Telegram Web
Forwarded from Exodus CASTINGS ( ዘ-ፀአት) (Werkezebo Film Production)
የመጀመሪያ ዙር የፊልም ቻሌንጅ ተፎካሪዎች

በፊልም ቻሌንጅ ቀረፃ ወቅት የተነሱት
ቅዳሜ እና እሁድ 19 & 20 /03 /2013


ለመመዝገብ 09 01 11 77 40
09 01 11 77 41
ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 8ተኛ ፎቅ

የውስጥ መስመር @werkezebo25

@ExdusCastings
@ExdusCastings



@ExdusCastings

@ExdusCastings
Name assaye negese lake
age 25
highet 1.73
wighet 63 kg

@ExdusCastings
@ExdusCastings
Name assaye negese lake
age 25
highet 1.73
wighet 63 kg

@ExdusCastings
@ExdusCastings
የገና በዓል ልዪ የመዝናኛ ዝግጅት
ሴት ተዋናዮች እና ሴት ደራሲዎች በግ የመግዛት የመግፈፍ የመበለት ውድድር ነበር ሙሉ ፕሮግራሙ #አርትስ_(Arts )#Tv ላይ ቅዳሜ ታህሳስ 30 8:00-10:00 ይጠብቁን

#ወርቀዘቦ_መልቲሚዲያ_ኮምንኬሽን #ከሜሪ_ጆይ_ኢትዮጲያ_ጋር_በመተባበር
የገና በዓል ልዪ የመዝናኛ ዝግጅት
ሴት ተዋናዮች እና ሴት ደራሲዎች በግ የመግዛት የመግፈፍ የመበለት ውድድር ነበር ሙሉ ፕሮግራሙ #አርትስ_(Arts )#Tv ላይ ቅዳሜ ታህሳስ 30 8:00-10:00 ይጠብቁን

#ወርቀዘቦ_መልቲሚዲያ_ኮምንኬሽን #ከሜሪ_ጆይ_ኢትዮጲያ_ጋር_በመተባበር


አየዋለው ሼር አድርጌዋለው ግን መቼ ነው
👇 👇 👇
አንድ ሰው በጣም የሚወዳትን ቆንጆ ልጃገረድ አገባ። ግን ልጅቷ የቆዳ በሽታ ያዛትና ቀስ እያለች ውበቷን ማጣት ጀመረች፡፡ ይህን የተመለከተው ባሏ ለጉብኝት ራቅ ወደላ ስፍራ ሄደና በሚመለስበት ጊዜ አደጋ አጋጥሞት ዓይኑን አጣ፡፡ ሆኖም የጋብቻ ህይወታቸው እንደተለመደው ቀጠለ እናም ቀናት እያለፉ ውበቷን ደረጃ በደረጃ አጣች፡፡ ዓይነ ስውር ባል ይህንን አያውቅም እናም በትዳራቸው ሕይወት ውስጥ ምንም ልዩነት አልነበረም፡፡ እሷም እሱን መውደዷን ቀጠለች እሱም በጣም ይወዳት ነበር፡፡ ይቺ በጣም የሚወዳት ሚስቱ አንድ ቀን በድንገት ሞተች፡፡ ድንገት በመሞቷ ታላቅ ሀዘን ተሰማው። ሀዘን ሲበረታበት ከዚያች ከተማ ለመልቀቅ ፈለገ፡፡ በአካባቢው ይኖሩ የነበሩ ሰዎች “አሁን እንዴት ብቻውን መሄድ ይችላል? በእነዚህ ሁሉ ቀናት ሚስቱ ነበር የምትረዳው፡፡”ብለው ይወያዩ ነበር፡፡ሰውየውም

“አይነስውር አይደለሁም ይህን ያህል ጊዜ የማላይ መስዬ ነበር የቆየሁት፣ምክንያቱም የቆዳ በሽታ እንዳለባት አውቅ ስለነበር የሷን ስሜት እንዳይጎዳ ብዬ ነበር፡፡ ውበቷ ሲጠፋ መጨነቅ ስለጀመረች ምንም እነዳልሆነ እንዲሰማት ፈለግሁ ስለዚህ እንደማላይ ነገርኳት፡፡እሷ ለኔ በጣም ጥሩ ሚስት ነበረች፡፡እሷን ደስተኛ ማድረግ ብቻ ነበር የምፈልገው፡፡" አላቸው

ለካ ባለማየት ውስጥ ድንቅ ማየት አለ፤ ፍቅር የደስታ እና የሰላም ምንጭ ነው።
ንበብ ለንባብ
እናንብብ እንወያይ ነጻ እንውጣ

ምንጭ፡mensur Jemal ከፃፈው የተወሰደ
©በረከት ታደሰ ለይላ
👇👇👇👇
@kinegroup
👇👇👇👇
@kinegroup
2025/02/18 13:34:50
Back to Top
HTML Embed Code: