Telegram Web
If someone will suffer the consequences for what they did to your heart, then you're allowing them to hurt you a second time in your mind.

@kmemuwaaa 🥀
@kmemuwaaa 🥀
👍4🤔21
Messages in this channel will be automatically deleted after 1 week
Messages in this channel will no longer be automatically deleted
👍98
😊ደግመህ አታንኳኳ!!!!
አንዳንድ ጊዜ እነርሱ ዘንድ ምን ያህል ቦታ እንዳለን የማናውቃቸውን ሰዎች በር እንቆረቁራለን። ነገር ግን ሆን ብሎ በፊትህ የሚከረቸምብህ በር ላይ ቆመህ ደግመህ እንዳታንኳኳ!!!
የጌታህን በሮች ለማን ትተህ?
@maku76
@kememuwaaa
👍72
ሀይለኛ ማንነትህን ሚመጥንህ ቦታ ብቻ ተጠቀመው
👍73
አንዳንድ😏 መፈጠር የለበትን😞 ነገር ያለቦታና ጊዜው🕐 እንፈጥራለን እኛው እራሳችንም😔 እንጎዳበታለን🥺💔 ስቃያችንን😩 የሚረዳን🥴 እንፈልጋለን ግን አንድም የሚረዳን የለም👎👤 ላይሰሙን👂 ያስጮሁናል🗣 ይበልጥ እኛን ያቆስሉናል🤕 በቁስል ላይ እንጨት እንደመስደድ🥺🥵🥀
𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨 🥀
10
አስተናጋጅ ማፍቀር ከባድ ነገር ነው

ክፍል ውስጥ ቁጭ ብዬ እራሱ ተማሪዎች ሲያጨበጭቡ ትዝ ትለኛለች😒
😁252
ከሰው መሀል ነኝ ምናልባትም ሁካታ ከሚፈጥሩትም ዋነኛዋ ልሆን እችላለው
ግን............. የምጮኸው እና የማውከው ውስጤ ያለውን ጩኸት ላለመስማት ነው😔💔💔
♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙       ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒
21👍3
ስለ ተሳምክ ደስ አይበልህ ስለመሳም ማወቅ ከፈለክ ክርስቶስን ጠይቀው........ስለ ይሁዳ ይነግርሀል🙏💟💟
♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙       ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒
👍355
SEAN SHIZEE
ንግስቴ ነሽ
ሳቄ ተመለሰ ተደሰትኩኝ
ሂወት ዘራሽልኝ እንደ አዲስ ቆምኩኝ
ከላይ የተሰጠሺኝ እድሌ ነሽ የኔ ነሽ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ንግስቴ ነሽ የምወዳት ፍቅሬ
የምሳሳልሽ የሌተቀን ህልሜ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

@kmemuwaaa
7👍4
እኔ ፍቅረኛ ማልይዘው
ፍቅርን ጠልቼ ሳይሆን

@kmemuwaaa
@kmemuwaaa


መለያየትን ስለ ምፈራ ነው


@kmemuwaaa
7👍2
ወርቅ ወርቅ ከመሆኑ በፊት ብዙ ነገሮችን አልፎ ነው ወርቅ ለመባል የበቃው


አንተም ሰው ለመባል ገና ብዙ ፈተናዎች ውስጥ ማለፍ አለብህ


@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
6👍3💩1
አንተ ጋር ቦታ ካለኝ ...
እኔ ጋም አይጠፋም.......🥀

@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
👍5
84ed779a5d02544241555c2e3050b118
<unknown>
☝️

@kmemuwaaa
@kmemuwaaa

Eyebeza nw👆👆👆
👍7
❤️አትሂድብኝ🌺
      :¨·....................:¨·.

አንተን ሳገኝ . . .😊
ከሠማዩ ጥጋት ይመስለኛል የቆምኩ
ከሁሉ በልጬ ዓለምን የጨበጥኩ፤
እኔ ፀሐይ ሆኜ አንተ ውብ ጨረቃ
ሌት ከቀን ስንቦርቅ ህይወታችን ደምቃ፤
ከዛም ይሰማኛል በልቤ ደስታ
በሐሴት መሞላት የፍቅር እርካታ፤🤗
@kmemuwaaa
አንተን ሳጣ . . .😔
ከባህር ጠለል ስር ልክ እንደተጣልኩኝ
መኖር ያቅተኛል ሁሉም ጨላልሞብኝ፤
እንባዬ ገንፍሎ በዝቶብኝ ትካዜ
እሸበራለሁኝ በናፍቆት አባዜ፤😞
ወዘናዬ ጠፍቶ ውበቴ ተገፎ
በአጥንቴ እቀራለሁ ስጋዬ ተራግፎ
   𝖆😢
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
ሼር አደራ🙏
👍18
🖤ግን ለምን🥺

የውስጤን ዘርግፌ,,,,,,
  እኔነቴን ብሰጥሽ
ምኞት፣ፍላጓቴን,,,,,,,,
  ገልጬ ብነግርሽ፣
ፍቅሬን አጣጥለሽ,,,,,,,
   ዝቅ አርገሽ ገመትሽው
መውደዴን አርቀሽ,,,,,,,,,
     ማፍቀሬን ጠላሽው።
        
@kmemuwaaa
ውደዴን,,,,,,,,አርክሰሽ፣
   ማድነቄ ,,,,,,,,አቅልለሽ፣
መቅረቤን,,,,,,,,አውግዘሽ፣
   እንዳልነበር,,,,,,,አርገሽ፣
ከጓዳና ወጠሽ,,,,,,,,,
    አጋልጠሽ ሰጠሽው፣
ማፋቀሬን,,,,,,,ገደልሽው።

❤️
@kmemuwaaa 🥀
❤️
@kmemuwaaa 🥀
👍20😁2
Ethiopian music: king family Ney Mela(ነይ መላ) New Ethiopian music…
<unknown>
@kmemuwaaa
ከአንዲት ኮረዳ ፍቅር ይዞኝ❤️
ግን ምን ያደርጋል መላ የለኝ🤷
የኔ ናት ብዬ wek ባበላት🚶🚶‍♀
ሹገር መጣና ከእጄ በላት😋
ቃሏን አጠፈች ለመላ ብላ 😏
አደረገችኝ ሞኝ ተላላ😭😭😭
join us @kmemuwaaa
@kmemuwaaa
6👍4👏3
በምንም ነገር ከጥረት ቀጥሎ መፅናት አለብህ በጥረትህ ዉስጥ ካልፀናህ ሁሌም ጥረት ዉጤት ሳይሆን ህልም ነው የሚሆነው ፅናት ከሌለህ ፀሐይን በስተ ምእራብ እንደ መጠበቅ ማለት ነው
!!!🧑‍🦯🧑‍🦯🧑‍🦯


https://www.tgoop.com/kmemuwaaa
https://www.tgoop.com/kmemuwaaa
https://www.tgoop.com/kmemuwaaa
👍11🌚3🔥1
2025/07/12 16:54:25
Back to Top
HTML Embed Code: