Telegram Web
ምባፔ በጉዳት ጨዋታ ያመልጠዋል !

ፈረንሳዊው የ ፒኤስጂ ኮከብ ኪሊያን ምባፔ ባገጠው ጉዳት ምክንያት ፒኤስጂ በዛሬው ዕለት ከ ሌንስ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ እንደማይሰለፍ ይፋ ሆኗል።
@livescoreET
➥ ከ2013/14 ጀምሮ ከፔናልቲ ሳጥን ውጪ ብዙ ጎሎችን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች:

❶ ሊዮኔል ሜሲ 59
❷ ክርስትያን ኤሪክሰን 24
ፍሊፕ ኩቲኒዮ 24
ሀካን ቻናሎግሉ 24
❸ ክርስትያኖ ሮናልዶ 23
ድረስ መርትንስ 23
@livescoreET
🇩🇪 ማርክ አንድሬ ቴርስተገን በግብ ጠባቂነት ያለው ቁጥራዊ መረጃ :

🏟 ❹❾❽ ጨዋታዎች አደረገ
⚽️ ❹❼❽ግቦች ተቆጠሩበት
🧤 በ❶❾❾ ጨዋታዎች ግቡን አላስደፈረም ።
@livescoreET
ሰርጅዮ ራሞስ ከጨዋታ ውጪ ሆኗል !

የሪያል ማድሪዱ አምበል ሰርጅዮ ራሞስ ከ ጉዳት አገግሞ ሀሙስ እና አርብን ከቡድኑ ጋር ልምምድ ቢሰራም ዛሬ ኦሳሱናን ከሚገጥመው የቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል ።

ዚነዲን ዚዳን ከፊታቸው ከ ቼልሲ እና ሲቪያ ጋር ተጠባቂ ወሳኝ ጨዋታ ሲኖርባቸው ኮከባቸው ለቀጣይ ጨዋታዎች ሙሉ ዝግጁ እንዲሆን በማሰብ አለመካተቱ ተገልጿል ።

ሰርጅዮ ራሞስ ለ ሎስብላንኮዎቹ ጨዋታ ካደረገ ከወራት በላይ ተቆጥሯል ።
@livescoreET
ኔይማር የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተባለ !

ብራዚላዊው የ ፒኤስጂ ኮከብ ኔይማር በታሪክ ለ አራተኛ ጊዜ የ "ሳምባ ዲ ኦሮ " አመታዊ ሽልማት አሸናፊ መሆኑ ይፋ ተደርጓል ።

ሽልማቱ በአውሮፓ ምርጥ ብቃታቸውን ያሳዩ #ብራዚላዊያን ተጫዋቾች ብቻ የሚሸለሙበት መርሐ ግብር ነው ።
@livescoreET
ፍራንኮ ባሬሲ እና ፓውሎ ማልዲኒ በ196 ጨዋታዎች በመሀል ተከላካይነት ተጣምረው ተጫውተዋል በነዝህ ጨዋታዎች ያስተናገዱት ጎል 23 ብቻ ነው።👏👏
@livescoreET
OFFICIAL

ኦስካር ሚንጉዌዛ ከባርሳ ጋር ውሉን ሲያድስ እስከ 2023 ከክለቡ ጋር ለመቆየት ተፈራርሟል።
@livescoreET
ሰርጂዮ ሮቤርቶ ባርሳን ሊለቅ ይችላል ሲል AS አስነብቦል።
@livescoreET
🇧🇷የሮናልዲንሆ እና የኔይማር በባርሴሎና ላይ ያለቸው ቁጥራዊ መረጃዎች📊

👀ለናንተ ማን ይበልጣል?

@livescoreET
አንደ Nizaar Kinsella - Goal ዘገባ ከሆነ ቼልሲ ከተጫዋቾች ሽያጭ የተገኘውን ገንዘብ ድንቅ ተጨዋች ለማስፈረም ዝግጁ ናቸው ፣ የቦሩስያ ዶርትሙንድ ኤርሊንግ ሃላንድ እና የኢንተር ሮሜሉ ሉካኩ ክለቡን ቀልብ ስበዋል ፡፡
@livescoreET
ኔይማር በክረምቱ ወደ ባርሴሎና ለመመለስ ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ዝግጁ ነው ፣ ለዚህም ነው እስካሁን ከፒ ኤስ ጂ ጋር ውሉን ያላሳደሰው እሱ የባርሴሎና የመጀመሪያ እላማ ነው።

ምንጭ: #RAC1

@livescoreET
🥳 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ

@livescoreET
#BREAKING

የግሌዘር ቤተሰቦችን በመቃወም የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ባስነሱት አመፅና ተቃውሞ የተነሳ የዛሬው የማንችስተር ዩናይትድ እና የሊቨርፑል ጨዋታ በተያዘለት ጊዜ እንደማይካሄድ ታውቋል።

ኦልትራፎርድን እና ዩናይትድ ያረፈበትን ሆቴል የከበቡት የዩናይትድ ደጋፊዎች ከአካባቢው ለማራቅ የፀጥታ ሀይሎች ከፍተኛ ጥረትን እያደረጉ ይገኛሉ።

የጨዋታው ሰዓት ፕሪሚየር ሊጉ ላልተመሰ ሰዓታት መራዘሙን አረጋግጧል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ተቋውሞ በጥቂቱ ተመልከቱ
ጨዋታው የሚደረግበት ስቴድየም ኦልድትራፎርድ በምስሉ እንደምትመለከቱት ከውስጥም ሆነ ከውጪ ፀጥ ብሏል ። ዙሪያውን በፖሊሶች እየተጠበቀ ነው ።
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ፡

ተጠናቀቀ

ማንቸስተር ሲቲ 2-0 ፒኤስጂ
AGG [4-1]
⚽️#ማህሬዝ 11' 63'
🔴 77' በመጀመሪያው ጨዋታ፡ ኢድሪስ ካዬ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተባረረ

🔴 69' በሁለተኛው ጨዋታ፡ ኤንጅል ዲማሪያ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተባረረ
ማንቸስተር ሲቲ ለቻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ አልፈዋል!

ጉዞ ወደ ኢስታምቡል 💙
ጋርዲዮላ የፖቸቲኖ ራስ ምታት መሆኑን ቀጥሏል!

ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በአሰልጣኝነት ታሪኩ ከየትኛውም አሰልጣኝ በላይ በፔፕ ጋርዲዮላ ብዙ ሽንፈት አስተናግዷል [12]።

ፔፕ ጋርዲዮላ ከፖቸቲኖ ጋር በተገና አጠቃላይ ጨዋታ በአስራሁለቱ ሲረታ ይህም በእግርኳስ ታሪኩ በአንድ አሰልጣኝ ለይ ያስመዘገበው ከፍተኛው ነው [ፔሌግሪኒ እና ዳይቼን በመስተካከል]።
ማንቸስተር ሲቲ በ66 አመት የውድድሩ ታሪክ ለመጀመሪያው ጊዜ ለአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ አልፏል።
2025/06/27 11:14:03
Back to Top
HTML Embed Code: