Forwarded from Winball Betting
የ ባለፈው ሳምንት የ ዊንቦል ካሲኖ ሳምንታዊ ተመላሽ ኣሸናፊዎች ስም ዝርዝር🔥🔥
ኣሸናፊዎች እንኳን ደስ ኣላቹ🎉🎉
Casino.winball.bet ላይ በመግባት ቨርችዋል ጌሞች እየተጫወቱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 💰💰
በየሳምንቱ ሰኞ በምንሰጠው CashBack ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ!

ካሴሚሮ ወደ ሳውዲ !!
ብራዚላዊው የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ካርሎስ ካሴሚሮ በዚህ የጥር የዝውውር መስኮት ከክለባችን ጋር ሊለያይ እንደሚችል በስፋት እየተዘገበ ይገኛል።
ይሄንን ተከትሎም ተጨዋቹ በቀጣይ መዳረሻው የሳውዲ ፕሮ ሊግ እንደሚሆን ተገምቷል።
በርከት ያሉ የሳውዲ ክለቦች የተጨዋቹን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉ ሲሆን ከነዚህ ክለቦች ውስጥም አል ኢትሀድ ዋነኛው እንደሆነ ተገልጿል።
ከአል ኢትሀድ በተጨማሪ አል ናስር እና አል ቃድሲያህ ብራዚላዊውን አማካይ ለማስፈረም ፍላጎት ያሳዩ ሌሎች ክለቦች ናቸው።
ካሴሚሮ ምናልባትም በቀድሞ የቡድን አጋሩ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ምክንያት ወደ አል ናስር የመዘዋወር ሰፊ እድል እንዳለው ተጠቁሟል።
ጃኮብስ ቤን የመረጃው ባለቤት ነው ።
@Man_United_Ethio_Fans

ዩናይትድ የኬርኬዝን ጉዳይ በቀላል አይመለከተውም !!
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በያዝነው የጥር የዝውውር መስኮት የግራ መስመር ተመላላሽ ተጨዋች እንደሚያስፈርም ይጠበቃል።
ለቦታው እጩ አድርጎ ከያዛቸው ተጨዋቾች ውስጥም ኑኖ ሜንዴዝ ፣ ቲዮ ኸርናንዴዝ እና ሜሎስ ኬርኬዝ ይጠቀሳሉ።
የዩናይትድ ሰዎች የፒኤስጂውን ኑኖ ሜንዴዝ ቁጥር አንድ ኢላማቸው በማድረግ ተጨዋቹን ለማስፈረም ጥረት መጀመራቸው መገለፁ ይታወሳል።
ሆኖም ምናልባት የሜንዴዝ ዝውውር ካልተሳካ ክለባችን የበርንማውዙን ሜሎስ ኬርኬዝ ለማስኮብለል እንደሚሰራ ይጠበቃል።
ክለባችን የኬርኬዝን ጉዳይ በቀላል እንደማይመለከተው ሲገለፅ የተጨዋቹን ሁኔታም በቅርበት እየተከታተለ እንደሚገኝ ተዘግቧል።
ነገር ግን አሁንም ቢሆን ዩናይትድ በ Financial Fair Play መመርያ ምክንያት ተጨዋቾችን ለማስፈረም ተጨዋቾችን መሸጥ ይኖርበታል።

ከትናንትናው እለት በበለጠ መልኩ ዛሬ እየወጡ ባሉ መረጃዎች መሰረት ማንቸስተር ዩናይትድ ጋርናቾ ላይ የለጠፈው የዋጋ መጠን 50 ሚሊዮን ዩሮ ነው ተብሏል ።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Forwarded from Dej via @Josy_Button_Bot
KAA BOOOOM 140 ሺህ ብር እንደ ቀልድ በ BETTING ብቻ🥳🥳🥳🥳🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️
🙏ሰላም እንደምን ናችሁ ዛሬ አንድ አዲስ እና በአይነቱ ለየት ያለ ምርጥ የቤቲንግ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው።
የቻናሉ ስም Betting Expert Analyzer ሲሆን የቻናሉን ሊንክ ከስር አስቀምጬላቹሀለው ገብታቹ ሙሉ INFORMATION ማግኘት ትችላላችሁ..
‼️ራሳችሁን ለአጭበርባሪ እና ራስ ወዳድ Tipster ከማጋለጣችሁ በፊት ይህን ቻናል አይተው ይፍረዱ👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/+9YYI0Wa3_qA4MzE8

ዩናይትድ ከኤሪክሰን እና ሊንደሎፍ ዝውውር ስንት ይፈልጋል ?
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ የጥር የዝውውር መስኮት ቪክተር ሊንደሎፍ እና ክርስቲያን ኤሪክሰንን የመሸጥ ፍላጎት አለው።
ሁለቱ ተጨዋቾችም ወደ ሌላ ክለብ የማምራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገልጿል።
ክለባችን ለሁለት ተጨዋቾች ዝውውር አነስተኛ ሂሳብ እንደሚጠይቅም ተገምቷል።
በዚህም ክለባችን ከዴኒሻዊው አማካይ ክርስቲያን ኤሪክሰን 2.5 ሚሊየን ፓውንድ እንዲሁም ከቪክተር ሊንደሎፍ 8 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ክፍያ እንደሚጠይቅ ተዘግቧል።
የሆላንዱ ክለብ አያክስ ክርስቲያን ኤሪክሰንን የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው ሲገለፅ ...
አንዳንድ የጣልያን ክለቦችም ቪክተር ሊንደሎፍ ላይ ፍላጎት እንዳላቸው ተመላክቷል።
ዘገባው የ ሜል ስፖርት ነው ።

🚨 ሮነልዲኒሆ ጎቾ ወደ ዩናይትድ 99% ተቃርቦ ነበር...ጉዳዩን ይፋ አደረገው።😱" አሳዛኙን ታሪክ አጠር ባለ መልኩ በቀናነት አሁኑኑ ተመልከቱት 👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkAc8njA/
https://vm.tiktok.com/ZMkAc8njA/
https://vm.tiktok.com/ZMkAc8njA/
https://vm.tiktok.com/ZMkAc8njA/
አልፎንሶ ዴቪስ በሙኒክ ውሉን ሊያራዝም ነው !!
በክለባችን የግራ መስመር ተመላላሽ ተፈላጊ ተጨዋቾች ዝርዝር ውስጥ እንደነበር ሲገለፅ የቆየው ...
አልፎንሶ ዴቪስ በክለቡ ባየር ሙኒክ ለተጨማሪ አመታት የሚያቆየውን ውል ሊፈራረም መቃረቡ ተገልጿል።
ምንም እንኳ እስካሁን ድረስ ተጨዋቹ የመጨረሻ ውሳኔ ላይ እንዳልደረሰ ቢገለፅም አሁን ላይ በባቫርያኖቹ ቤት የመቆየቱ ነገር እርግጥ መሆኑ ተመላክቷል።

"እኛ ስንጫወት በፕሪሚየር ሊጉ አስራ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠን አናውቅም ።"
"ነገር ግን ይሄ ቢፈጠር ከምታስቡት በላይ በርካታ ተጨዋቾች ይገደሉ ነበር !! "
[ ሮይ ኪን ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"ነገር ግን ይሄ ቢፈጠር ከምታስቡት በላይ በርካታ ተጨዋቾች ይገደሉ ነበር !! "
[ ሮይ ኪን ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Forwarded from Josy Quality Button
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
KAA BOOOOM ከ 100,000 ብር በላይ እንደ ቀልድ በ ትናንት WIN ማድረግ ችለናል ይቀላቀሉን በ አንድ ቀን አትራፊ ይሁኑ።😱😱😱🥳🥳🥳🥳🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️
ብሩንም ወጪ አድርገናል ይመልከቱት👆👆100 ሺህ ብር💸💸✅
🙏ሰላም እንደምን ናችሁ ዛሬ አንድ አዲስ እና በአይነቱ ለየት ያለ ምርጥ የቤቲንግ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው።
የቻናሉ ስም 🐺WOLF BET ሲሆን የቻናሉን ሊንክ ከስር አስቀምጬላቹሀለው ገብታቹ ሙሉ INFORMATION ማግኘት ትችላላችሁ..
‼️ራሳችሁን ለአጭበርባሪ እና ራስ ወዳድ Tipster ከማጋለጣችሁ በፊት ይህን ቻናል አይተው ይፍረዱ👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/+4aeodCy9kVw5M2Jk

ዩናይትድ ለመክሰር ተዘጋጅቷል !!
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ካርሎስ ካሴሚሮን ለመሸጥ አማራጭ መንገዶችን መመልከት ጀምሯል።
በቁጥር በዛ ያሉ የሳውዲ ክለቦች ተጨዋቹን ለማስፈረም ፍላጎት ማሳየታቸው ይታወቃል።
ክለባችን ከተጨዋቹ ዝውውር እስከ 40 ሚሊየን ፓውንድ እንደሚፈልግ ተገልጿል።
ዩናይትድ ተጨዋቹን በ70 ሚሊየን ፓውንድ ማስፈረሙን ተከትሎ በ40 ሚሊየን ፓውንድ በመሸጥ 30 ሚሊየን ፓውንድ ለመክሰር መዘጋጀቱ ተዘግቧል።
ዘገባው የግሬም ቤይሊ ነው ።

ታይረል ማላሲያ ሌላኛው ለሽያጭ የቀረበው ተጨዋች ነው !!
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ኔዘርላንዳዊውን የግራ መስመር ተመላላሽ ታይረል ማላሲያ ለሽያጭ ማቅረቡ ተገልጿል።
ክለባችን ተጨዋቹን በዚህ የጥር የዝውውር መስኮት የመሸጥ ፍላጎት እንዳለው ሲገለፅ ቋሚ ዝውውር ካልተቻለም በውሰት እንዲለቅ እንደሚደረግ ተዘግቧል።
የጣልያኑ ክለብ ጁቬንቱስ ማላሲያን የማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው ተመላክቷል።
ዩናይትድ ስታንድ የዘገባው ምንጭ ነው ።

ሜል ስፖርት ከወኪሎች ጥያቄ ቀርቦለት ነበር !!
ሜል ስፖርት ጋዜጣ ከበርካታ የክለባችን ተጨዋች ወኪሎች ጥያቄ ቀርቦለት እንደነበር ተገልጿል።
ይሄ ጥያቄም በሰሞነኛው የቡድን ዜናዎች አፈትልኮ መውጣት ዙርያ እነማን ተጠያቂ ናቸው የሚለውን ለማወቅ ነበር።
ወኪሎቹ ይሄን ትእዛዝ ከደንበኞቻቸው በመቀበል ከሜል ስፖርት ጋዜጣ ጋር ግንኙነት አድርገው እንደነበር ተመላክቷል።

💥 ፈጣን ገንዘብ ለመስራት ዝግጁ ነዎት? 💸 💥
በረራውን ✈️ ይቀላቀሉ እና ብዙ ብር 💰 በAVIATRIX ያሸንፉ!
🚀 ከፍተኛ ዋጋ፣ከፍተኛ ሽልማቶች እና አዳዲስ ነገሮች።
🔥 ዛሬ በAVIATRIX በረራ ይጀምሩ! 🔥
WEBET - YOU WIN, WE PAY!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ እና ህልምዎን መኖር ይጀምሩ!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=4
በዊቤት ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ይመልከቱ እና የፌስቡክ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞 👉🏻 https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠 👉🏻 https://www.tgoop.com/webeteth

"ያለኝን ኔትዎርክ እጠቀማለሁ !!"
የቀድሞ የክለባችን ተጨዋች እና ከወራት በፊት በጊዜያዊነት ቡድናችንን የመራው ሩድ ቫኔስትሮይ ያለውን ኔትዎርክ ተጠቅሞ ...
አሁን እያሰለጠነ ለሚገኘው ሌስተር ሲቲ በጥሩ የዝውውር መስኮት ከክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾችን ሊያስፈርም እንደሚችል ተናግሯል።
"የሚፈጠረውን እንመለከታለን ነገር ግን ያለኝን ኔትዎርክ እጠቀማለሁ ቡድናችንን ለማጠናከር የትኛውንም ነገር አደርጋለሁ።"
ቪክተር ሊንደሎፍን ጨምሮ ጥቂት የክለባችን ተጨዋቾች በዚሁ የጥር የዝውውር መስኮት ወደ ሩድ ቫኔስትሮዩ ሌስተር ሲቲ ሊያቀኑ እንደሚችሉ ተመላክቷል።

የአማድ ግብ ለወሩ ምርጥ ግብነት እጩ ሆናለች !!
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወርሀ ታህሳስ ምርጥ ግብን ለመምረጥ ስምንት ግቦችን አጭቷል።
በዚህም ኮትዲቫራዊው የክለባችን የመስመር አጥቂ አማድ ዲያሎ ማንችስተር ሲቲ ካይ ያስቆጠራት ግብ ከእጩ ግቦች ውስጥ ተካታለች።