Telegram Web
ትክክለኛው የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ሥዕል አድህኖ
1.ቅድስት አርሴማ
ቅድስቲቱ ታላቋ ሰማዕት አርሴማ በዘመናችን ቃልኪዳኗ እየተነገረና ተአምራቷ እየተገለጠ የመጣ እናት ሰማዕት ናት ይህች እናት ዲዮቅልጢያኖስ መልከመልካም ብላቴና ሲያስፈልግ ለሰማያዊው መርዓዊ ለክርስቶስ ታጭታለችና ከሰባ ሁለት መንፈሳውያን ሴቶች ጋር (ሃያ አራቱ ደናግል የቀሩት አርባ ስምንቱ መዓስባን(ያገቡ) ነበሩ) ራሷን ጠብቃ ከምትኖርበት ተነስታ አርማንያ ወረደች..... የአርማንያ ንጉስ ድርጣድስ ሰዶ አስመጥቶ መልኳን አይቶ ብታምረው ተራምዶ ያዛት ኃይል መንፈሳዊ ተሰጥቷታልና ጎትታ ከመሬት ወቃችው:: ንጉስ ነውና ቢያፍር በሰይፍ አስመታት:: ከዚያ አያይዞ መላውን ደናግልና ተከታዮቿን አስፈጅቷቸዋል::
ቅድስት አርሴማ ሰማዕትነት በተቀበለችበት አገር በአርመን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ከፈተኛ ቦታ ያላት ስትሆን በስሟ ትልቅ ቤ ተ ክርስቲያን ታንጾላታል ። አርመናውያን እኛ ቅድስት አርሴማ ብለን የምንጠራውን “ቅድስት ሔርብስመ” ወይም “አርብስማ” በማለት ይጠሯታል ።
ቅድስት አርሴማ መነኩሲት ነች ሥዕሏ ላይ ልትታይ የሚገባው ፀሩሯ ተሸፍኖ ነው ..... @kidusatseilat
Channel photo updated
ገና በመሣል ላይ ያለ
@kidusatseilat
ገና ያላለቀ
ለግል ቅዱሳት ሥዕላት ለሌላቸው ቤተክርስቲያን ቀለም እና ማቴሪያል ለሚያሟላ የእጅ ሳናስከፍል እንስላለን
ስልክ;- 0930711767 ክብረት ምህረት (ዳባት-ደባርቅ_ጎንደር)

@kidusatseilat
ማሣል ለምትፈልጉ
0930711767
ክብረት ምህረት ብለው ይደውሉ
@kidusatseilat
@kidusatseilat
@kidusatseilat
ሠዓሊ ክብረት ምህረት
0930711767
0934629480

@kidusatseilat
@kidusatseilat
@kidusatseilat
Channel photo updated
@kidusatseilat
@kidusatseilat

0930711767
0934629480
2024/06/30 10:31:44
Back to Top
HTML Embed Code: