Telegram Web
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የታኅሣሥ 24 አቡነ ተክለሃይማኖት ክብረ በዓል የሚከበርባቸው በአቡነ ተክለሃይማኖት ስም የታነጹ አብያተ ክርስቲያናት በከፊል
"እኔ ደግሞ ለቤቴ የምሠራው መቼ ነው" ኦሪት ዘፍጥረት 30÷30

አቡ ገርቢ ደብረ ስብሐት ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን  ንዋያተ ቅዱሳን እጥረት ቅዳሴ እና ኪዳን እየተስተጓጐለ ይገኛል ቅድስት ቤተክርስቲያን  ልጆቼ እርዱኝ ትላለች።

የሚያስፈልጉ ንዋያተ ቅዱሳን      ዋጋቸው

1 ኪሎ እጣን                         1300 ብር

2ኪሎ  ዘቢብ                          900 ብር

1ሙሉጧፍ                              1000ብር    
 
1ፓኮ ሻማ                                80 ብር

እነዚህን በመርዳት  ስማችንን በሰማይ በሕይወት መዝገብ እናስመዝግብ

አንድ ጧፍ ለእኛ 5 ብር ነው ለገጠር ቤተክርስቲያን ግን የአንድ ቀን ቅዳሴ ማስቀደሻ ነው ። እናስብበት   በውስጥ ማናገር የምትፈልጉ ማናገር ትችላላችሁ

ቤተክርስቲያኑ አንድ ቀን ለመቀደስ 3000 ብር ያወጣል እኛስ
ሳናስብበት ስንት ገንዘብ እናወጣለን   ለመብል ለመጠጥ  ለሌሎች ነገር

ቅን ልብ ይኑረን

ማስቀደስ የምትፈልጉ አውሩን
የምስራች ደስ ይበለን

የምስራች ደስ ይበለን/2x/
የዓለም መድኃኒት ተወለደልን
ምስራች ደስ ይበለን
             የምስራች ደስ ይበለን/2x/
             ጌታችን ተወልዶ አይተነው መጣን/2x/
ንጉስ ሄሮድስ ይህን ሲሰማ/2x/
ፈልጋችሁ አምጡት በቀን በጨለማ/2x/
              ሰብአ ሰገል እንደታዘዙት/2x/
              በኮከብ ተመርተው ህፃኑን አገኙት/2x/
ሰገዱለት ከመሬት ወድቀው/2x/
ወርቅና ዕጣኑን ከርቤውንም ሰጥተው/2
🔒
ውድ የመዓዛ ሃይማኖት ቻናል ቤተሰቦች ቻናላችን መርዳት የምትፈልጉ ከታች ያለዉን ሊንክ ለጓደኞቻችሁ Copy አድርጋቹ በመላክ ወይም ይህንን መልዕክት በቀጥታ forward በማድረግ አበረታቱን።
🔒
ለምትወዷቸዉ ሰዎች የምትወዱትን ቻናላችንን ላኩላቸዉ።
🔏
ዉድ ወንድሞቼና እህቶች አንድ ቅን ሰዉ ቢያንስ ለ5 ሰዎች ሼር ቢያደርግ በ30 ደቂቃ ዉስጥ በ1,000 ቅን ሰዎች 5,000 አዳዲስ ቤተሰቦችን ማግኘት እንችላለን!!
#ለትብብራቹ_ከልብ_እናመሰግናለን
🔒

Share share
@meazahaymanot
@meazahaymanot
@meazahaymanot
ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት
👉   @misiwani_Bot ላይ አድርሱን። ይህ የናንተው ቻናል ነው።√
🙏 እናመሰግናለን 🙏

በቅንነት ሼር በማድረግ 5000 እናድርሰው
ከዚህ በላይ እንድንሰራ ላልደረሰበት ቦታ ሁሉ ቻናላችን አዳርሱ
ከአሁን ጀምሮ እንደተለመደው ለቻናላችን ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት ማቅረብ ትችላላችሁ። ቢኖሩ፣ ቢስተካከሉ የምትሏቸው ጉዳዮች ላይ አተኩራችሁ ስማችሁንና ከየት ሀገር እንደሆናችሁ እየገለጻችሁ በድምጽ ሆነ በጽሑፍ ላኩልን። ቤተሰቦቻችን የት የት እንዳሉም እንድናውቅና እንድንተዋወቅ ይረዳናል     ላይ @misiwani_Bot እንጠብቃችኋለን

ሐሳብ አስተያየታቸውን ጻፉልን
Audio
ተወልደ ናሁ እም ድንግል.....
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የረዳችሁ በሐሳብ ለደገፋችሁ እናመሰግናለን
ለደብረ ስብሐት እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን

2 እሽግ ጧፍ

መጎናጸፊያ እስከነቀጸላው

ዣንጥላ

ሻማዎችን

አስገብተናል እግዚአብሔር ይመስገን ቅዳሴም ተቀድሷል
ኀዲጎ_ተስዓ
ኀዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ነገደ
ማዕከለ ባሕር /4/ ቆመ ማዕከለ ባሕር
ትርጉም፡- ዘጠና ዘጠኝ ነገደ መላዕክትን ትቶ በባህር መካከል ቆመ


በፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

╔​✞═══●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
@meazahaymanot
@meazahaymanot
@meazahaymanot
✥ ✢
╚✞═══●◉❖◉●═════​✞╝
Audio
ዮሐንስ አጥመቆ ለኢየሱስ
በፈለገ ዮርዳኖስ በፈለገ ፈለገ ዮርዳኖስ

ትርጉም፡ ዮሐንስ ኢየሱስን በዮርዳኖስ ወንዝ አጠመቀው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @meazahaymanot 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
በዕደ ዮሐንስ
@yemezmurgetemoche
በዕደ ዮሐንስ

በዕደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ/2/
ሠማያዊ/4/ሠማያዊ ኢየሱስ ናዝራዊ/2/

አዳም ያጠፋውን ልጅነት ሊያስመልስ
በሠላሳ ዘመን ተጠመቀ ኢየሱስ
እርሱ አምላክ ሢሆን ፈጥሮ የሚገዛ
ወረደ ወደምድር እንዲሆነን ቤዛ
  
ኧኸ ሠማያዊ

ሊያጠፋው አቅልጦ እንደ አምላክነቱ
እረግጦ ሊሠርዝ እንደ ሠውነቱ
የፍጥረቱ ጌታ በዮርዳኖስ ቆሟል
የእዳውን ፅህፈት በስልጣኑ ሽሯል
      
የአንድነት ሶስትነት ተገልጧል ምስጢሩ
በዕደ ዮሐንስ ተጠምቆ መምህሩ
አብም በደመና ለልጁ መስክሯል
በአምሳለ ርግብ መንፈስ ቅዱስ ወርዷል

ሲነገር እንዲኖር የእርሱ ትህትና
ለዓለም እንዲገለጥ የባሪያው ልዕልና
ተጠማቂው ሄደ ወደ አጥማቂው
አምላክ የሠራልን ስርዓቱ ይህ ነው

በዕደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ/2/
ሠማያዊ/4/ሠማያዊ ኢየሱስ ናዝራዊ/
ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ፤ ሰላምን እሻ ተከተላትም።” መዝሙር 34፥14.
ለገጠር ቤተክርስቲያን  የጥምቀት በዓል ለማስቀደስ የምትፈልጉ አውሩን
የእግዚአብሔር ፍቅር በልብህ ውስጥ ጠልቆ ከገባ ድካምህ ይጠፋል ።

ከእግዚአብሔርና ከትእዛዛቱ የበለጠ ኃጢአትን የምትወድ ከሆነ ደካማ ትሆናለህ ። ነገር ግን ፍቅሩ ወደ ልብህ ከገባ በውስጥህ ያለውን የኃጢአት ፍቅር አውጥቶ ይጥለዋል ። ስለሆነም ማንኛውንም ዓይነት ፈተና ለመቃወም ብርቱ ትሆናለህ ።

"ንስሓ ማለት ፍላጎትን በፍላጎት መቀየር ማለት ነው ።" ይህ ማለት የእግዚአብሔር ፍቅር የአለምን ፍቅር ይተካል ማለት ነው ። ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር ፍቅር የሚመሩህን ማንኛውም አይነት መንፈሳዊ መንገዶች ሁሉ ተከተል ። ከዚህ በተጨማሪ እግዚአብሔርን ከሚወዱት ጋር ተባበር !  እርሱን ስለ ወደዱት ሰዎች የተጻፈውንም አንብብ ! በመጨረሻም ምሳሌያቸውን ተከተል ።

    አቡነ ሺኖዳ  ሳልሳዊ
እንኳን ለአባታችን እና ለአምላካችን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
አጋእዝተ ዓለም ሥላሴ በኃጢአት የተገነባውን የሰናዖር ግንብ ያፈረሱበት አንድነታቸውንና ሦስትነታቸውን በግልጽ ያሳዩበት ጥር ሰባት ቀን የከበረ በዓል እንደመሆኑ በቤተ ክርስቲያናችን በድምቀት ይከበራል፡፡ታሪኩ በኦሪት ዘፍጥረት ላይ እንደተጻፈ እንዲህ ይነበባል፡፡
የኖኅ የትውልድ ነገዶች ከምሥራቅም ተነሥተው በሄዱ ጊዜ በሰናዖር ምድር አንድ ሜዳ አገኙ፤ በዚያም ተቀመጡ።እግዚአብሔርም የአዳም ልጆች የሠሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ።እግዚአብሔርም አለ።‹‹ኑ፥ እንውረድ፤ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው።››እግዚአብሔርም ከዚያ በምድር ሁሉ ላይ በተናቸው፤ከተማይቱንም መሥራት ተው።ስለዚህም ስምዋ ባቢሎን ተባለ።እግዚአብሔር በዚያ የምድርን ቋንቋ ሁሉ ደባልቋልና፤ ከዚያም እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ እነርሱን በትኖአቸዋል። (ዘፍ.፲፩፥፩-፱)
አጋእዝተ ዓለም ሥላሴ አንድነታቸውን ሲያጠይቅ ‹‹ኑ እንውረድ›› ባሉት መሠረት ሥላሴ በስም በአካል በግብር ሦስት መሆናቸው እንረዳለን፤ የስም ሦስትነታቸው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ነው፤ የግብር ሦስትነታቸውስ ደግሞ አብ ወላዲ ወልድ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ ሰራጺ የመሆኑ ምሥጢር ነው፤ የአካል ሦስትነታቸው ለአብ ፍጹም አካል ፍጹም ገጽ ፍጹም መልክ ስላላቸው ነው፤ ለወልድም ፍጹም አካል ፍጹም ገጽ ፍጹም መልክ አለው፤ ለመንፈስ ቅዱስም ፍጹም አካል ፍጹም ገጽ ፍጹም መልክ አለው፤ ለመሆኑ የሥላሴ ገጽ አካል ፊት እንደ ሰው ነውን? የሚል ጥይቄ የተነሣ እንደሆነ መልሱ‹‹አዎ፤ እንደ ሰው ነው›› ይሆናል፤ ነገር ግን የሰው ውሱን ጠባብ ፈራሽና በስባሽ ነው፤ የሥላሴ ግን እንዲህ አይደለም፤ በሰማይና በምድር፣ በአየርና በእመቅ የመላ ረቂቅ ሕያው ባሕርይ ነው፡፡‹‹ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፤የምትሠሩልኝ ቤት ምን ዓይነት ነው? የማርፍበትስ ስፍራ ምንድን ነው? ይህ ሁሉ የእጄ ሥራ ነው፤ ይህም ሁሉ የእኔ ነው››እንዲል፤ (ኢሳ.፹፮፥፩-፪) የሥላሴ አንድነታቸው በመለኮት፣ በፈቃድ፣ በሥልጣን፣ ወዘተ በመሳሰሉት ነው።
ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን!
2025/02/11 09:52:48
Back to Top
HTML Embed Code: