Telegram Web
የግሥ አወራረድ ከሀ እስከ ፐ ይህንን ይመስላል። ይህንን የላከልንን ዲ/ን ማኅቶትን እናመሰግናለን። ግሡን በሚገባ ለገሠሡልን ለሊቁ ቅዱስ ያሬድ ዘባሕርዳር ረጅም እድሜን ይስጥልን።

https://www.tgoop.com/learnGeez1
ወበእንተዝ ኀሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ።
ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምአኒ ቃለከ።

እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ።
ክፍል 1
መጋቤ ብሉይ ዳንኤል አጥናፉ
📜 የግእዝ ቋንቋ ትምህርት
ክፍል ፩ (1)


🎤 በመጋቤ ብሉይ ዳንኤል አጥናፉ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
          ፳፻፲፯ ዓ.ም ዘመነ ማቴዎስ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

መኑ ውእቱ ብእሲ ዘይፈቅድ ሐይወ?
ወያፈቅር ይርአይ መዋዕለ ሠናያተ?
ክላእ ልሳነከ እምእኩይ፤
ወከናፍሪከኒ ከመ ኢይንብባ ጕሕሉተ።
ተገሐሥ እምእኵይ ወግበር ሠናየ፤
ኅሥሣ ለሰላም ወዴግና።

መዝ. ፴፫፥፲፪-፲፬


እንቋዕ ለሐዲስ ዓመት ፳፻፲፯ ዓ.ም በሰላም ወበጥዒና አብጽሐክሙ አብጽሐነ። እንቋዕ እምዘመነ ዮሐንስ ኀበ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አዕደወነ።

ናፍቅር ሰላመ ወንግበር ሠናየ ከመ ንርአይ ዘመነ ሠናያተ። ሠናያት ምግባረ ሰብእ ይወልዱ ዘመነ ሠናይ። ያርእየነ ሰላማ ወፍቅራ ለቤተክርስቲያን ቅድስት ወለሀገሪትነ ኢትዮጵያ ጽንዕት።

ሠናይ ሐዲስ ዓመት ይኵን ለክሙ

፩ሩ ለመስከረም ፳፻፲፯ ዓ.ም

🌼🌼🌼  🌼🌼🌼  🌼🌼🌼 🌼🌼🌼
🌼🌼🌼   🌼🌼🌼      🌼      🌼🌼🌼
     🌼        🌼    🌼       🌼              🌼
  🌼 🌼      🌼 🌼         🌼             🌼
🌼      🌼    🌼             🌼             🌼
🌼       🌼    🌼            🌼             🌼🌼
🌼🌼🌼  🌼🌼🌼  🌼🌼🌼   🌼🌼🌼
2024/12/22 00:36:32
Back to Top
HTML Embed Code: