Forwarded from 🥀ŜÊĹĨŇ 🖤 (❤️🖇🧸)
ሁሉንም ነገራቶች የምንፅፋቸውና የምንናገራቸው ቢሆንም በልብ ላይ የሚቀሩ ከንግግር በላይ የሆኑ ነገራቶች አሉ።
Forwarded from 🥀ŜÊĹĨŇ 🖤 (❤️🖇🧸)
•
•
"የኔ ሳቂታ" እጁን ዘረጋልኝ ምንድነው? ደንሼ አላውቅም ማለቴ አልችልም። "ካልሞከርሽ አትችዪም!" ላስከፋው አልፈለኩም ተ ነ ሳ ሁ ግራ እጄን ከትከሻው ቀኝ እጄን ከግራ እጁ አጣመራቸው በቀኝ እጁ ወገቤን በመያዝ ይበልጥ አቀራረበን "አ ይ ደነግጥም ልቤ ለሌላ..." አ ስ ረ ቀ ረ ቀ ው
ጥዑም ድምፁን እየሰማሁ እንቅስቃሴውን ለመከተል ሞከርኩ ግን ፍርሀቴንና የልብ ምቴን መቋቋም አልቻልኩም.. መዝፈኑን አቁሞ በሚሰረስሩ ዓይኖቹ የ ሆ ነ አይነት አስተያየት እያየኝ..
ለምን ትፈሪኛለሽ?
እ እኔንጃ አንተ ለምን እንዲ ታየኛለህ?
እያት እያት ይለኛል
ማ ን?
ልቤ
ቲ.. እብድ፥ ደሞ ድምፅህ ያምራል
ካንቺ ሳቅ ባይበልጥም
ስትሽኮረመሚ ይበልጥ ታምሪያለሽ
ኦ.. በ ቃ አትሟዘዝ…………………………………

አንች'ኮ ጠዋት ነሽ! ከፀሀይ እኩል ትወጫለሽ!
አንች'ኮ ምሽት ነሽ! ከጨረቃ ጋር ብቅ ትያለሽ!
አንች'ኮ እውነት ነሽ! ትናፍቂኛለሽ እንጂ አትቀሪም!
አንች'ኮ ህልሜ ነሽ! ከእንቅልፌ እኩል ትመጫለሽ!
በቃ አንች'ኮ ለኔ ሁሉም ነሽ!
የትም እንዴትም በምንም ሁኔታ!
አጥቼ ማገኝሽ አግኝቼ የማጣሽ ትዝታዬ አሁኔ እና ተስፋዬ ነሽ!
ብርቅርቅ ቀን ውዶችዬ❤
አንች'ኮ ምሽት ነሽ! ከጨረቃ ጋር ብቅ ትያለሽ!
አንች'ኮ እውነት ነሽ! ትናፍቂኛለሽ እንጂ አትቀሪም!
አንች'ኮ ህልሜ ነሽ! ከእንቅልፌ እኩል ትመጫለሽ!
በቃ አንች'ኮ ለኔ ሁሉም ነሽ!
የትም እንዴትም በምንም ሁኔታ!
አጥቼ ማገኝሽ አግኝቼ የማጣሽ ትዝታዬ አሁኔ እና ተስፋዬ ነሽ!
ብርቅርቅ ቀን ውዶችዬ❤
Forwarded from 🥀ŜÊĹĨŇ 🖤 (❤️🖇🧸)
ተጋበዙልኝ!!!
👉በእርግጥ ሰንበትን ጠብቄ እና ሲጨንቀኝ ቤተ ክርስቲያን የምሄድ ብሆንም በተቻለኝ ሁሉ ግን አማኝ ነኝ ለዛውም የማልደራደር።
አንድ ቅዳሜ በቤተ ክርስቲያኑ አጠገብ አልፌ ልሄድ ስል ሁሌ ከሴት ጉያ የማይጠፋው ጓዴ ነጠላውን በወጉ እንኳን ሳይለብስ እንደ አትሌት ለደረጃ እንደ ሚሮጥ ሰው እየተክለፈለፈ ሲገባ አየሁት።
አስገርሞኛል!
ትንሽ አለፍ እንዳልኩኝ አንድ ወቅት ከፍቅረኛው ጋር ራት ሲበሉ ፈስ ፈስተሀል ብላ ድጋሜ አጠገቤ ድርሽ እንዳትል ብላ ያሰናበተችውን በቅርብ ሩቅ የማወቀውን ምስኪን ገና ከሩቁ እጁን ወደላይ ዘርግቶ ቅጥር ጊቢውስጥ ሳይደርስ ፀሎቱን የጨረሰ ይመስለኛል።
እና እሱም በፍጥነት ሲገባ የምፅዓት ቀን የደረሰ መሰለኝና ደንግጬ በስልኬ የከፈትኩትን "አይከብድም ወይ በልብ ያለን ሰው መርሳት" የሚለው የታምራትን ሙዚቃ እየተጣደፍኩ ዘጋሁት ።
ካለ ነጠላ ብገባ የምቀሰፍ ሁሉ እየመሰለኝ ቀስ ብዬ ተራመድኩና አማትቤ ከበሩ አለፍኩና ሁለት ጎረምሶችን በግራ አንድ በእድሜ ገፋ ያሉ አባትን በቀኘ አሰልፌ ምን ብዬ እንደ ምፀልይ ግራ ቢገባኝም እጆቼን ወደላይ ዘርግቼ ተንበረከኩ አጠገቤ ያሉት አባት "አምላክ ሆይ የሚሆንብንን ተመልከት ረሳህን መሰለኝ አባት ሆይ እባክህን የተሻለውን አምጣልን" ካሉ በኋላ ሙሉውን ለማድመጥ አልታደልኩም ድንገት በግራ በኩል "እንዴት ጫት ይዘህ ቤተክርስቲያን ትገባለህ አሁን ሌሎቹ ቢያዬህስ!?" የሚል ትንሽ ንዴት የተቀላቀለበት ንግግር ሰምቼ ዞር አልኩ።
"ቁርዓኑ ያለበትን ፌስታል ያነሳሁ መስሎኝ ነው'ኮ" አለው
"ደግሞ እኔን ከመናገርህ በፊት የራስክን ጥፋት አስተካክል የፀሎት መፅሀፉን ዘቅዝቀህ አትያዘው ታስባንናለህ!"
ብሎ በግራ እጁ የያዘውን አዲስ የፀሎት መፅሐፍ ጠቆመው አላስችል ስላለኝ ቀስ ብዬ ዞር አልኩኝ እውነትም የፀሎት መፅሀፍ ነው። ንትርካቸውን ቀጠሉ
" እና ቁርዓኑን አልያዝከውም!?", ብሎ በንዴት ተናገረው
"እሺ ከዛስ መስጊድ እንዴት ልንገባ ነው!? "
እኔም የእነሱን ንትርክ ሳዳምጥ የኔዋን ፀሎት ረሳሁ
በመሀል ግን አንድ የወጣት መነኩሴ የሚያምር ፂም እና ግርማ ሞገስ ያላቸው አባት ወደ ቅጥር ግቢው ገቡ።
ሁለቱ ሲነታረኩ የቆዬ ወጣቶች
ብዙ አመት የተለዬትን አባታቸው እንዳገኙ ልጆች በመስቀሉ ተባርከው አንድላይ እግ እግራቸው ስር ወደቁ
በኋላም
"ኡፍፍፍፍፍ ተመስገን አየህ የነሱ ተክለሀይማኖት እኛንም አገዘን!"
" ምን ማለት ነው!?"
ሁለተኛው ወጣት
"ዴቯ ግን ጳጳስ ብትሆን ያምርባታል ከማስጠንቀቂያ ጋር ቢሆንም ቁርዓኑን ነው የሰጠኝ እዚህ እንደጨረሳችሁ ታች ያለው መስጊድ ጋር በፍጥነት ሂዱ ተብለናል!" 🙄
እኔም ቀስ ብዬ እንደዛ ከልባቸው ሲፀልዬ ለነበሩ አባት ያየሁትን እና የሰማሁትን ሁሉ ነገርኳቸው እሳቸው ግን አሁንም ከፀሎታቸው ፈቀቅ አላሉም እኔም በመጨረሻ ይችን ብዬ ፀለይኩ
"ፈጣሪ የአባቶቻችንን ፀሎት ይስማልን" " አሜን🙏🙏🙏"
በፍቃዱ እንደተከተበ አንብባችሁ አጋሩ ለሌሎቹም መልካም ቀን🙏

በጫወታችን መሀል..."ባል ፈልግልኝ"..... አለችኝ
ምን አይነት?.....አልኳት
"ጥሩ ጸባይ ካለው ይበቃኛል።"
የምሯን እንደሆነ ሁለ ነገሯ ይናገራል.....ጉጉቷ እንጀቴን በላው።
ፍቅረኛ ኖሮሽ ያውቃል? አልኳት።
ጥያቄውን ለማለስለስ ስታገል በደረቁ ወጣብኝ።
"ነበረኝ"
"ዛሬ ነገ እያለ ሕልሙ ላይ ተመስጦ ድክመቴን እያጎላ፣ እያሳጣ... ከዛሬ ነገ እንጋባለን እያለ ቀኔን እድሜዬን በልቶ ተልካሻ ምክንያቶችን ጠቃቅሶ ተለየኝ። አሁን ሌላ ከእኔ በአስር አመት የምታንስ ጉብል አግብቶ ይኖራል"
ምናለ.....
ካልወደድካት፣ ካላገባሃት ብትተዋት፣ ቀኗን ባታኝከው!! ውበቷ ሳይደበዝዝ፣ የከጀለችውን አማርጣ በጊዜዋ ታግባ። ጊዜ ለሴት ልጅ ከወንድ ልጅ የበለጠ ትርጉም አለው።
አዎ! እሱ ጋ ያመኛል !

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Bedenb Adamtu 😔🥺
Forwarded from 🥀ŜÊĹĨŇ 🖤 (❤️🖇🧸)
አይንሽ ሲርበኝ ሳቅሽ ሲጠማኝ
ህመምሽ ህመም ሆኖ ሲሰማኝ
ስሜ ይመስል ስምሽ ሲጠራ
ድንግጥ እርብትብት ስል እያየሽኝ
''ጠላሁሽ ስልሽ ለምን አመንሽኝ''🎵🎶
ህመምሽ ህመም ሆኖ ሲሰማኝ
ስሜ ይመስል ስምሽ ሲጠራ
ድንግጥ እርብትብት ስል እያየሽኝ
''ጠላሁሽ ስልሽ ለምን አመንሽኝ''🎵🎶
Forwarded from 🥀ŜÊĹĨŇ 🖤 (❤️🖇🧸)
እንጋጥጬ ለመንኩ ፍቅር ስለራበኝ
...ሰላም ስለጠማኝ
ለፍቅር የሞተው እግዜሩ ከሰማኝ
...
አላስገባሁ መባዕ አልሰጠሁም ምፅዋት
ሰርክ አላስቀደስኩም አልሰገድኩም ጥዋት
ዝምብዬ እረጫለሁ የዕባዬን መስዋዕት
...
“ሰላሙን አብዛልን
ፍቅርህን ላክልን
ያንድነትን ሸማ
አጎናፅፈን ጌታ አከናንበን እያልሁ”
... እለምነዋለሁ
የቀራጩን እምባ
የሀጥዑን እምባ ሲቀበል ስላየሁ
.[አባት ሆይ ሰላምህን ስጠን🙏]
...ሰላም ስለጠማኝ
ለፍቅር የሞተው እግዜሩ ከሰማኝ
...
አላስገባሁ መባዕ አልሰጠሁም ምፅዋት
ሰርክ አላስቀደስኩም አልሰገድኩም ጥዋት
ዝምብዬ እረጫለሁ የዕባዬን መስዋዕት
...
“ሰላሙን አብዛልን
ፍቅርህን ላክልን
ያንድነትን ሸማ
አጎናፅፈን ጌታ አከናንበን እያልሁ”
... እለምነዋለሁ
የቀራጩን እምባ
የሀጥዑን እምባ ሲቀበል ስላየሁ
.[አባት ሆይ ሰላምህን ስጠን🙏]
Forwarded from 🥀ŜÊĹĨŇ 🖤 (❤️🖇🧸)
የሠው ልጅ ልብ❤️ 442,000 ዶላር ያወጣል ታዲያ በነፃ የሰጠሁሽን ልቤን ለምን 💔💔💔💔 ፈለግሽ?????🥹
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Forwarded from 🥀ŜÊĹĨŇ 🖤 (🦋🦋)
ሳቂታና ተጫዋች መሆንህን
አይተው ሊንቁህ ከሞከሩ .....
እስካሁን ያላዩትን ያን ማንነትህን
አሳያቸው!!
አይተው ሊንቁህ ከሞከሩ .....
እስካሁን ያላዩትን ያን ማንነትህን
አሳያቸው!!