This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፍትሕ ለፍኖተ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት
የተወሰኑ ውሳኔዎች ይፈጸሙ
ፍትህ ለቤተክርስቲያንናችን፡፡
የተወሰኑ ውሳኔዎች ይፈጸሙ
ፍትህ ለቤተክርስቲያንናችን፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መምህር መስፍን ሰሎሞን ስለ እመቤታችን ሲናገር 🙏🙏🙏
#ብጹዕ_አባታችን_አቡነ_ጢሞቴዎስ_ዶ/ር _በዛሬው_ዕለት_አርፈዋል😭
ብጹዕ አባታችን የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርስቲን ለረጅም ጊዜ ያገለገሉ የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ የበላይ ጠባቂም ነበሩ
የብጹዕ አባታችን በረከታቸው አይለየን::
ብጹዕ አባታችን የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርስቲን ለረጅም ጊዜ ያገለገሉ የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ የበላይ ጠባቂም ነበሩ
የብጹዕ አባታችን በረከታቸው አይለየን::
Watch "የበዓለ ዕርገት ወረብ | Ye Beale Erget Wereb | በመሪጌታ ብርሀን ሙሴ | አ.አ | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ" on YouTube
https://youtu.be/sWbEBHmgGkc
https://youtu.be/sWbEBHmgGkc
YouTube
የበዓለ ዕርገት ወረብ | Ye Beale Erget Wereb | በመሪጌታ ብርሀን ሙሴ | አ.አ | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ
#እንኳን_ለጌታችን_በዓለ_ዕርገት_በሰላም_በጤና_አደረሳችሁ_አደረሰን፤
የክርስቶስ_ዕርገት_በትምህርተ_ሐዋርያት
ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተነጋገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ፡፡ ማር.16፥19 ‹‹እስከ ቢታንያ አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ ባረካቸው ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ እነርሱም ሰገዱለትና በብዙ ደስታ ወደኢየሩሳሌም ተመለሱ፤ ዘወትርም እግዚአብሔርን እያመሰገኑና…

https://youtu.be/tjBLUc-48ag የሰኔ 17 የአባ ገሪማ ወረብ
YouTube
የአቡነ ገሪማ በዓል ወረብ | Abune Gerima Beal Wereb | በመምህር ፍሬስብሐት መንገሻ | አ.አ
#እንኳን #ለአቡነ_ገሪማ_በዓል_በሰላም_አደረሳችሁ፡፡
“…..የገድልህን መጽሐፍ በቤቱ አምኖ ያስቀመጠ ተላላፊ በሽታ ከቤቱ አይገባም…. ቃልህን ያሰማውን የሰማውንም ከሚያስጨንቅ በሽታ አድነዋለሁ……. ከዚህም የበለጠውን የምስራች እነግርሀለሁ ትሰወራለህ እንጂ ሞት ወደ አንተ አይቀርብም፡፡...”
ገድለ አቡነ ገሪማ ዘሰኔ
“…..የገድልህን መጽሐፍ በቤቱ አምኖ ያስቀመጠ ተላላፊ በሽታ ከቤቱ አይገባም…. ቃልህን ያሰማውን የሰማውንም ከሚያስጨንቅ በሽታ አድነዋለሁ……. ከዚህም የበለጠውን የምስራች እነግርሀለሁ ትሰወራለህ እንጂ ሞት ወደ አንተ አይቀርብም፡፡...”
ገድለ አቡነ ገሪማ ዘሰኔ
Forwarded from Zemareyam Alemayehu
YouTube
መዝሙር | ቤተክርስቲያንን አንተውም ከቶ | ገነተ ጽጌ