በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
✝ትምህርተ ልሳነ ግዕዝ ✝
✝ክፍል ኹለት ✝
በባለፈው ስለ ግዕዝ ስለ አነባበብ ፣ተነሽ ተጣይ ፣ወዳቂ፣ሰያፍ፣የአነባበብ ድምጸት የመሳሰሉትን አይተናል።
🌷ዛሬ ደግሞ ፦በእንተ መራሕያን🌷
መራሕያን ማለት ተውላጠ ስም ወይም ስምን ወክለው የሚያገለግሉን ማለት ነው።
መራሕያን 10ወይም 12ይኾናሉ።
፩፦፦ውእቱ 👉እርሱ
፪፦፦አንተ 👉አንተ
፫፦፦ አነ 👉እኔ (ለኹሉም)
፬፦፦ውእቶሙ 👉እነርሱ (ለብዙ ወንዶች )
፭፦፦አንትሙ 👉እናንተ (ለብዙ ወንዶች)
፮፦፦ንሕነ 👉 እኛ (ለኹሉም)
፯፦፦ይእቲ 👉እርሷ
፰፦አንቲ 👉አንች
፱፦፦ውእቶን 👉 እነርሱ (ለብዙ ሴቶች)
፲፦፦አንትን 👉እናንተ (ለብዙ ሴቶች)
መራሕያን 12 ይሆናል የተባለበት ምክንያት ንሕነ እና አነ ለወንዱም ለሴቱም ስለሚያገለግል ነው።
ውእቱ ከ 👉ይእቲ ጋር ይዛመዳል
አንተ ከ 👉አንቲ
ውእቶሙ ከ 👉ውእቶን
አንትሙ ከ👉አንትን
ውእቱ በቀዳማይ አንቀጽ
ለምሳሌ ሰከበ 👉ተኛ
ውእቱ 👉 ሰከበ 👉እሱ ተኛ
ውእቱ በካልዓይ (ትንቢት)አንቀጽ (ግስ)
ውእቱ 👉ይሰክብ 👉እሱ ይተኛ
ውእቱ በዘንድ አንቀጽ ሲነገር
ውእቱ 👉 ይስክብ ኅድግዎ (ተውት)👉እሱ ይተኛ ዘንድ ተውት
ውእቱ በትእዛዝ አንቀጽ ሲነገር
ውእቱ 👉ይስክብ 👉እሱ ይተኛ
አንተ በቀዳማይ ጊዜ👇
አንተ ብእሲ ሰከብከ 👉አንተ ሰውየ ተኛህ
ኅደረ ማለት አደረ ነው።
አንተ 👉 ኀደርከ 👉አንተ አደርክ
አንተ በካልዓይ (ትንቢት)
አንተ ብእሲ ትሰክብ👉፣አንተ ሰው ትተኛለህ
አንተ ብእሲ ትስክብ ሑር (ሒድ) 👉አንተ ሰው ትተኛ ዘንድ ሒድ
አንተ ብእሲ ሑር ስክብ 👉 አንተ ሰው ሒድ ተኛ
አንተ ብእሲ ሑር 👉አንተ ሰው ሒድ
አንተ ብእሲ ተንሥእ 👉አንተ ሰው ተነሣ
አነ🌷እኔ
አነ ሰከብኩ 👉 አኔ ተኝቻለኹ ፣ተኛኹ
አነ መጻእኩ 👉እኔ መጣኹ
አነ ነገድኩ 👉እኔ ሔደኹ
ጊዜ ስድስቱ ሰዓተ ሌሊት እሰክብ 👉
ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት እተኛለኹ
ኅድገኒ እስክብ 👉እተኛ ዘንድ ተወኝ
እስክብ 👉 ልተኛ
ፈተወ 👉ወደደ
አነ ፈተውኩ 👉እኔ ወደድኹ
ቀተለ👉ገደለ
አነ ቀተልኩ 👉እኔ ገደልኹ
ኖመ 👉ተኛ
አነ ኖምኩ 👉እኔ ተኛኹ
አነ እነውም 👉 እኔ እተኛለኹ
ሴሰየ 👉መገበ
አነ ሴሴይኩ 👉እኔ መገብኹ
የቀረውን ከሪከርዱ አዳምጡት።
ያየናቸው ግሶች
ሰከበ👉ተኛ
ፈተወ 👉ወደደ
ቀተለ 👉ገደለ
ኖመ 👉ተኛ
ሴሰየ 👉መገበ
ከላይ በተጠቀሱት ግስ ኹላችንም በግላችን በተሰጡን ምሳሌ እንሥራ ።
ግእዝን ለመማር የሚያስፈልጉ ፫ ነገሮች፦
፩🌷፦ በጸሎት እግዚአብሔር መጠየቅ እንድገልጽልን ።
፪🌷፦ በትጋት መከታተል።
፫🌷፦ መመራመር።
ቃለ ሕይወት ያስምዕ ለነ መምህርነ ጥቀ ንሴብሐከ እግዚአብሔር የሀብ ለነ ።
የቃላት ግድፈት ካላ እያረማችኹ አንብቡት የቀረውን ከሪከርዱ አዳምጡት።

ትምህርተ ልሳነ ግዕዝ ክፍል ፱ [ዘጠኝ]
🌷ተአምኆ ወይም ሰላምታ አሰጣጥ🌷
🌷ኀደረ ፦አደረ🌷
እፎ ኀደርከ 👉እንዴት አደርኽ
እፎ ኀደርክሙ 👉እንዴት አደራችኹ (ለብዙ ወንዶች )
እፎ ኀደርኪ 👉እንዴት አደርሽ
እፎ ኀደርክን 👉እንዴት አደራችኹ {ለብዙ ሴቶች}
🌷ነበረ ፣ ተቀመጠ🌷
ነበርከ 👉ተቀመጥኽ
ነበርኪ 👉ተቀመጥሽ
ነበርክሙ 👉ተቀመጣችኹ {ለብዙ ወንዶች}
ነበርክን 👉ተቀመጣችኹ {ለብዙ ሴቶች}
🌷ሖረ ፣ሔደ🌷
ሖርከ 👉ሔድኽ
ሖርኪ 👉ሔድሽ
ሖርክሙ 👉ሔዳችኹ (ለብዙ ወንዶች)
ሖርክን 👉ሔዳችኹ {ለብዙ ሴቶች}
🌷መጽአ ፥መጣ 🌷
መጽአ 👉መጣ
መጻእኪ 👉መጣሽ
መጻእክሙ👉መጣችኹ {ለብዙ ወንዶች}
መጻእክን 👉መጣችኹ {ለብዙ ሴቶች}
🌷ነበበ ፣ተናገረ 🌷
ነበበ 👉ተናገረ
ነበብከ 👉ተናገርኽ
ነበብኪ 👉 ተናገርኪ
ነበብክሙ 👉ተናገራችኹ {ለብዙ ወንዶች}
ነበብክን 👉ተናገራችኹ (ለብዙ ሴቶች)
🌷ፈተወ ፡ ወደደ🌷
ፈተውከ 👉ወደድኽ
ፈተውኪ 👉ወደድሽ
ፈተውክሙ 👉ወደዳችኹ (ለወ)
ፈተውክን 👉ወደዳችኹ (ለሴ)
🌷ተግሕሰ 👉ሸሼ🌷
ተግሕስከ 👉ሸሼኽ
ተግሕስኪ 👉ሸሼሽ
ተግሕስክሙ 👉ሸሻችኹ (ለወ)
ተግሕስክን 👉ሸሻችኹ (ለሴ)
🌷አምኀ 👉እጅ ነሳ🌷
አማኅከ 👉እጅ ነሳኽ
አማኅኪ 👉እጅ ነሳሽ
አማኅክሙ 👉እጅ ነሳችኹ (ለወ)
አማኅክን 👉እጅ ነሳችኹ (ለሴ)
🌷ሀቀለ 👉ቀማ 🌷
ሀቀልከ 👉ቀማኽ
ሀቀልኪ 👉 ቀማሽ
ሀቀልክሙ 👉ቀማችኹ (ለወ)
ሀቀልክን 👉ቀማችኹ (ለሴ)
🌷በግእዝ ቅርቦቹ ፬ ናቸው🌷
አንተ
አንቲ
አንትሙ (ለቅርብ ብዙ ወንዶች)
አንትን (ለቅርብ ብዙ ሴቶች)
🌷ወዐለ 👉ዋለ 🌷
እፎ ወዐልከ 👉እንዴት ዋልኽ
እፎ ወዐልኪ 👉እንዴት ዋልሽ
እፎ ወዐልክሙ 👉እንዴት ዋላችኹ (ለብዙ ወ)
እፎ ወዐልክን 👉እንዴት ዋላችኹ (ለሴ)
🌷ሤመ 👉ሾመ 🌷
ሤምከ 👉ሾምኽ
ሤምኪ 👉ሾምሽ
ሤምክሙ 👉ሾማችኹ (ለወ)
ሤምክን 👉ሾማችኹ (ለሴ)
🌷ከሰተ 👉ገለጠ🌷
ከሰትከ 👉ገለጥኽ
ከሰትኪ 👉ገለጥሽ
ከሰትክሙ 👉ገለጣችኹ (ለወ)
ከሰትክን 👉ገለጣችኹ (ለሴ)
🌷ወደሰ 👉አመሰገነ🌷
ወደስከ 👉አመሰገንኽ
ወደስኪ 👉አመሰገንሽ
ወደስክሙ 👉አመሰገናችኹ (ለወ)
ወደስክን 👉አመሰገናችኹ (ለወ)
🌷ፈነወ 👉ላከ 🌷
ፈነውከ 👉ላክኽ
ፈነውኪ 👉ላክሽ
ፈነውክሙ 👉ላካችኹ (ለወ)
ፈነውክን 👉ላካችኹ ( ለሴ)
🌷መሐለ 👉ማለ🌷
መሐልከ 👉ማልኽ
መሐልኪ 👉ማልሽ
መሐልክሙ 👉ማላችኹ (ለወ)
መሐልክን 👉ማላችኹ (ለሴ)
🌷በልዐ 👉በላ🌷
በላዕከ 👉 በላኽ
በላዕኪ 👉በላሽ
በላዕክሙ 👉 በላችኹ (ለወ)
በላዕክን 👉በላችኹ (ለሴ)
🌷ወሀበ 👉ሰጠ 🌷
ወሀብከ 👉ሰጠኽ
ወሀብኪ 👉ሰጠሽ
ወሀብክሙ 👉ሰጣችኹ ( ለወ)
ወሀብክን 👉ሰጣችኹ (ለሴ)
🌷ረከበ 👉አገኘ🌷
ረከብከ 👉አገኘ
ረከብኪ 👉አገኘሽ
ረከብክሙ👉አገኛችኹ (ለወ)
ረከብክን 👉አገኛችኹ (ለሴ)
🌷አይቴ 👉የት 🌷
አይቴ ሖረ 👉የት ሔደ
አይቴ ሖርኪ 👉የት ሔድሽ
አይቴ ሖርክሙ 👉የት ሔዳችኹ ( ለወ)
አይቴ ሖርክን 👉የት ሔዳችኹ (ለሴ)
🌷ሐመ 👉ታመመ🌷
ሐመምከ 👉ታመምኽ
ሐመምኪ 👉ታመምሽ
ሐመምክሙ 👉ታመማችኹ (ለወ)
ሐመምክን 👉ታመማችኹ (ለሴ)
ልዩ አመል አላቸው የሚባሉት ሀ አ ወ የ ከ ቀ ገ ጠ ተ እነዚህ ናቸው።
🌷ማሰነ፣ ጠፋ 🌷
አይቴ ማሰንከ 👉የት ጠፋኽ
አይቴ ማሰንኪ 👉የት ጠፋሽ
አይቴ ማሰንክሙ 👉የት ጠፋችኹ (ለወ)
አይቴ ማሰንክን 👉የት ጠፋችኹ ( ለሴ)
🌷ጸንሐ ፣ቆየ🌷
አይቴ ጸናሕከ 👉የት ቆየኽ
አይቴ ጸናሕኪ 👉የት ቆየሽ
አይቴ ጸናሕክሙ 👉የት ቆያችኹ (ለወ)
አይቴ ጸናሕክን 👉የት ቆያችኹ (ለሴ)
🌷ሀለወ ፣ ኖረ 🌷
እፎ ሀለውከ 👉 እንዴት አለኽ
እፎ ሀለውኪ 👉እንዴት አለሽ
እፎ ሀለውክሙ 👉እንዴት አላችኹ (ለወ)
እፎ ሀለውክን 👉እንዴት አላችኹ ( ለሴ)
🌷ሴሰየ መገበ🌷
ሴሰይከ 👉መገብኽ
ሴሰይኪ 👉መገብሽ
ሴሰይክሙ 👉መገባችኹ (ለወ)
ሴሰይክን 👉መገባችኹ (ለሴ)
🌷ዘመረ 👉አመሰገነ🌷
ዘመርከ 👉አመሰገንኽ
ዘመርኪ 👉አመሰገንሽ
ዘመርክሙ 👉አመሰገናችኹ (ለወ)
ዘመርክን 👉አመሰገናችኹ (ለሴ)
🌷ጸግበ 👉ጠገበ🌷
ጸገብከ 👉ጠገብኽ
ጸገብኪ 👉ጠገብሽ
ጸገብክሙ 👉ጠገባችኹ (ለወ)
ጸገብክን 👉ጠገባችኹ (ለሴ)
እፎ ጸገብክን 👉እንዴት ጠገባችኹ
✝✝✝✝✝✝
✍ግእዝን ለመማር የሚያስፈልጉ ፬ ነገሮች፦
፩🌷፦እውቀቱን እንዲገልጽልን እግዚአብሔርን በጸሎት መጠየቅ ።
፪🌷፦ በትጋት መከታተል።
፫🌷፦ መመራመር።
፬🌷፦ በቀን ፫ ፫(ለተቻለው ከዚያም በላይ) የግስ ቃላትን (አንቀጽ/ግስ) መያዝ

✝ ኦርቶዶክስ ኖት ?
📚 የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖
█🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
█🔰 ድርሳናት
█🔰 ገድላት
█🔰 ተዓምራት
█🔰 መልከዐት
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 መዝሙረ ዳዊት
█🔰 ህማማት
█🔰 መፅሀፈ ቅዳሴ
█🔰 የሰዶም መጨረሻ
█🔰 ባህረ ሀሳብ
█🔰 የሳጥናኤል ጎል
█🔰 አንድሮሜዳ
█🔰 እመጓ ዝጎራ
█🔰 መርበብት ሰበዝ
█🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 የወጣቶች ህይወት
█🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
█🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
█🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
█🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
█🔰 ሐይማኖተ አበው
█🔰 ራዕየ ማርያም
█🔰 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ
█🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
█🔰 መርበብተ ሰሎሞን
█🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
█🔰 ባሕረ ሐሳብ
█🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖
█🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
█🔰 ድርሳናት
█🔰 ገድላት
█🔰 ተዓምራት
█🔰 መልከዐት
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 መዝሙረ ዳዊት
█🔰 ህማማት
█🔰 መፅሀፈ ቅዳሴ
█🔰 የሰዶም መጨረሻ
█🔰 ባህረ ሀሳብ
█🔰 የሳጥናኤል ጎል
█🔰 አንድሮሜዳ
█🔰 እመጓ ዝጎራ
█🔰 መርበብት ሰበዝ
█🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
█🔰 ውዳሴ ማርያም
█🔰 የወጣቶች ህይወት
█🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
█🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
█🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
█🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
█🔰 ሐይማኖተ አበው
█🔰 ራዕየ ማርያም
█🔰 ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ
█🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
█🔰 መርበብተ ሰሎሞን
█🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
█🔰 ባሕረ ሐሳብ
█🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ትምህርተ ልሳነ ግእዝ
✝ትምህርተ ልሳነ ግዕዝ ቀዳማዊ
🌷ትምህርተ ልሳነ ግዕዝ🌷
🌷ክፍል ፲🌷
🌷የንባብ ዘዴ{ ሥነ ንባብ} 🌷
🌷በመምህር ዳዊት🌷
🌷ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን🌷
🌷ክፍል ፲🌷
🌷የንባብ ዘዴ{ ሥነ ንባብ} 🌷
🌷በመምህር ዳዊት🌷
🌷ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን🌷
Forwarded from ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍት ስብስብ 📚
💒 የአለማየሁ ዋሴ መፅሐፍት 📚
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
➱ 1, እመጓ
➱ 2, ዝጓራ
➱ 3, መርበብት
➱ 4, ሰበዝ
➱ 5, ሜተራሊዮን
➲ ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍ ማውጫ 📖
➲ https://www.tgoop.com/+bmWacGGbXvJjOTQ8
.
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
➱ 1, እመጓ
➱ 2, ዝጓራ
➱ 3, መርበብት
➱ 4, ሰበዝ
➱ 5, ሜተራሊዮን
➲ ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍ ማውጫ 📖
➲ https://www.tgoop.com/+bmWacGGbXvJjOTQ8
.
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች 🔔
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ❔
የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል
በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️
🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር
🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር
🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው
🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ
🔔➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
በቻናላችን ላይ የእነዚህን ድንቅ ዝማሬ እና ሌላ
ብዙ መዝሙሮችን ያገኙበታል ይ🀄️ላ🀄️ሉን።
➲ @Orthodox_mezemur
መዝሙሮቹን ለማግኘት ከስር
OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ❔
የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል
በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️
🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር
🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር
🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው
🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ
🔔➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
በቻናላችን ላይ የእነዚህን ድንቅ ዝማሬ እና ሌላ
ብዙ መዝሙሮችን ያገኙበታል ይ🀄️ላ🀄️ሉን።
➲ @Orthodox_mezemur
መዝሙሮቹን ለማግኘት ከስር
OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📖 ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍት 📖
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🔔
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🖥 ኦርቶዶክሳዊ ፊልም 🖥
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
☎️ ኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪ ☎️
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
💒 ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች 💒
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
.
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🔔
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
🖥 ኦርቶዶክሳዊ ፊልም 🖥
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
☎️ ኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪ ☎️
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
💒 ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች 💒
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
█ ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ █
.
Forwarded from ተዘከር እግዚኦ ሰላመ አሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን 🤲⛪️
ተወዳጅ መዝሙሮች
lv_0_20231226163859
_*🌺🌺✝️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አሜን*_
_*📢📢📢 አዋጅ አዋጅ አዋጅ ያልሰማ ይስማ የሰማ ላልሰማ ያሰማ*_
_*🌺🌺📖የፃድቅ መታሰቢያ ለዘላለም ይኖራል መዝ 111÷6*_
*_💕እነሆ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በሆሳዕና ደብረፀሐይ አቡነ ተክለሐይማኖት online መንፈሳዊ ማህበር_*
*_💦💦📖ወደ ቤተ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባለኝ ግዜ ደስ አለኝ መዝ 121÷1_*
*_💕ውድ የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ለክብሩ የተመረጣችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናቱ እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዳተ አምላክ የአስራት የቃልኪዳን ልጆች የቅዱሳን ወዳጆች አክባሪዎች ምዕመናን ህዝበ ክርስቲያን አባቶች ካህናት ወንድሞች ዲያቆናት ሰባኪያነ ወንጌል መምህራን ወመዘምራን መላው ህዝበ ክርስቲያን በያላችሁበት ቦታ የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም ምህረት ቸርነቱ ይብዛላችሁ አሜን_*💞💞
*_🎉🎉✉️📢📢እነሆ ታላቅ መንፈሳዊ ጥሪ ከሆሳዕና ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለሐይማኖት መንፈሳዊ ማህበር_*
⛪
⛪⛪⛪
⛪
_*💦💦📖ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ መልካም ነው እነሆም ያማረ ነው መዝ 131÷1*_
_*🌷🌷እንኳን ለሆሳዕና ደብረፀሐይ አቡነ ተክለሐይማኖት መንፈሳዊ ማህበር 8️⃣ኛ አመት የምስረታ በአል እንዲሁም ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት በአለም ልደታቸው መታሠቢያ ክብረ በአል በሠላምና በጤና በአንድነት አደረሳችሁ አደረሰን አሜን*_
_*🌷🌷📖የፃድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው መፃፈ ምሳ 10÷ 7*_
*_እነሆ በአሉን ምክንያት በማድረግ ከታህሳስ 24~~26 ለሶስት ቀናት በሆሳዕና ደብረፀሐይ አቡነ ተክለሐይማኖት መንፈሳዊ online ማህበር ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል ስለዚህ የተከበራችሁና የተወደዳችሁ ውድ ምዕመናን በእለቱ ተገኝታችሁ በበአሉ እንድትገኙልን ስንል በፍፁም ፍቅር ትህትና አክብሮት ጥሪዬችንን በፃድቁ ስም እናስተላልፋለን ኑና ተጋበዙልን💕💕💕💕_*
*_💦📖 ፃድቅን በፃድቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን ዋጋ ይወስዳል ማቴ 10÷41_*
_*💦💦እነሆ ለእለቱ የተዘጋጁ አጥንትን የሚያለመልሙ ነፍስን የሚያረኩ መንፈሳዊ መርሐ ግብሮች⤵️⤵️⤵️⤵*_
*_⏩መንፈሳዊ ኪነጥበብች_*
*_⏩ ትምህርተ ወንጌል_*
_*⏩መንፈሳዊ በረከት ሽሚያ*_
*_⏩ቤተአብርሐም እንግዳ_*
*_በመርሐ ግብሩ እኛን ለመባረክ በቃለ አግዚአብሔር እኛን ለማነፅ ለመምከር ለማስተማር መምህሮቻችን አለን ይላሉ_*⤵️⤵️⤵️
_*💦ክቡር አባታችን መላከ ብስራት መጋቤ ሐዲስ ቀሲስ ተስፋ ማርያም*_
*_💦ክቡር አባታችን መላከ ሠላም ቆሞስ አባ ጳውሎስ_*
*_💦ክቡር አባታችን መጋቤ ሐዲስ ቀሲስ አበበ_*
*_💦ክቡር አባታችን ቀሲስ አለሙ_*
*_💦ክቡር አባታችን ቀሲስ በየነ_*
*_💦ክቡር አባታችን ሊቀ ካህን ቀሲስ በቀለ_*
_*💦 መጋቢ ሐይማኖት መምህር ተመስገን ዘገየ*_
*_💦መምህረ ደበበ ገብረሚካኤል_*
*_እንዳሁም በምስጋና በዝማሬ የሚያገለግሉን መዘምራን እንዲሁም ዘወትር ደከመን ሰለቸን ሳይሉ በተሰጣቸው ፀጋ በተሰጣቸው መክሊት የሚያገለግሉን ውድ የፕሮግራማችን ድምቀት ጌጥ ዕንቁ የሆኑ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አለን ይላሉ_*
_*💕 ውድ ጥሪ የተደረገላችሁ ክቡራን ውድ እንግዶቻችን ምዕመናን በእለቱ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ በፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት ስም በፍፁም ትህትናና ፍቅር ጥሪያችንን እናስተላልፋለን*_
*_💞መረሳትም ሆነ መዘንጋት የሌለብን ጥብቅ ማሳሰቢያ ለውድ ምዕመናን⤵️⤵️⤵️"_*
*_⏩ የተለያዩ አሸንጉሊቶች ሼር ማድረግ ክልክል ነው_*
*_⏩ከፕሮግራሙ ውጩ የተለያዩ ነገሮችን ሼር ማድረግ ማስተላለፍ ክልክል ነው_*
*_⏩ መጠየቅ ማወቅ የሚፈልጉትን ነገር ቢኖር አዲሚናትን በውስጥ መስመር በማግኘት ያነጋግሩ_*
*_⏩ሊፍት /ማለት ማዕድ ረግጦ ከቤተ እግዚአብሔር ሊፍት ብላችሁ እንዳትወጡ_*
*_💦በመጨረሻም በእግዚአብሔር ቸርነት በቅዱሳን ተራዳይነት በክቡራን አባቶቻችን ፀሎተ ቡራኬ ምክር ተግሳፅ ተቀብለን መርሐግብራችንን እናጠናቅቃለን_💕💕💕💕💕💕💞💕*
_*💦📖 ሁለት ወይም ሶስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁ ማቴ 18÷20*_
_*እግዚአብሔር በቸርነቱ በምህረቱ አይለየን አሜን ቅድስ አገራችን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ይጠብቅልን*_🤲🏻🤲🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
_*💦💦አስጀምሮ እንዲያስፈፅመን የአምላክነቱ ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን🤲🏻🌺🌺🌺🌺🌺✝️*_
*_ወስብሃት ለእግዚአብሔር_*
⛪⛪⛪☘️☘️☘️☘️☘️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹https://chat.whatsapp.com/0cOFnM7cIi28ZP2WYmcntA

WhatsApp.com
የሆሳዕና /ደ/ፀ/አቡነተክለሃይማኖት/ማ
WhatsApp Group Invite
Audio
✝አትጥገቡ /ዐቢይ ጾም/✝
Size:- 18.3MB
Length:-52:34
🌹🌹🌹በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ🌹🌹🌹
Size:- 18.3MB
Length:-52:34
🌹🌹🌹በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ🌹🌹🌹
Audio
✝ይህች ቅድስት ናት✝
Size 38.4MB
Length 1:50:12
🌹🌹🌹 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ🌹🌹🌹
Size 38.4MB
Length 1:50:12
🌹🌹🌹 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ🌹🌹🌹
Audio
✝ኒቆዲሞስ|| ሰማያዊ ልደት✝
Size 21.7MB
Length 1:02:18
🌹🌹🌹በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ🌹🌹🌹
Size 21.7MB
Length 1:02:18
🌹🌹🌹በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ🌹🌹🌹