ምን ብንል ምን ይበቃል?
የበሽታዎቻችን ሁሉ መድሀኒት ፣ የመረበሾቻችን ሁሉ ሰላም ፣
የሁካታዎቻችን ሁሉ እርጋታ ፣
የሀዘኖቻችን ሁሉ ደስታ፣
የሰው ዘር ሁሉ ዘር፣
የአይምሮአችን ሁሉ አይምሮ፣
የውዳሴዎቻችን ሁሉ ውዳሴ፣
የንፅህናዎች ሁሉ ንፅህና፣
የቅድስናዎች ሁሉ ቅድስና፣
የመልካሞች ሁሉ መልካም ፣
የሆንሽ እመቤቴ ሆይ ምን ብናገር የክብርሽን ጠብታ ታክል መናገር እችል ይሆን?
ድንግል ሆይ
የብርሀናት ሁሉ ብርሀን እናት
የጊዜን ፈጣሪ የወለድሽ ክብርት
አለማትን በእጆቹ መዳፍ የያዘውን የያዝሽ
ህፃናትን የሚያሳድገውን ያሳደግሽ
የፍጥረትን ሁሉ ፈጣሪ ፣ የፈጠረሽን እርሱን የወለድሽ ፣
ወለላይቱ ሆይ እንደምን ያለሽ ነሽ ?
ድንግል ሆይ ልቦናዬን አጨልሜ ለሰው፣ ለፈጣሪ ና ለተፈጥሮ አልስማማ ብዬ ሀጢያቴ ከሩቅ እየሸተተ ባያስቀርብም ፣ አዛኚቱ ሆይ የልቤን ጨለማ በብረሀንሽ አንፅተሽ ትቀርቢኝ ዘንድ እማፀንሻለሁ።
እመቤቴ ሆይ የእኔ ባልሆነ አለኝ ብዬ በማስበው ትንሽ ነገር ተመፃድቄ የነፍሴን ልብ በትዕቢት ላፈርጣት ነውና ፤ ታላቁ መልዐክ ቅዱስ ገብርኤል መጥቶ አምላክን ትወልጃለሽ ሲልሽ እነሆኝ የጌታ ባርያ እንደ ቃልህ ይደረግልኝ ባልሽበት ትሁት ልቦናሽ ነፍሴ ላይ የተጣበቀውን የልቦና ትዕቢት ቆርጠሽ ጣይሊኝ።
እመብዙኃን ሆይ የፀጋዎች ሁሉ መገኛ(ግምጃ ቤቱ) የሆንሽ ክብርት ሆይ ከልጅሽ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የበራችልኝን ትንሽ የፀጋ ሻማ ላጠፉ እታገላለሁና፤ ወድጄ ፈቅጄ በሀጢያቴ ጎርፍ እኔኑ ላጠፋ የምፍገመገመውን ከርታታ ልጅሽን ከተሸከምኩት የኃጢያት ክምር አሳርፈሽ የተወደደ ልጅሽ ታደርጊኝ ዘንድ እለምንሻለሁ ።
እመብርሃን ሆይ በመጠመቅ በህይወቴ የተሰጠኝን የተወደደ ልጅሽን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን በጨለሙ ሀሳብ፣ ቃልና ተግባሮቼ ለማስወጣት እየታተርኩ ነውና ወደ ሞት የሚፋጠኑትን አካለ ስጋና ነፍሴ በብርሃን እናትነትሽ በብርሃናዊ አካሎች ቀይሪልኝ።
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምን ብንል ምን ይበቃል ? የቱ ፊደል፣ የትኛውስ ቃል ያንቺን ክብር ይገልጠዋል?
ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን ሁሉ በላይ የሆንሽ ክብርት ሆይ በአዳፋ ነፍስና ስጋዬ ፣ በተዳደፈ ማንነቴ ስላንቼ ለማሰብ ፣ ለመፃፍ ስለሞከርኩም ይቅር በዪኝ ።
እናቴ ሆይ
በፅንሰትሽ እንደአዲስ አፍርሰሽ ትሰሪኝ ዘንድ ፣ ፈርሼም እንደምትፈልጊው እፀነስ ዘንድ ከተወደደ ልጅሽ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ለምኚልን ።
አዕምሮውን ልቡን ሳይብን አሳድሪብን
ፀጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን
አንቺን የፀነሰች ማህፀን የተመሰገነች ናት።
@kinexebebe

በዚህ መሆን ለኛ መልካም ነው
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ሰላም ላንተ ይሁን ፥ የታቦር ተራራ
የተገለጠብህ ፥ የአምላክ ድንቅ ስራ
ቅዱሱ ተራራ ፥ የምስጢራት ደብር
ግርማው የታየብህ ፥ በገናና ክብር
ልብሱ ነ....ጭ ሆነ ፥ ድንገት ተለወጠ
አንደ ፀሐይ በራ ፥ ምስጢር ተገለጠ
ቡሄ ቡሄ በሉ ፥ ሰዎች ተደሰቱ
ጨለማ ሲገፈፍ ፥ ሲነጋ ሌሊቱ
ከክህደት የሚያድን፥ ከጥርጥር መንፈስ
እውነት በዚያ ታይቷል፥ ልብን ሞልቶ ሚፈስ
ለፈሪሳውያን ፥ ለአዋቂ ነን ባዮች
በሙሴ ህግ አለን ፥ ተከራካሪዎች
እነሙሴ መጥተው ፥ ለርሱ መሰከሩ
ኋላ መገለጡን ፥ ቀድመው እንዳወሩ
አንድም ስለሰው ልጅ፥ ስለ ማንነቱ
ልባቸው ለሚስት ፥ ስለ አምላክነቱ
ኤልያስ ነህ ለሚሉት፥ ኤልያስ መጣላቸው
ሙሴ ለሚሉትም ፥ ሙሴን ጠራላቸው
የሚያነሳ የሚያኖር ፥ ፈጣሪ አምላካቸው
ከያሉበት ጠርቶ ፥ በዚያ አስቆመላቸው
ኤልያስም አለ..............
ዮርዳኖስን ብከፍል፥ ሰማይን ብለጉም
ምልክትን ባደርግ ፥ እሳትን ባወርድም
ኃይልን ብጎናፀፍ ፥ ጠላትን ባርድም
አምላኬን በኔ ስም ፥ ሲጠሩት አልድም
ብሎ መሰከረ ፥ ልቡ እየተነካ
ጌታው በርሱ መጠን ፥ ስለማይለካ
ሙሴም እንዲህ አለ ...........
በሲና በረሃ ፥ ከላይ መና ባወርድ
ከአለት ውሃ ባፈልቅ ፥ ደመናን ብጋርድ
ታምራትን ባደርግ ፥ ባህርን ብከፍልም
የአባቶቼን አምላክ ፥ ጌታን አላኽልም
የአብርሐምን አምላክ ፥ በርሱ ልክ አሎንም !!
አንኳን መሆን ቀርቶ ፥ ያሰቡት ለምን ነው ?
ጌታን #ማየት እንኳን ፥ እጅግ መታደል ነው
ብሎ ተናገረ...... ፥ ስለ አማኑኤል ክብር
በአምሳለ ተዋህዶ ፥ በምጢሩ ደብር
አንድም አሮን እና ፥ ማርያም እህቱ
በሲፓራ ዮቶር ፥ በኢትዮጵያዊቱ
ሙሴን ቢያቆጣቸው፥ ጥቁሯን በማግባቱ
እግዚአብሔር አለ.........
ባርያዬን በቤቴ ፥ እኔ ሹሜዋለሁ
ነብያት ባስነሳ ፥ ምሳሌ እሰጣለሁ
አልያም በራእይ ፥ ሆኘ አገለጣለሁ
ሙሴን ግን ዝምበሉት ፥ እኔ እታየዋለሁ
አፍለአፍ በግልጥ ሆኜ፥ አናግረዋለሁ
ብሎ ስለነበር ፥ ትንቢት ተፈጸመ
አፍለአፍ ተናገሩ ፥ በግልፅ አብሮት ቆመ
አንድም የህያዋን ፥ የሙታን አምላክ ሲል
ኤልያስ ከህያዋን፥ ሙሴን ከመቃብር
የነብያት እና ፥ የሐዋርያት ጭምር
ጥንት የነበረና፥ ዘለዓለም የሚኖር
በአልፋና ኦሜጋ ፥ በ'ውነተኛው ባ'ንዱ
ብሉይና ሐድስ ፥ እዚያው ተዋሐዱ
በአንድ እምነት ሆነው፥ በፊቱ ሰገዱ
አንድም የስላሴ ፥ ምስጢር ተገለጠ
በብሩህ ደመና ፥ አብ ድምፁን ሰጠ
እኛም ከወልድ ጋር፥ ባንድ ቆመን ሳለን
የምወደው ልጄን ፥ እርሱን ስሙት አለን
በብርሃን አምሳል ፥ መንፈስ ቅዱስ ታየን
ልጅም በአባቱ ዘንድ፥ ያለውን ክብር አየን
ለማይጠፋ እርስቱ ፥ ለመንግሥቱ ለየን
አንድም ነገረ ጾም ፥ ለሚጠራጠሩ
አርባ ቀንና ሌት ፥ በጾም የከበሩ
ሙሴና ኤልያስ ፥ ሁለቱ ተጠሩ
የተራራው ምስጢር ፥ ተገልጦ ያየነው
ቢቀኙት አያልቅም ፥ እጅግ የበዛ ነው
ቢነገር > > >> >> >> !
ከአለም ተረት ተረት፥
ከሌለው መሰረት
ከይሆናል ግምት ፥
ውልየለሽ መላ-ምት
ከይምሰል ብልሃት ፥ ከልብ-ወለድ ትርክት
ኑ በዚህ ተራራ.........!!
ኑ ቃሉን እንስማ ፥ እንኑር በርሱ እቅፍ
ከወጀብ ማዕበሉ ፥ ከነፋስ እና ጎርፍ
በአለም ከምናየው.. ..
ከጥፋት ርኩሰት ፥ እንሽሽ እንትረፍ
ከሚጋየው መቅሰፍት ፥ እናምልጥ እንለፍ
በማደሪያው ገብተን ፥ በቅዱሱ መቅደስ
ከዘርፋፋው ልብሱ ፥ ዳስሰን እንፈወስ
ኑ በዚህ ተራራ.... ...
ከቅዱሳን ጋራ ፥ አንቁም በኅብረት
ቤተ ክርስቲያንን ፥ ቅጥሯን እንሙላት
ለጥያቄያችን መልስ፥ ወደ የሚገኝባት
የሚያለቅሱት እምባ ፥ የሚታበስባት
የታመሙት ሁሉ ፥ የሚፈወሱባት
ያቀረቀሩትም ፥ ቀና የሚሉባት
ጥላቻ ያይደለ ፥ ፍቅር የነገሠባት
ከሁከት የራቀች ፥ ሰላም የበዛበት
በዚች መሆን ለኛ ፥ መኖሩ መልካም ነው
አምባ መጠጊያችን ፥ክርስቶስ በርሷ ነው
ኑ በዚች ተራራ........
ልባችሁ አይፍራ!
ከሊቅ እስከ ደቂቅ
ትንሽ እስከ ትልቅ ፥ ከእቅልፍ ተነሱ
የእምነት ጋሻችሁን ፥ ሰይፋችሁን አንሱ
ተቃዋሚው በዝቷል ፥
ፍቅር ከአለም ጠፍቷል
ገንዘብ አምላኪና ፥ ርኩሰቱም ታይቷል
አሳዳጃችንም ፥ ጠላት አፉን ከፍቷል
ኑ በዚች ተራራ ...........
ልባችሁ አይኩራ
ለሰላሟ መርከብ ~ ለዚች ላ'ማናዊት
ካባችሁ እስኪወድቅ ~ እንደ ቅዱስ ዳዊት
እንዘምር ለጽዮን~ለመአምላክ ለእናቱ
አድስ ቅኔ እንቀኝ ~ እንውደቅ በፊቱ
ማደርያውን እና ~ ስሙን እናወድስ
የጠላትን ቅጥር ~ በእልልታ እንደርምስ
እምዬ ኦርቶዶክስ ፥ እናት ተደፍራለች
በጠላት እጅ ወድቃ ፥ ልጆቼን ትላለች
ንፁሐን ልጆቿ ፥ እምነቴን ስላሉ
ደማቸው ፈሰሰ ፥ በገፍ ተገደሉ
የቀጥተኛዋን ፥ መንገድ የሚያፈርሱ
የዳቢሎስ ልጆች ፥ አጥፊዎች ተነሱ
በግፍ የሚጠሏት ፥ አሳዳጆች በዙ!
የገዛ ልጆቿም ፥ እንደ እርብቃ ማህፀን
እኔ'በልጥ እኔ'በልጥ፥ ብኩርና ሽተን
ባ'ንድ እትብቷ ታስረን ፥ በሆዷ ተኝተን
ለማያልፈው መንግሥት ....
ህዝብ የምንሆነውን ፥ ዓላማ ዘንግተን
ለዚያውም ትልቁን ...
የሰማይ አርማውን ፥ መስቀሏን አንግተን
በምድራዊ ሀሳብ ፥ ክልል እና ወሰን
ላላፊ እና ጠፊ ፥ ለማትረባዋ አለም
በቅድስቲቱ ምድር ፥ በዳግማዊት ሳሌም
ያልተሰማ ሮሮ ፥ ያልታየ ጉድ የለም
አቤቱ ዝም አትበል!!
ጌታ ሆይ ዝም አትበል ፥ ይህ እስከመቼ ነው ?
የቀድሞ ምህረትህ፥ ይቅርታህ ወደትነው?
ለያህዌ ለአዶናይ......
ለእግዚአብሔር ኤልሻዳይ፥ ሁሉ ለሚቻለው
እባክህ አሁን አድን ፥
አሁን አቅና እያልን ፥ እንድንማፀነው
በአንድ ልብ ሆነን ፥ እንድንለምነው
በዚህ መሆን ለኛ ፥ መኖሩ መልካም ነው።
@kinexebebe
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ሰላም ላንተ ይሁን ፥ የታቦር ተራራ
የተገለጠብህ ፥ የአምላክ ድንቅ ስራ
ቅዱሱ ተራራ ፥ የምስጢራት ደብር
ግርማው የታየብህ ፥ በገናና ክብር
ልብሱ ነ....ጭ ሆነ ፥ ድንገት ተለወጠ
አንደ ፀሐይ በራ ፥ ምስጢር ተገለጠ
ቡሄ ቡሄ በሉ ፥ ሰዎች ተደሰቱ
ጨለማ ሲገፈፍ ፥ ሲነጋ ሌሊቱ
ከክህደት የሚያድን፥ ከጥርጥር መንፈስ
እውነት በዚያ ታይቷል፥ ልብን ሞልቶ ሚፈስ
ለፈሪሳውያን ፥ ለአዋቂ ነን ባዮች
በሙሴ ህግ አለን ፥ ተከራካሪዎች
እነሙሴ መጥተው ፥ ለርሱ መሰከሩ
ኋላ መገለጡን ፥ ቀድመው እንዳወሩ
አንድም ስለሰው ልጅ፥ ስለ ማንነቱ
ልባቸው ለሚስት ፥ ስለ አምላክነቱ
ኤልያስ ነህ ለሚሉት፥ ኤልያስ መጣላቸው
ሙሴ ለሚሉትም ፥ ሙሴን ጠራላቸው
የሚያነሳ የሚያኖር ፥ ፈጣሪ አምላካቸው
ከያሉበት ጠርቶ ፥ በዚያ አስቆመላቸው
ኤልያስም አለ..............
ዮርዳኖስን ብከፍል፥ ሰማይን ብለጉም
ምልክትን ባደርግ ፥ እሳትን ባወርድም
ኃይልን ብጎናፀፍ ፥ ጠላትን ባርድም
አምላኬን በኔ ስም ፥ ሲጠሩት አልድም
ብሎ መሰከረ ፥ ልቡ እየተነካ
ጌታው በርሱ መጠን ፥ ስለማይለካ
ሙሴም እንዲህ አለ ...........
በሲና በረሃ ፥ ከላይ መና ባወርድ
ከአለት ውሃ ባፈልቅ ፥ ደመናን ብጋርድ
ታምራትን ባደርግ ፥ ባህርን ብከፍልም
የአባቶቼን አምላክ ፥ ጌታን አላኽልም
የአብርሐምን አምላክ ፥ በርሱ ልክ አሎንም !!
አንኳን መሆን ቀርቶ ፥ ያሰቡት ለምን ነው ?
ጌታን #ማየት እንኳን ፥ እጅግ መታደል ነው
ብሎ ተናገረ...... ፥ ስለ አማኑኤል ክብር
በአምሳለ ተዋህዶ ፥ በምጢሩ ደብር
አንድም አሮን እና ፥ ማርያም እህቱ
በሲፓራ ዮቶር ፥ በኢትዮጵያዊቱ
ሙሴን ቢያቆጣቸው፥ ጥቁሯን በማግባቱ
እግዚአብሔር አለ.........
ባርያዬን በቤቴ ፥ እኔ ሹሜዋለሁ
ነብያት ባስነሳ ፥ ምሳሌ እሰጣለሁ
አልያም በራእይ ፥ ሆኘ አገለጣለሁ
ሙሴን ግን ዝምበሉት ፥ እኔ እታየዋለሁ
አፍለአፍ በግልጥ ሆኜ፥ አናግረዋለሁ
ብሎ ስለነበር ፥ ትንቢት ተፈጸመ
አፍለአፍ ተናገሩ ፥ በግልፅ አብሮት ቆመ
አንድም የህያዋን ፥ የሙታን አምላክ ሲል
ኤልያስ ከህያዋን፥ ሙሴን ከመቃብር
የነብያት እና ፥ የሐዋርያት ጭምር
ጥንት የነበረና፥ ዘለዓለም የሚኖር
በአልፋና ኦሜጋ ፥ በ'ውነተኛው ባ'ንዱ
ብሉይና ሐድስ ፥ እዚያው ተዋሐዱ
በአንድ እምነት ሆነው፥ በፊቱ ሰገዱ
አንድም የስላሴ ፥ ምስጢር ተገለጠ
በብሩህ ደመና ፥ አብ ድምፁን ሰጠ
እኛም ከወልድ ጋር፥ ባንድ ቆመን ሳለን
የምወደው ልጄን ፥ እርሱን ስሙት አለን
በብርሃን አምሳል ፥ መንፈስ ቅዱስ ታየን
ልጅም በአባቱ ዘንድ፥ ያለውን ክብር አየን
ለማይጠፋ እርስቱ ፥ ለመንግሥቱ ለየን
አንድም ነገረ ጾም ፥ ለሚጠራጠሩ
አርባ ቀንና ሌት ፥ በጾም የከበሩ
ሙሴና ኤልያስ ፥ ሁለቱ ተጠሩ
የተራራው ምስጢር ፥ ተገልጦ ያየነው
ቢቀኙት አያልቅም ፥ እጅግ የበዛ ነው
ቢነገር > > >> >> >> !
ከአለም ተረት ተረት፥
ከሌለው መሰረት
ከይሆናል ግምት ፥
ውልየለሽ መላ-ምት
ከይምሰል ብልሃት ፥ ከልብ-ወለድ ትርክት
ኑ በዚህ ተራራ.........!!
ኑ ቃሉን እንስማ ፥ እንኑር በርሱ እቅፍ
ከወጀብ ማዕበሉ ፥ ከነፋስ እና ጎርፍ
በአለም ከምናየው.. ..
ከጥፋት ርኩሰት ፥ እንሽሽ እንትረፍ
ከሚጋየው መቅሰፍት ፥ እናምልጥ እንለፍ
በማደሪያው ገብተን ፥ በቅዱሱ መቅደስ
ከዘርፋፋው ልብሱ ፥ ዳስሰን እንፈወስ
ኑ በዚህ ተራራ.... ...
ከቅዱሳን ጋራ ፥ አንቁም በኅብረት
ቤተ ክርስቲያንን ፥ ቅጥሯን እንሙላት
ለጥያቄያችን መልስ፥ ወደ የሚገኝባት
የሚያለቅሱት እምባ ፥ የሚታበስባት
የታመሙት ሁሉ ፥ የሚፈወሱባት
ያቀረቀሩትም ፥ ቀና የሚሉባት
ጥላቻ ያይደለ ፥ ፍቅር የነገሠባት
ከሁከት የራቀች ፥ ሰላም የበዛበት
በዚች መሆን ለኛ ፥ መኖሩ መልካም ነው
አምባ መጠጊያችን ፥ክርስቶስ በርሷ ነው
ኑ በዚች ተራራ........
ልባችሁ አይፍራ!
ከሊቅ እስከ ደቂቅ
ትንሽ እስከ ትልቅ ፥ ከእቅልፍ ተነሱ
የእምነት ጋሻችሁን ፥ ሰይፋችሁን አንሱ
ተቃዋሚው በዝቷል ፥
ፍቅር ከአለም ጠፍቷል
ገንዘብ አምላኪና ፥ ርኩሰቱም ታይቷል
አሳዳጃችንም ፥ ጠላት አፉን ከፍቷል
ኑ በዚች ተራራ ...........
ልባችሁ አይኩራ
ለሰላሟ መርከብ ~ ለዚች ላ'ማናዊት
ካባችሁ እስኪወድቅ ~ እንደ ቅዱስ ዳዊት
እንዘምር ለጽዮን~ለመአምላክ ለእናቱ
አድስ ቅኔ እንቀኝ ~ እንውደቅ በፊቱ
ማደርያውን እና ~ ስሙን እናወድስ
የጠላትን ቅጥር ~ በእልልታ እንደርምስ
እምዬ ኦርቶዶክስ ፥ እናት ተደፍራለች
በጠላት እጅ ወድቃ ፥ ልጆቼን ትላለች
ንፁሐን ልጆቿ ፥ እምነቴን ስላሉ
ደማቸው ፈሰሰ ፥ በገፍ ተገደሉ
የቀጥተኛዋን ፥ መንገድ የሚያፈርሱ
የዳቢሎስ ልጆች ፥ አጥፊዎች ተነሱ
በግፍ የሚጠሏት ፥ አሳዳጆች በዙ!
የገዛ ልጆቿም ፥ እንደ እርብቃ ማህፀን
እኔ'በልጥ እኔ'በልጥ፥ ብኩርና ሽተን
ባ'ንድ እትብቷ ታስረን ፥ በሆዷ ተኝተን
ለማያልፈው መንግሥት ....
ህዝብ የምንሆነውን ፥ ዓላማ ዘንግተን
ለዚያውም ትልቁን ...
የሰማይ አርማውን ፥ መስቀሏን አንግተን
በምድራዊ ሀሳብ ፥ ክልል እና ወሰን
ላላፊ እና ጠፊ ፥ ለማትረባዋ አለም
በቅድስቲቱ ምድር ፥ በዳግማዊት ሳሌም
ያልተሰማ ሮሮ ፥ ያልታየ ጉድ የለም
አቤቱ ዝም አትበል!!
ጌታ ሆይ ዝም አትበል ፥ ይህ እስከመቼ ነው ?
የቀድሞ ምህረትህ፥ ይቅርታህ ወደትነው?
ለያህዌ ለአዶናይ......
ለእግዚአብሔር ኤልሻዳይ፥ ሁሉ ለሚቻለው
እባክህ አሁን አድን ፥
አሁን አቅና እያልን ፥ እንድንማፀነው
በአንድ ልብ ሆነን ፥ እንድንለምነው
በዚህ መሆን ለኛ ፥ መኖሩ መልካም ነው።
@kinexebebe
ሰላም ውድ የኪነ ጥበብ ቻናል ተከታዮች ዛሬ ለየት ያለ የስጦታ መርሐ ግብር አዘጋጅተንላችኋል።
የቻናላችን መወያያ ግሩፕ ላይ በመግባት ሰው add በማድረግ ከ5 _ 25 ብር ካርድ ይሸለሙ።
እንዳያመልጣቹ
https://www.tgoop.com/+hqpdBAh-vTZhMTA0
የቻናላችን መወያያ ግሩፕ ላይ በመግባት ሰው add በማድረግ ከ5 _ 25 ብር ካርድ ይሸለሙ።
እንዳያመልጣቹ
https://www.tgoop.com/+hqpdBAh-vTZhMTA0
ግሩፑ ያሉንን ኪነጥበቦች ተጠያይቀን ለመለዋወጥ ስለምንጠቀመው add ማድረግም join ማረግም ተጠቃሚ ያረጋል እያረጋቹ
https://www.tgoop.com/+hqpdBAh-vTZhMTA0
https://www.tgoop.com/+hqpdBAh-vTZhMTA0
Telegram
የመንፈሳዊ ኪነ-ጥበብ ግሩፕ
You’ve been invited to join this group on Telegram.
Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
🛑👉 በጾም ወራት ባለትዳሮች ከሩካቤ ስጋ |ግብረ-ስጋ ግንኙነት| እንዲታቀቡ ቤተክርስትያን የምትመክረው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን⁉️
👉 በጋብቻ ወስጥ ግብረ ስጋ ግኑኝነት በመጽሐፍ ቅዱስ እንዴት ይገለጻል ⁉️
በነዚህ ትምህርቶች ዙርያ ከታች ባለው አድራሻ በመግባት መማር ትችላላቹ
❤️በማርያም ይህን ቻናል ይቀላቀሉ❤️
👇👇
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲ █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢
👉 በጋብቻ ወስጥ ግብረ ስጋ ግኑኝነት በመጽሐፍ ቅዱስ እንዴት ይገለጻል ⁉️
በነዚህ ትምህርቶች ዙርያ ከታች ባለው አድራሻ በመግባት መማር ትችላላቹ
❤️በማርያም ይህን ቻናል ይቀላቀሉ❤️
👇👇
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲ █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢
Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
☃️ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
መንፈሳዊ ኪነ ጥበብ ብቻ:
ሰላም ውድ የኪነ ጥበብ ቻናል ተከታዮች ዛሬ ለየት ያለ የስጦታ መርሐ ግብር አዘጋጅተንላችኋል።
የቻናላችን መወያያ ግሩፕ ላይ በመግባት ሰው add በማድረግ ከ5 _ 25 ብር ካርድ ይሸለሙ።
እንዳያመልጣቹ
https://www.tgoop.com/+hqpdBAh-vTZhMTA0
ግሩፑ ያሉንን ኪነጥበቦች ተጠያይቀን ለመለዋወጥ ስለምንጠቀመው add ማድረግም join ማረግም ተጠቃሚ ያረጋል እያረጋቹ
https://www.tgoop.com/+hqpdBAh-vTZhMTA0
ሰላም ውድ የኪነ ጥበብ ቻናል ተከታዮች ዛሬ ለየት ያለ የስጦታ መርሐ ግብር አዘጋጅተንላችኋል።
የቻናላችን መወያያ ግሩፕ ላይ በመግባት ሰው add በማድረግ ከ5 _ 25 ብር ካርድ ይሸለሙ።
እንዳያመልጣቹ
https://www.tgoop.com/+hqpdBAh-vTZhMTA0
ግሩፑ ያሉንን ኪነጥበቦች ተጠያይቀን ለመለዋወጥ ስለምንጠቀመው add ማድረግም join ማረግም ተጠቃሚ ያረጋል እያረጋቹ
https://www.tgoop.com/+hqpdBAh-vTZhMTA0
Telegram
የመንፈሳዊ ኪነ-ጥበብ ግሩፕ
You’ve been invited to join this group on Telegram.
⛪ ደብረ ታቦር ⛪
➣ቡሄ ማለት ምን ማለት ነው?
➣ችቦ በቤተ ክርስቲያን እይታ ?
➣ጅራፍ ማጮህ ምስጢሩ ምንድን ነው ?
➣ሙልሙል በቤተክርስቲያን አንድምታ እንዴት ይታደላል?
🕯... እግዚአብሔር አምላክ ምስጢሩን ጥበቡን ይግለጥልን !!!
➣ ቡሄ
ቡሄ ብርሃን፣ ደማቅ ማለት ነው፡፡ ጌታችን እና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን በደብረ ታቦር የገለጠበት በዓል የሚዘከርበት እና ለበዓሉም ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል ይሰኛል ፡፡ አንድም ደግሞ ወቅቱ የክረምት ጨለማ አልፎ የብርሃን የሚገለጥበት ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚለወጥበት የመሸጋገሪያ ወቅት ነው፡፡
አበው እንዲህ ሲሉ ወቅቱን ያመላሉ......
“ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት” እንዲሉ፡፡
➣ ጅራፍ
በደብረ ታቦር በዓል በትውፊታዊ መልኩ የሚታየው ምስጢር፤ በኢየሩሳሌም ስለሚሆነው የጌታችን ምስጢራዊ ሞቱ ነው፡፡ ጅራፍ መገመድ(መጥለፍ) እና ጅራፍ ማጮኽ ሁለት ዓይነት ምስጢር የያዘ ትውፊታዊ ተግባር ነው ...
1ኛ... ግርፋቱንና ሞቱን እናስብበታለን፡፡
2ኛ.... አንድም ደግሞ ድምፁን ስንሰማ የባሕርይ አባቱን የአብን ምስክርነት ቃል እንደ ነጎድጓድ ድምፅ ያስታውሰናል፡፡
➣ችቦ
ችቦ የጌታችንን ብርሃነ መለኮት መገለጥ የሚያመለክት ነው፡፡ በምሽት ለምን ይበራል ቢሉ በብርሃኑ ድምቀት የቀኑን መምሸት ያልተረዱ እረኞች በሜዳ ቀርተዋልና ወላጆች ከመንደር ችቦ ለኩሰው ልጆቻቸውን ፍለጋ ሔደዋልና ታሪኩን እያዘከርን በዓሉት እናከብራለን፡፡ አንድም ደግሞ አንድ ምእመን ለሌላው ምእመን መካሪ አስተማሪ መሆኑን መከራ እየተቀበለም አርአያ አንድም ምሳሌ ብርሃን መሆኑን አንድም በሃይማኖትም አርአያ ምሳሌ ይሆንላቸዋል፡፡ ችቦውም በ12 ምሽት ይበራል ብርሃኑ የተገለጠው በዚችው ዕለት ነውና ፡፡
➣ ሙልሙል
በዚህች እለት በችቦ ብርሃን ልጆቻቸውን ፍለጋ የወጡ ወላጆች ዳቦ ጋግረው ይዘውላቸው ወጥተዋል፡፡ ስጦታው ቤተሰባዊነትን ፍቅርንና መተሳሰብን መግለጫ ነው፡፡ ወደ ቤታችን * ቡሄ * እያሉ ለሚመጡ አዳጊዎችም ዘምረው እንዳበቁ የሚሰጥ “ሙልሙል” ዳቦ አለ፡፡ ይህን ማድረጉ ትውፊታዊ ብቻ አይደለም እንደ መጽሐፈ ቅዱስ ሕፃናቱ የደቀመዛሙርት ምሳሌ ናቸው፡፡ መዝሙራቸው ደግሞ ሐዋርያት “የምሥራች” ይዘው የመምጣታቸው ምሳሌ ነው፡፡ ሐዋርያት በገቡበት አገር አስተምረው አጥምቀው የጸጋ ልጅነትን አሰጥተው በረከት አድለው እንደሚሔዱ ሁሉ ልጆችም ዘምረው አመስግነው መርቀው ይሄዳሉና የዚህ ምሳሌ ነው።
፨፨፨አነሳስቶ ያስጀመረን አስጀምሮ ያስፈጸመን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!!!!፨

Forwarded from ተዋህዶ
የበገና መዝሙሮችና ቁጥሮቹን እንዴት ላግኝ?🤔
በገና ምንድነው?🤔
አገልግሎቱስ?🤔
ከበገና ደርዳሪ ምን ይጠበቃል?🤔
መንፈሳዊ ጥቅሙስ ምንድነው ?🤔
ሁሉኑም በአንድ ያገኛሉ ይቀላቀሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በገና ምንድነው?🤔
አገልግሎቱስ?🤔
ከበገና ደርዳሪ ምን ይጠበቃል?🤔
መንፈሳዊ ጥቅሙስ ምንድነው ?🤔
ሁሉኑም በአንድ ያገኛሉ ይቀላቀሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#እንኳን_ለእመቤታችን_ትንሣኤና_ዕርገት_በዓል_አደረሳችሁ
ሸምሸርሸጢን ከሚባለው ከግራር እንጨት የተቀረጸው ታቦት አይነቅዝም አይበላሽም
እንዲሁም መንፈስ ቅዱስ ያደረባት የጌታ ዙፋን የሆነች የወላዲተ አምላክ የታቦተ መቅደስ የድንግል ማርያም ሥጋዋ በምድር አይኖርም ተነሥታለች ዐርጋለች!
ታቦት በወርቅ ልቡጥ እምኵለሄ ዘግቡር እምዕፅ ዘኢይነቅዝ እንዲል ቅዱስ ኤፍሬም
ታቦቱ 👇
1. እግር አለው 👉የንጹሐን አበው ምሳሌ ነው
2. መያዣ አለው 👉 የንጹሐን ምእመናን ምሳሌ ነው
3. በውስጥና በውጪ በወርቅ የተለበጠ ነው 👉 አመቤታችን በነፍሷም በሥጋዋም ንጹሕ የመሆኗ ምሳሌ ነው
4. ፈለግ አለው 👉 የልቡናዋ ምሳሌ ነው
5. ብጽብጽ ወርቅ አለው 👉ሁከት መንፈሳዊ ነው እመቤታችን በጸጋ መንፈስ ቅዱስ ምሥጢራት በልቡናዋ ይወጣሉ ይወርዳሉና
6. አራት ቀለበት አለው 👉 አመቤታችን በአራት ወገን (ከርእይ ከሰሚእ ከአጼንዎ ከገሢሥ) ንጽሕት ናትና
7. ሁለት መሎጊያ አለው 👉 የአዳምና የሔዋን አንድም የዮሴፍና የሰሎሜ ምሳሌ ነው
8. ታቦቱ ርዝመቱ 2 ከንድ ተኩል ፣ ቁመቱ 1 ክንድ ተኩል ፣ ወርዱ 1 ክንድ ተኩል ነው ። ይህ ሲደመር 5 ክንድ ተኩል ነው ይኸውም 5500 ዘመንን የሚያሳይ ነው
የዘመኑ ፍጻሜ ሲደርስ ከአማናዊት ታቦት እመቤታችን ጽላት ጌታ ተገኘ።
እመቤታችን 👇
• ሕሊናዋ ልቡናዋና አእምሮዋ በመንፈስ ቅዱሰ የተሞላ ነው
• ሕይወቷ ለጽድቅ የተሰጠ ነው
• አካሏ ለቅድስና የተሠዋ ነው
• እጆቿ አካለ መለኮትን የዳሠሡ ናቸው
• እግሮቿ ለእኛ መዳን እንዲሆንልን እንዲደረግልን የተንከራተቱ ናቸው
• አንደበቷ ምስጋናን ብቻ ያውቃል
• ፍቅር እና ትሕትና ቋንቋዋ ነው
• በአጠቃላይ ቀድማ ትነሣኤ ልቡናን የተነሣች በመሆኗ የጌታ እናት የዓለም ሁሉ እናት ሆናለች
• ስለዚህም ከጌታ ቀጥላ ከእኛ አስቀድማ ተነሥታለች ዐርጋለች!!!
አቤቱ፥ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ፥ አንተና የመቅደስህ ታቦት" ብሎ ዳዊት እንደተናገረ (መዝ 131፥8)
እርሱ የመቅደሱ ታቦት ተነሥተዋል!!!
“ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ተራ ይሆናል፤ ክርስቶስ እንደ በኩራት ነው.....”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥23
በረከቷ አማላጅነቷ
ልጅዋ የሚቀበለው ጸሎቷ በሁላችንም ላይ ይደርብን🙏🙏🙏
ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን🙏
መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው

Forwarded from መዝሙር ግጥሞች ቤት (ማኔ ቴቄል ፋሪስ)
ርዕስ ፦ መስቀል
ሰብለ ፦ ሠላም ላንች ይሁን እህቴ ኤደን እንዴት ነሽልኝ?
ኤደን ፦ እግዚአብሔር ይመስገን በuጣም ሰላም ነኝ ሰብልየ አንች እንዴት ነሽ የመስቀል በዓል እንዴት ነበር?
ሰብለ ፦ ሰላምሽ ይብዛልሽ እህቴ ኤደን እኔም በጣም ሰላም ነኝ የመስቀል በዓል በጣም አሪፍ ነበር አንች ጋስ?
ኤደን ፦ እሽ እህቴ ሰብለ በዓል እኔጋም በጣም አሪፍ ነበር።
ሰብለ ፦ መልካም እህቴ ኤደን ስለ መስቀል እንድታስረጅኝ ብለሽኝ ነበር አይደል?
ኤደን ፦ አወ እህቴ ሰብለ መስቀል ምን እንደሆነ አላውቅም ዝም በይ በየ አመቱ መስቀል እየተባለ ሲከበር አብሬ አከብራለሁ ግን ትርጉም ምን እንደሆነ አላውቅ እና አንች መንፈሳዊ ግሩብ ስላለሽ ብዙ ታውቂአለሽ እና ስለመስቀል ብዙ ጥያቂዎች አሉኝ ደስተኛ ከሆንሽ ብታስረጅ።
ሰብለ ፦ እሽ ኤደንየ ችግር የለውም ጠይቂኝ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከተረዳሁትና ከተማርኩት ከብዙ በጥቂቱ እመልስልሻለሁ።
ኤደን ፦ እሽ ሰብልየ ጥያቂውን እንድጠይቅሽ እድል ስለሰጠሽኝ በጣም አመሰግናለሁ።
ሰብለ ፦ እሽ ኤደንየ ችግር የለውም ስዓት እየሔደ ስለሆነ ቶሎ ተሎ ጠይቂኝ።
ኤደን ፦ እሽ እህቴ የመጀመሪያው ጥያቂ መስቀል ማለት ትርጉሙ ምን ማለት ነው?
ሰብለ ፦ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አረፍ ጥያቂ ነው። መስቀል ማለት ሰቀለ አመሳቀለ ትምህረተ መስቀል (የመስቀል አድራጊ) ካለው የግዕዝ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም የተመሳቀለ እንጨት ማለለት ነው።
ኤደን ፦ በእውነት ሰብልየ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ።
ሰብለ ፦ አሜን እህቴ ኤደን አብሮ ያሰማልን እሽ ቀጥይ ጥያቂሽን።
ኤደን ፦ እሽ እህቴ ሰብለ እየሱስ ክርስቶስ በመስቀለይ የተሰቀለበት ምክንያት ምንድን ነው ?
ሰብለ ፦ መልካም እህቴ ኤደን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የተሰቀለበት ምክንያት አዳምን በሞተበት ለማዳን ዳቢሎስን በገደለበት ለመግደል ነው።
ኤደን ፦ እሸ እህቴ ሰብለ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አዳም የሞተው እንዴት ነው ዳቢሎስስ አዳምን የገደለው ምን ብሎ ነው?
ሰብለ ፦ እሽ እህቴ ኤደን ጥሩ ጥየቄ ነው አዳም የሞተው ዕፀ በለስ በልቶ ነው ዳቢሎስ ደግሞ አዳምን የገደለው ዕፀ በለስ ብትበላ አምላክ ትህናለህ ብሎ ነው።
ሔደን ፦ እሽ እህቴ ሰብለ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ መስቀል ባይኖር ክርስትና ምን ይሆናል?
ሰብለ ፦ አሜን እህቴ ኤደን አብሮ ያሰማልን መስቀል ባይኖር ክርስትና ትርጉም የለውም ምክንያቱም አባታችን ቅዱስ ያሬድ እንደተናገረው መስቀል የሰላም ምልእክት ነው ዳቢሎስ ሞቶበታል እኛ ድነንበታል ሲል ተናግሮታል ስለ ዚህ መስቀል ምልእክት ነው፣ መድኃኒት ነው፤ መስቀል ደህንነት የተፈፀመበት ነው። እንዲሁም ድንግል ማርያምና መስቀል ለነገረ ድህነት ትለቅ ቦታ አላቸው በተጠማሪም ድንግል ማርያመና መስቀል ለአዳም የተሰጡት የተስፋ ቃል ናቸው።
ኤደን ፦ በእውነት እህቴ ሰብለ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ካልሰለቸሽና ካለደከመሽ አሁንም ጥያቄ አለኝ።
ሰብለ ፦ አሜን እህቴ ኤደን የእግዚአብሔር ቃል መቼም አይሰለችም አያደክምም ጠይቂኝ።
ኤደን ፦ እሽ እህቴ ሰብለ መስቀልን ለምን እናከብራለን?
ሰብለ ፦ እሽ እህቴ ኤደን መስቀልን የምናከብረው ጌታችን እየሱስ ክረስቶስ የተሰቀለበት ዳቢሎስን ድል የነሳበት እኛ የዳንበት ስለሆነ ነው። እንዲሁም መስቀል የሚገድልና የሚያድን ነው።
ኤደን ፦ እሽ እህቴ ሰብለ መስቀል የሚገድል እና የሚያድን ነው ስትይ ምን ማለትሽ ነው?
ሰብለ ፦ እሽ እህቴ ኤደን መስቀል የሚያድን ነው ስል እኛ ድነንበታል መስቀል ገዳይ ነው ስል ደግሞ ዳቢሎስ ሞቶበታል ማለቴ ነው:: አባታችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እንዲህ ብሎል ክርስቶስ በመስቀሉ ዳቢሎስን ገደለው ስለዚህ መስቀል ዳቢሎስ የሞተበት እኛ የዳንበት ነው ማለት ነው እህቴ ኤደን አሁንስ ግልፅ ሆነልሽ?
ኤደን ፦ አወ እህቴ ሰበለ ግልፅ ሆኖልኛል ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ እሽ የመጨረሻ ጠያቄ ልጠይቅሽና ይበቃናል እህቴ ሰብለ አንድ መፅሐፍ ቅዱስ ሳነብ ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል ከሰባት እንጨት የተዘጋጀ ነው ይላል ሰባት የሆነበት ምክነንያት ምነድን ነው?
ሰብለ ፦ እሽ እህቴ ኤደን እኔም ስራ አለኝ የመጨረሻሽን ጥያቄ ልመልስልሽና እንሰነባበታለን። ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል እንጨት 7 የሆነበት ምክንያ 7ቁጥር በእብራዊያን ፍፁም ቁጥር ማለት ነው እንዲሁም የሰው ልጅ የተፈጠረው ከ7 ባህሪያት ነው ማለትም ከአራቱ ባህርያተ ስጋና ከሶስቱ ባህርያተ ነፍስ ነው።
ኤደን ፦ እሽ እህቴ ሰብለ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛለልሽ በዙ ነገር አሳወቅሽኝ በእውነት ከለብ አመሰግናለሁ።
ሰብለ ፦ አሜን ኤደንየ ችግር የለውም እንዲህ የጠፋሽን ነገር ጠይቂኝ እኔም የቻልኩትን እመልስልሻለሁ አሁን ስአት እየሔደ ስለሆነ ወደ ቤቴ ልሔድ ቻው እሽ ኤደየ የኔ ቆንጀ።
ኤደን ፦ እሽ ሰብልየ ቻው መልካም ቀን ይሁንልሸ።
ሰብለ አሜን ኤደንየ ለሁላችን።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን !!

#ነሐሴ ፳፬ - ክብረ በዓል
" የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው" ምሳ. ፲፥፯
እንኳን ለቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት (መምሕረ ትሩፋት)፣ ለቅድስት ክርስቶስ ሠምራ (ጻድቅት)፣ ለቅዱስ ቶማስ ዘመርዐስ እንዲኹም ለአበው አብርሐም ፣ ይስሐቅና ያዕቆብ ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ ።
@kinexebebe
" የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው" ምሳ. ፲፥፯
እንኳን ለቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት (መምሕረ ትሩፋት)፣ ለቅድስት ክርስቶስ ሠምራ (ጻድቅት)፣ ለቅዱስ ቶማስ ዘመርዐስ እንዲኹም ለአበው አብርሐም ፣ ይስሐቅና ያዕቆብ ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ ።
@kinexebebe
ታምሩ ብዙ ነው
መምህር ትህትና አባ ተክለሃይማኖት
ታምርህ በዛብኝ በዕለት በዕለት
አሐዱ አብ ቅዱስ ወላዲ አሰራጺ
አሐዱ ወልድ ቅዱስ ብለህ ተወላዲ
አሐዱ መንፈሰ ቅዱስ ነው ብለህ ሰራጲ
አስተማርክ ሰበክ በወንጌል አዋጅ
ሥላሴ ዕሩየ ሰባኪ ነህና
ላመሰግንህ እኔ በፍጹም ትህትና
የአንተ ውለታ በዝቶብኛል ና
አባ ባርከኒ በቅዱስ መሰቀልህ
ሁልጊዜ ልናገር ከጣፋጩ ገድልህ
ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈሰቅዱሰ
ልደትህ የሆነ በወርኃ ታኃሳስ
ማጥንትህ የሆነ በወርኃ ህዳር
ፍልሰትህ የሆነ በወርኃ ግንቦት 12
እንደዚህም ሆነ አንደበትህ ይላል ሥላሴ ሥላሴ
አባቴ ይደንቀኛል ገድልህ ለሁል ጊዜ
ለኔም አንተ ነህና ክብርና ሞገሴ
መድኃኒተ ኩና ለሕምምት ነፍሴ
ዳቤህን በልቼ ጸበልክን ጠጥቼ
እኖራለሁ ከአንተ ሁሌ ተጠግቼ
ኢቲሳ ትናገር አስተዳደግህን
ዳሞትም ትመስክር ጣዕም ስብከትህን
ታውራ አማራ ሳይንት ሕሙማን መፈወስህን
በፀሎተ ሚካኤል ደጅ ትህትና መዝራትህን
ደሞ መንበረ ሥላሴ የአጠንክባት ቦታ
በዛች ሐይቅ ደሴት ያረከው ታምራት
ምድሪቷን አረካት የጸባኦት ቦታ
ደብረ ዳሞ ወተህ ስትል ሃሌ ሉያ
አምላክህ ሸለመህ የመላዕክትን ክንፍ ደርቦ ደራርቦ
ጎብኝተህ ስትጨርሰ ገዳማትን ትግሬ
ለብሰህ ተጎናጽፈህ መልበሰ ዝማሬ
ሄድክ ቀራንዮ ሀገሩ ለህሬ
ሁሉንም ጨርሰህ መጣህ ደብር አስቦ
እኔስ ይገርመኛል የአንተ ተውሀቦ
በሁለት እግርህ ቆመህ የፀለይክባት ቦታ
ደሞም በአንድ እግርህ የቆምክባት ቦታ
በረከት ይገኛል ከማያልቀው ጸጋህ
ለዚህ ድንቅ ውለታህ አባቴ እንዴት ላመስግንህ
የኢትዮጵያም ምድር ውለታህ በዝቶባት እንዴት ታመስግንህ
ውለታህ በዛብኝ እንዴት ላመስግንህ
ታምረህ በዛብኝ እንዴት ላመስግንህ
ትርምትህ በዛብኝ እንዴት ላመሰግንህ:
@kinexebebe
መምህር ትህትና አባ ተክለሃይማኖት
ታምርህ በዛብኝ በዕለት በዕለት
አሐዱ አብ ቅዱስ ወላዲ አሰራጺ
አሐዱ ወልድ ቅዱስ ብለህ ተወላዲ
አሐዱ መንፈሰ ቅዱስ ነው ብለህ ሰራጲ
አስተማርክ ሰበክ በወንጌል አዋጅ
ሥላሴ ዕሩየ ሰባኪ ነህና
ላመሰግንህ እኔ በፍጹም ትህትና
የአንተ ውለታ በዝቶብኛል ና
አባ ባርከኒ በቅዱስ መሰቀልህ
ሁልጊዜ ልናገር ከጣፋጩ ገድልህ
ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈሰቅዱሰ
ልደትህ የሆነ በወርኃ ታኃሳስ
ማጥንትህ የሆነ በወርኃ ህዳር
ፍልሰትህ የሆነ በወርኃ ግንቦት 12
እንደዚህም ሆነ አንደበትህ ይላል ሥላሴ ሥላሴ
አባቴ ይደንቀኛል ገድልህ ለሁል ጊዜ
ለኔም አንተ ነህና ክብርና ሞገሴ
መድኃኒተ ኩና ለሕምምት ነፍሴ
ዳቤህን በልቼ ጸበልክን ጠጥቼ
እኖራለሁ ከአንተ ሁሌ ተጠግቼ
ኢቲሳ ትናገር አስተዳደግህን
ዳሞትም ትመስክር ጣዕም ስብከትህን
ታውራ አማራ ሳይንት ሕሙማን መፈወስህን
በፀሎተ ሚካኤል ደጅ ትህትና መዝራትህን
ደሞ መንበረ ሥላሴ የአጠንክባት ቦታ
በዛች ሐይቅ ደሴት ያረከው ታምራት
ምድሪቷን አረካት የጸባኦት ቦታ
ደብረ ዳሞ ወተህ ስትል ሃሌ ሉያ
አምላክህ ሸለመህ የመላዕክትን ክንፍ ደርቦ ደራርቦ
ጎብኝተህ ስትጨርሰ ገዳማትን ትግሬ
ለብሰህ ተጎናጽፈህ መልበሰ ዝማሬ
ሄድክ ቀራንዮ ሀገሩ ለህሬ
ሁሉንም ጨርሰህ መጣህ ደብር አስቦ
እኔስ ይገርመኛል የአንተ ተውሀቦ
በሁለት እግርህ ቆመህ የፀለይክባት ቦታ
ደሞም በአንድ እግርህ የቆምክባት ቦታ
በረከት ይገኛል ከማያልቀው ጸጋህ
ለዚህ ድንቅ ውለታህ አባቴ እንዴት ላመስግንህ
የኢትዮጵያም ምድር ውለታህ በዝቶባት እንዴት ታመስግንህ
ውለታህ በዛብኝ እንዴት ላመስግንህ
ታምረህ በዛብኝ እንዴት ላመስግንህ
ትርምትህ በዛብኝ እንዴት ላመሰግንህ:
@kinexebebe
https://www.tgoop.com/ShareGifts_bot/ShareGifts?startapp=r_394755665
💥I have already won $27.2!🎁 Get $120.00 Every Day💵 Earn $5 For Every Referral💰 Click the link Play for free and start earning!
💥I have already won $27.2!🎁 Get $120.00 Every Day💵 Earn $5 For Every Referral💰 Click the link Play for free and start earning!