞት ድረስ አስታምመዋለሁ" ስትላቸው በሕልሙ ያያል:: ወጣቱም "ይሄ የጌታ መልዕክት ይሆን እንዴ?" ይልና ያየውን ሄዶ ለንስሃ አባቱ ይነግራቸዋል! እሳቸውም የእግዚአብሔር እጅ በድንግል ማርያም ምልጃ ስራውን እንደሚሰራ፣ ምንም እንኳን ሚስቱ በሞት አፋፍ ላይ ብትሆንም ሞትን የሚገድል ክርስቶስ ግን እንደሚፈውሳት፣ ፍቺዉንም መሰረዝ እንዳለበት የሚናገር ሕልም እንደሆነ ይተረጉሙለታል::
🌾🌾🌾 እርሱም "ያሰብኩትን ሳይሆን ጌታዬ ያሰበው ይሁን" ብሎ ፍቺውን ሰርዞ ለሚወዳት ባለቤቱ በፀሎት ፈውስን ይለምን ጀመረ:: ከጥቂት ሳምንታት ብኋላ የተወደደው #ጾመ_ፍልሰታ ይገባና እርሱም 14 ቀናት በተመስጦ በጾምና በጸሎትና ቆይቶ ነሐሴ 16 ቀን የእመቤታችንን የትንሳኤዋና የዕርገትዋን በዓል ያከብር ዘንድ ወደ ቤ/ክ ሲሄድ፣ ባል ከሚስቱ ልጆችም ከወላጆቻቸው ጋራ ጧፍ አብርተው ሲዘምሩ ተመልክቶ ልቡ በሐዘን ይመ'ታል! ልጅም ሚስትም በማጣቱም በማዘን በቤ/ክኑ በነበረው የእመቤታችን ስዕለ አድኅኖ ፊት ተደፍቶ <እመቤቴ ሆይ የወጣትነት ዕድሜዬን በደስታ ያልፈፀምኩበት፣ የልቤን ጓደኛ በበሽታ ያጣሁበትስ ምን ዓይነት ቀን ነው? እርስዋ በአልጋ ታስራ የምትቆይበት እኔ ደግሞ በእርስዋ ስቃይ የምሰቃይበት እስከመቼ ነው? እባክሽን ጽንሱን ያዘለለ ድምፅሽን አሰሚኝና እኔም ለክብርሽ ልዝለል! እባክሽን ለቶማስ የሰጠሽውን ሰበንሽን በሚስቴ ላይ ጣይ!> እያለ ምርር ብሎ ያለቅሳል::
🌱🌱 ከቤ/ክ መልስ ወደ ቤቱ ሲገባ ግን ሚስቱ ከአልጋዋ የለችም! ፍርሃት ፍርሃት አለው! ምናልባት ሞታ ሊቀብርዋት ሂደው ይሆን? ብሎ አሰበ:: ደግሞ ቆይቶ "አይ! አይደለም! በፍፁም አይሆንም" ይላል ወደ ኩሽና ቤቱ ሲገባ ፍፁም ለማመን በማይቻል መልኩ ሚስቱ በ2 እግርዋ ቆማ ስትሰራ ያያታል:: አንደበቱ መናግር ቢያቅተውም ዓይኖቹ ግን የዕንባን ዘለላ እያፈለቁ ይናገሩለት ጀመር:: ሚስቱም ስታየው እየሮጠች መጣችን ተጠመጠመችበት:: <አንተ ወደ ቤ/ክ ከሄድክ ብኋላ ቤታችን ባለው የእመቤቴ ስዕለ አድህኖ ላይ ተንበርክኬ አለቀስኩ! "እመቤት ሆይ ችግሬን ታውቂያለሽና አማልጂኝ ለተጠማ ውሻ የራራው ልብሽ እባክሽ ለኔም ይራራልኝ! ቆሜ የትንሳኤሽንና የዕርገትሽን በዓል አክበር ዘንድ እግዚአብሔርንም አመሰግነው ዘንድ ፈውሺኝ" አልኳት::
🪴🪴ከዚያም አንዲት ብርሃን የለበሰች ሴት መጣችና "ተነስተሽ ቁሚ" አለችኝ! እኔም "መቆምኮ አልችልም" አልኳት:: እርስዋም "ልጄ ሆይ አይዞሽ! ጌታ ፈውሶሻልና አቆምሽ ዘንድ መጥቻለሁ" አለችኝ! ከዚያም ሁለት እጄን ይዛ አስነሳችኝ! ከዚህ በፊት ተሰምቶኝ የማያውቅ ስሜትም ተሰማኝ! ኃይልም በእግሮቼ መሃል አልፈና እግሮቼም ፀንተው ቆሙልኝ ከዚያም ባርካኝ ከዓይኔ ተሰወረች ብላ ለባልዋ ትነግረዋለች! እርሱም ከሚሰማው ነገር የተነሳ ዲዳ ሆነ በእግርዋም ተንበርክኮም ሊፈታት እንዳሰበና ተስፋ ቆርጦ እንደነበረ ይቅርታ ይጠይቃታል:: እርስዋም ይቅር ብላው ተቃቅፈው ጌታን አመሰገኑ! ተያይዘውም ትንሳኤዋንና እርገትዋን ለማክበር በጋራ ወደ ቤተክርስቲያን አመሩ! ስሟ በጌታ ዘንድ የሰለጠነ ንግስታችን እመቤታችን ፍቅርዋ በልባችን ጣዕሟም በአንደበታችን ያሳድርብን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ትለምንልን! ኣዕምሮውን ለብዎውን ትሳልብን ታሳድርብን!
#ምንጭ፦ Miracles of Saint Mery in Coptic orthodox church (Pop shinoda 3rd)
https://www.tgoop.com/betelhem29

Telegram
✝🕊አ͍ባ͍ ጊ͍ዮ͍ር͍ጊ͍ስ͍ ዘ͍ጋ͍ስ͍ጫ͍(ሰግላዊ)🕊✝
👨🦳👨🦳👴👴የዱሮውን ዘመን ዐስብ፥የብዙ ትውልድንም ዓመታት አስተውል አባትህን ጠይቅ፥ያስታውቅህማል ሽማግሌዎችህን ጠይቅ፥ይነግሩህማል። ዘዳግሞ 32÷7👨🦳👨🦳👴👴
ቄርሎስ ወአፈወርቅ ዘኢትዮጵያ
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
🕊🌈ር͓̽ግ͓̽ቤ͓̽ አ͓̽ን͓̽ዲ͓̽ት͓̽ ና͓̽ት͓̽🌈🌿🕊
https://www.instagram.com/p/CcgAfLBIFww/?igshid=YmMyMTA2M2Y=
ቄርሎስ ወአፈወርቅ ዘኢትዮጵያ
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
🕊🌈ር͓̽ግ͓̽ቤ͓̽ አ͓̽ን͓̽ዲ͓̽ት͓̽ ና͓̽ት͓̽🌈🌿🕊
https://www.instagram.com/p/CcgAfLBIFww/?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Forwarded from ✝🕊አ͍ባ͍ ጊ͍ዮ͍ር͍ጊ͍ስ͍ ዘ͍ጋ͍ስ͍ጫ͍(ሰግላዊ)🕊✝ (ᵉᶻᵉᵏⁱᵉˡ @҉ 1҉ 6҉ )
Forwarded from ✝🕊አ͍ባ͍ ጊ͍ዮ͍ር͍ጊ͍ስ͍ ዘ͍ጋ͍ስ͍ጫ͍(ሰግላዊ)🕊✝ (ᵉᶻᵉᵏⁱᵉˡ @҉ 1҉ 6҉ )
🌿🌷🕊ቤ࿆ ተ࿆ _ ማ࿆ ር࿆ ያ࿆ ም࿆ 🌿🌷🕊
https://youtu.be/5AFaMDtis8o
እስኪ ይህን ዝማሬ ተጋበዙልኝ።
በረገምኩት ነገር እራሴ እንዳልገኝ ይላል። የሁላችንን ሕይወት የሚነካ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው።
#subscribe
#Share
#like
በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
#ሕዝቅኤል_ቲዩብ //#Ezekiel_Tube