ተመልከተኝ
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚያች እለተ ምስጢር (በእለተ ሐሙስ) ስለሚገጥመው መከራ እያነሳ ሲነግራቸው ከሐዋርያቱ መካከል ሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ “ ጌታ ሆይ፥ ወደ ወኅኒም ወደ ሞትም ከአንተ ጋር ለመሄድ የተዘጋጀሁ ነኝ ”ሉቃስ 22፥33 እያለ ቢናገርም ጌታ ግን መልሶ እንዲህ ብሎታል፦“ጴጥሮስ ሆይ፥ እልሃለሁ፥ እንዳታውቀኝ ሦስት ጊዜ እስክትክደኝ ድረስ ዛሬ ዶሮ አይጮኽም አለው።” ይህ ሆነ በኋላ በዚች ምሽት ጌታችን ከተያዘ በኋላ በጲላጦስ ግቢ ከደቀመዛሙርቱ መካከል የተገኙት ሁሉቱ ቅዱስ ጴጥሮስ እና ቅዱስ ዮሐንስ ብቻ ነበሩ።
ቅዱስ ጴጥሮስ እሳት ለመሞቅ ወደ እሳቱ ቢጠጋ አንዲት ታናሽ አገልጋይ(ገረድ) ቀርባ ይህ ደግሞ ከእርሱ ጋር ነበረ አለች። እርሱ ግን አንቺ ሴት አላውቀውም ሲል መረቡን በአሳ የሞላለትን አማቱን ከንዳድ የፈወሰለትን አምላክ ካደ። ከጥቂት ቆይታ በኋላም ደግሞ አንዱ አይቶት አንተ ደግሞ ከእርሱ ወገን ነህ አለው። አንተ ሰው እኔ አይደለሁም ብሎ ከአንተ ወደ ማን እንሔዳለን አንተ የዘለዓለም የህይወት ቃል አለህ ብሎ የመሰከረለትን አምላክ በደብረ ታቦር ለጥቂት ደቂቃ ብርሃነ መለኮቱን ገልጦ ቢያሳየው ከእርሱ ጋር ለዘለዓለምን መኖር ሽቱ 'በዚህ መኖር መልካም ነው።' እንዳላለ ከእርሱ ጋር የነበርኩ እኔ አይደለሁም ሲል በድጋሚ ካደ። ከአንድ ሰዓት በኋላ ሌላኛውም መጥቶ፦እርሱ የገሊላ ሰው ነውና በእውነት ይህ ደግሞ ከእርሱ ጋር ነበረ አለ። በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ ከቀድሞ አብልጦ እየማለና እየተገዘተ ከአሳ ማጥመድ አውጥቶ ሰው አጥማጅ ያደረገውን የመንግስተ ሰማይ ቁልፍ የሰጠውን አምላክ ሙት ያስነሳ ህሙማንን ይፈውስ አጋንንትን ያስወጣ ዘንድ ሥልጣን የሰጠውን ከአንተ ጋር ለመሞትም ዝግጁ ነኝ ያለውን አምላክ አላውቀም አለ።
ጴጥሮስ ለሶስተኛ ጊዜ አላውቀውም ብሎ ገና ሲናገር ዶሮ ጮኸ።በዚህ ጊዜ ጌታ ጴጥሮስን ዘወር ብሎ ተመለከተው። ጴጥሮስም ወደ ውጭ ወጥቶ ምርር ብሎ አለቀሰ። ጴጥሮስ ሆይ ያስለቀሰህ ምን ይሆን ዐይንህን በእንባ የሞላው ልቦናህን ለጸጸት ያተጋው እግርህንስ ለንስሐ ያሮጠው ምንድን ነው? የሂፖ ሊቀ ጳጳስ አውግስጢኖስ ስለዚህ ነገር እንዲህ ይላል "ክርስቶስ ባይመለከተው ኖሮ ባላለቀሰ ነበር።" ጴጥሮስን ለጸጸት ለእንባ ለንስሐ ያሮጠው የክርስቶስ መመልከት ነበር። ጌታዬ ሆይ አለቅስ ዘንድ የምትመለከተኝ መቼ ነው? ለበደሌ የምትተወኝ እስከመቼ ነው? ስንቴ ስበድልህስ ይሆን ዞረህ የምትመለከተኝ? ቁጥር አልባ ጊዜ በግብሬ ህልውናህን ክጃለው ታዲያ እኔን አትመለከተኝምን? ያ ጴጥሮስ ሊቋቋመው ያልቻለውን ዐይንህን የምታሳየኝ አንተስ የምትመለከተኝ መቼ ነው?
ጌታዬ ሆይ እባክህን ተመልከተኝ ያለ አንተ ከዚህ ጎስቋላ ህይወት ከኃጢአትም ኑሮ ሊታደገኝ የሚችል የለምና። የቅዱሱን አባት ጸሎትም ጸሎቴ አድርጌ እማጸንሀለው፦ "አቤቱ በደሌንና ነውሬን የሚያጥብ ዕንባን ሥጠኝ፤ አቤቱ አንተን የሚያገለግል ዕንባን ሥጠኝ፤ አቤቱ የሚያቃጥል ዕንባን ስጠኝ፤ አቤቱ ከዐይኔ ፈስሶ የአካሌን እድፍ የሚያጥብልኝን ዕንባን ስጠኝ፤ የተጸጸቱ ሰዎችን ዕንባ የምትቀበል ጌታ ሆይ አንተ የተቀበልከውን ጽኑ ልቅሶ እንዳለቀሰ እንደ ጴጥሮስ ያለ ዕንባን ሥጠኝ፤ አቤቲ እንደ ባህር የምትፈስስ እንባን እጠበኝ የማያቋርጥ የዕንባን ጎርፍ አፍስስልኝ" (ውዳሴ አምላክ ዘእሁድ) ጌታዬ ሆይ ኃጢአቴን አስቤ በእንባ እታጠብ ዘንድ እባክህን ጴጥሮስን በተመለከትክበት ዐይንህ ተመልከተኝ።
"ጌታችን ሆይ ወደ እኛም ተመልከት ስለ ኃጢአታችንም እንድናለቅስ አድርገን" ሊቁ አምብሮስ

ግንቦት25 እመቤታችን ልጇን ይዛ በተሰደዱበት ወቅት ልጇ ወዳጇ የዮሴፍን በትር ተክሎ ያለመለመበት ቀን ሲሆን እንዲሁም የአክስቷ ልጅ በመከራዋ ጊዜ አብራ መከራ የተቀበለች የተመሠገነች ቅ.ሰሎሜ ያረፈችበት ቀንነው
ርዕስ፡ ፲ቱ ትዕዛዛት - ትዕዛዝ ፪፡ "የእግዚአብሔር አምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ" - ጥልቅ ትንታኔ
ሰላም ውድ የአሐቲ ቤተክርስቲያን ቤተሰቦች! 10ቱን ትዕዛዛት በዝርዝር የምንመለከትበትን ተከታታይ ፖስት ዛሬም እንቀጥላለን። የዛሬው ትኩረታችን በሁለተኛው ትዕዛዝ ላይ ነው፤ "የእግዚአብሔር አምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ" የሚለው። ይህ ትዕዛዝ ምን ያስተምረናል? የእግዚአብሔር ስምስ ምን ያህል ቅዱስ ነው? እስቲ በጥልቀት እንመልከት!
ሁለተኛው ትዕዛዝ፡ የእግዚአብሔርን ስም ማክበር!
"የእግዚአብሔር አምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን በደለኛ ያደርገዋልና።" (ኦሪት ዘጸአት 20:7)
ይህ ትዕዛዝ የእግዚአብሔርን ስም በአክብሮት እንድንጠቀምበት ያሳስበናል። የእርሱን ማንነት፣ ክብርና ኃይል በአግባቡ ልንገነዘብ ይገባል።
የእግዚአብሔር ስም፡ ልዩ መገለጫ!
የእግዚአብሔር ስም ምን ያህል ታላቅ እንደሆነ ለመረዳት የሚከተሉትን ነጥቦች እንመልከት፡-
• ቅዱስ ነው፡ (ማቴዎስ 6፡9፣ ኢሳይያስ 6፡1-5)
• ታላቅ ነው፡ (2ኛ ሳሙኤል 7፡26፣ ኤርምያስ 10፡6)
• ምስጉን ነው፡ (መዝሙር 111፡9)
• ድንቅ ነው፡ (ኢሳይያስ 9፡6)
• መልካም ነው፡ (ያዕቆብ 2፡7)
• ተዓምራትን ያደርጋል፡ (የሐዋርያት ሥራ 3፡1-10)
• አጋንንትን ያስደነግጣል፡ (ሉቃስ 10፡17፣ ማርቆስ 16፡17)
• በችግር ጊዜ መጠጊያ ነው፡ (ምሳሌ 18፡10)
የእግዚአብሔር የባህሪ ስሞች፡
እነዚህ ስሞች የእግዚአብሔርን ማንነትና ባህሪ ይገልጻሉ፡-
• ኤል፡ ሃያል
• ኤሎሄ፡ አምላክ
• ያህዌ ኤልሻዳይ፡ ሁሉን ቻይ
• ጸባኦት፡ አሸናፊ
• አዶናይ፡ ጌታ/ገዢ
በአዲስ ኪዳን ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ "አማኑኤል" (እግዚአብሔር ከእኛ ጋር) ተብሏል (ማቴዎስ 1፡23)።
"በከንቱ አትጥራ" ማለት ምን ማለት ነው?
"ከንቱ" ማለት የተናቀ፣ የማይጠቅም፣ የማይገባ ማለት ነው። የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ የምንጠራባቸው መንገዶች ብዙ ናቸው፡-
፩. በሐሰት መማል፡ እውነትን ለመደበቅ በእግዚአብሔር ስም መማል (ማቴዎስ 5፡34)።
፪. በችግር ጊዜ ማማረር፡ በእግዚአብሔር ላይ ማጉረምረም (መጽሐፈ ኢዮብ 2፡9)።
፫. በትዕቢት መጠቀም፡ "አማላጅ ነው"፣ "ፍጡር ነው" እያሉ የእግዚአብሔርን ስም ማሳነስ።
፬. በጥንቆላ መጠቀም፡ መናፍስትን ለመጥራት የእግዚአብሔርን ስም መጠቀም።
፭. በዘፈንና ግጥም ውስጥ ያለ አግባብ መጠቀም።
፮. የንግድ ቤቶችን በእግዚአብሔር ስም መሰየም።
፯. በልብስና ቁሳቁስ ላይ የእግዚአብሔርን ስም መጻፍ።
፰. በተረቶች፣ በቀልዶችና ቴአትሮች የእግዚአብሔርን ስም መጠቀም።
፱. በእግዚአብሔር ስም መራገም።
የእግዚአብሔርን ስም መቼ እንጠራዋለን?
የእግዚአብሔርን ስም በአክብሮት ልንጠራው የሚገባባቸው ጊዜያት፡-
፩. በጸሎት ጊዜ፡ (ዮሐንስ 14፡14)
፪. በሰላምታ ጊዜ፡ (ሮሜ 1፡7)
፫. በቡራኬ ጊዜ፡ (ዕብራውያን 6፡20)
፬. በአምልኮ ጊዜ፡ (መዝሙር 135፡3)
፭. በመንፈሳዊ ትምህርት ጊዜ።
ማጠቃለያ
ሁለተኛው ትዕዛዝ የእግዚአብሔርን ስም በአክብሮት እንድንጠቀምበት፣ ክብሩን እንድንጠብቅ የሚያሳስብ ነው። በንግግራችንና በድርጊታችን ሁሉ የእግዚአብሔርን ስም እናክብር!
ይቀጥላል ...

✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://www.tgoop.com/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0

Forwarded from ማኅቶት Wave

🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ፊልም እና ጥቅሶች ይፈልጋሉ❓️
🎬 JOIN አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 Join Elohe picture
✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
🎬 JOIN አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 Join Elohe picture
✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
አካላዊ ቃል መምጣቱን የሚናገር አዋጅ ነጋሪውን ቃል ላከ። ከእርሱ በኋላ ለሚመጣው መንገዱን ይጠርግ ዘንድ ጎባጣውንም ያቀና ዘንድ፥ እርሱ ሙሽራው እስከሚመጣ ድረስም እጮኛውን ያዘጋጅለት ዘንድ፡፡ እርሱ በመጣ ጊዜም ዝግጁ ሆና ከውኃው ይወስዳት ዘንድ ለማሰናዳት፡፡
የትንቢት ድምፅ የመካኒቷን ልጅ አስደነቀ! ስለዚኽም ከበረሃው አስደናቂ መልእክት እየተናገረ መጣ፡፡ ‛እነሆ የንጉሥ ልጅ መጥቷል፣ ስለዚህ ቤታችሁ ገብቶ ያድር ዘንድ መንገዳችሁን አቅኑ!’ እያለ ይናገር ጀመር፡፡
ዮሐንስ፡- “ከኋላዬ የሚመጣው ከእኔ በፊት የነበረ ነው። እኔ ድምፅ እንጂ ቃል አይደለሁም፤ ብልጭታ እንጂ ብርሃን አይደለሁም። ከቅዱሳን ብርሃን በፊት የነበረ ኮከብ፥ ከፀሐይ በፊትም የነበረ ብርሃን እርሱ ነው!” እያለ ተናገረ፡፡
ቅዱስ ዮሐንስ በበረሃ ውስጥ እያለ «እናንተ ኃጥአን ሆይ እንግዲህ ከክፉ ሥራችሁ ተመለሱና ንስሐ ግቡ፤ የንስሐ ፍሬም አፍሩ! ስንዴውን ከእንክርዳድ የሚለይ መጥቷልና›› እያለ አሰምቶ ተናገረ፡፡
ድርሳን ዘቅዱስ ኤፍሬም በእንተ ጥምቀት ወዮሐንስ

ምጽዋት ሥርየተ ኃጢአትን ትሰጣለች፡፡ ሞትንም ቢኾን ታርቃለች፡፡ ይህስ እንደ ምን ነው ያልከኝ እንደ ኾነም ቀጥዬ ግልጽ አደርግልሃለሁ፡፡
“መጽውቶ ከሞት የተረፈ ማን አለ?” ብለህ ትጠይቀኝ ይኾናል፡፡ ወዳጄ ሆይ! ምጽዋት ሞትን እንድታርቅ ኃይል ጉልበት እንዳላት በእውን ከተደረገ ታሪክ ተነሥቼ እነግርሃለሁና የምነግርህን ነገር አትጠራጠር፡፡
ጣቢታ የምትባል አንዲት ሴት ነበረች፡፡ መልካም ሥራን የሞላባትና ምጽዋትን የምትወድ በዚህም ለራሷ መዝገብ የምታከማች ነበረች፡፡ ለመበለቶች ልብስንና የሚያስፈልጋቸውን ኹሉ ትሰጣቸው ነበር፡፡ ከዕለታት በአንዱ ቀን ግን ሞተች፡፡
አሁን ደግሞ እነዚያ እርሷ ስትረዳቸው የነበሩ መበለቶች በየትኛው ሰዓት ብድራታቸውን እንደሚከፍሉ ተመልከት፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን መበለቶቹ ወደ ቅዱስ ጴጥሮስ ኼዱ፡፡ ጣቢታ የሰጠቻቸውን ልብስንና ሌላውን ኹሉ አሳዩት፡፡ ከእነርሱ ጋር በሕይወተ ሥጋ ሳለች ምን ምን ታደርግላቸው እንደ ነበረች ነገሩት፡፡ እንደ እናት የምትኾንላቸውን እንደ አጡ አልቅሰው ነገሩት፡፡ ስለ እነርሱ እጅግ እንዲያዝንም አደረጉት፡፡
የተወደደ ጴጥሮስስ ምን አደረገ? “ኹሉን ወደ ውጭ አስወጥቶ ተንበርክኮ ጸለየ፡፡ ወደ ሬሳውም ዘወር ብሎ ‘ጣቢታ ሆይ፥ ተነሺ’ አላት። እርስዋም ዓይኖችዋን ከፈተች፡፡ ጴጥሮስንም ባየች ጊዜ ተቀመጠች፡፡ እጁንም ለእርስዋ ሰጥቶ አስነሣት፡፡ ምእመናንንና መበለቶችንም ጠራ፡፡ ሕያውም ኾና በፊታቸው አቆማት” (ሐዋ.9፥40-41)፡፡
የሐዋርያውን ኃይል ወይም በሐዋርያው አድሮ እግዚአብሔር ምን እንዳደረገ አስተዋልህን? በወዲያኛው ዓለምስ ተወውና በዚህ ዓለምም ሳይቀር ጣቢታ ስለ መልካም ሥራዋ ምን እንደ ተቀበለች ተገነዘብን? እርሷ ለመበለቶች የሰጠችውንና መበለቶቹም ለእርሷ የሰጡትን አየህን? እርሷ ምግብና ልብስ ሰጠቻቸው፤ እነርሱ ግን ከሞት ወደ ሕይወት እንድትመጣ አደረጓት፡፡ ለመበለቶቹ ባሳየችው ቸርነት ቸሩ እግዚአብሔር ብድራቷን ከፈላት፡፡
እንግዲህ የምጽዋት የመድኃኒትነቷን ኃይል ተመለከትህን? እንግዲያውስ እኛም ይህን መድኃኒት ለራሳችን እናዘጋጅ፡፡ መድኃኒቱ ይህን ያህል ጽኑ መድኃኒት ቢኾንም ቅሉ እጅግ ርካሽ እንጂ ውድ አይደለምና ለራሳችን እንግዛ፡፡ ይህን መድኃኒት ለመግዛት ብዙ ወጪ አይጠይቅምና እንግዛ፡፡ መልካም ሥራ መልካም የሚባለው በሚሰጡት ገንዘብ መጠን ሳይኾን በሚሰጡት የእደ ልብ ስፋት መጠን ነውና እንግዛ፡፡ አንድ ሰው አንዲት ኩባያ ቀዝቃዛ ውኃ ሰጥቶ እጅግ እንደ ሰጠ የሚቈጠርለትም እግዚአብሔር ከእያንዳንዳችን የሚሻው ወደንና ፈቅደን የምንሰጠው በጎ ፈቃዳችንን መኾኑን የሚያሳይ ነውና ይህን እንግዛ፡፡ መበለቶች፥ እንደ ጣቢታ ከሞተ ነፍስ ይታደጉን ዘንድ ይህን መድኃኒት ከእነርሱ እንግዛ፡፡
(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ አምስቱ የንስሐ መንገዶች)

Telegram
ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
በዚህ ቻናል የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች እና የአበው ቀደምት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ንግግሮች እንዲሁም ልዩ ልዩ ሐይማኖታዊ ትምህርቶችና መልዕክቶች ይተላለፉበታል፡፡
🔻 አንድ ምዕመን ንስሐ ከገባ በኋላ የሚከተሉትን በቅደም ተከተል ማድረግ አለበት።
1, የተቀበለውን ቀኖና በትክክል መፈጸም
ቀኖና የግሪክ ቃል ሲሆን መለኪያ ማለት ነው። ካህኑ ለበደለው ምዕመን እንደ ሃይማኖቱ ጽናት ፣ እንደ አእምሮው ስፋት ፤ የሠራውን በደል መጥኖ ቀኖና ከሰጠው በኋላ እንደታዘዘው መፈጸም አለበት። የነነዌ ሰዎች ፣ ት. ዮና 3 ፥1 ። ንጉሡ ህዝቅያስ ፣ ኢሳ 38 ፥ 1 ። ቅዱስ ጴጥሮስ ሉቃ 22 ፥ 54 ። እና ሌሎችም ይቅርታን ያገኙት ፤ በበደላቸው ተጸጽተው በማልቀሳቸውና ንስሃ በመግባታቸው ነው።
በንስሐ ወቅት ፡መሬት ላይ መተኛት ምግብ መቀነስ ፣ ከዓለማዊ ነገሮችና ለመንፈሳዊ ሕይወት ከማይመቹ ጓደኞች መራቅ ያስፈልጋል። በንስሐ ጊዜ እንዳናደርግ ከታዘዝነው ነገር ራሳችንን በመግዛት መቆጠብ አለብን ፤ እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ድኅነት ከጠራን በኋላ እንደገና ተመልሰን ወደተውነው ድካማችን መመለስ የለብንም። የጊዜውን ሳይሆን የመጨረሻውን ማሰብ አለብን። 2 ጢሞ 4 ፥10 ። መዝ 6፥6 ።
2, በደላችን በንስሐ እንደሚሰረይልን ማመን
ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው በደላችንን ለመደምሰስ ስለሆነ ከበደላችን ሊያነጻን የታመነ አምላክ ነው። ከሠራነው ብዙ ኃጢአት አንጻር የሚሰጠን ቀኖና ትንሽ መስሎ ቢታየንም። ማሰብ ያለብን የራሳችንን በደል ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቸርነት ነው።
ከእኛ በደል የእግዚአብሔር የቸርነት ሥራው እጅግ ይበልጣልና የታዘዝነውን ፈጽመን የቀረውን እንደቸርነትህ ማለት ይገባል። “የታዘዛችሁትን ባደረጋችሁ ጊዜ የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ” ተብለናልና ። ሉቃ 17 ፥ 10።
3, በሥጋውና በደሙ መታተም (መቁረብ)
አንድ የተራበ ሰው እጁን ስለታጠበ ብቻ አይጠግብም። የግድ ምግብ መብላት አለበት። ንስሐ ማለት መታጠብ ፣ ከእድፍ (ከኃጢአት) መንጻት ማለት ሲሆን ፤ ድኅነት የሚገኘው የዘለዓለም ሕይወት የሚሰጠውን ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን በመቀበል ነው። ዮሐ 6፥33።
ብዙዎቹ መቁረብን እንደ ትርፍ ነገርና በዕድሜ የተገደበ (ለሽማግሌ ብቻ) አድርገው ስለሚቆጥሩት ለመቀበል ሲዘጋጁ አይታዩም። ነገር ግን ክርስቲያን የሆነ ሁሉ ቅዱስ ቁርባን የግድ ያስፈልገዋል ። ቀኖና የተቀበልንበት በደላችን የሚሰረየው ሥጋውን ስንበላ ፣ ደሙንም ስንጠጣ ነውና ።
4, ሁሌም ለንስሐ መዘጋጀት
ንስሐ ከገባንና ከቆርብን በኋላ እንደገና በኃጢአት ልንወድቅ እንችላለን። አምለካችን “ለምን ንስሐ አልገባህም እንጅ ለምን ኃጢአት ሠራህ? አይልምና” ሁለተኛ ስንበድል ሀፍረት ሳይሰማንና ከኃጢአት መላቀቅ ካልቻልሁ በየጊዜው የንስሐ አባቴን ከማስቸግር አርፌ ብቀመጥ ይሻለኛል በማለት ፡ ሁሉንም እርግፍ አድርገን እንድተወው ፡ ክፉ ሀሳብ በአምሯችን ሊፈታተነን ይችላል።
ነገር ግን ከንስሐ በኋላ እንደ መላእክት በቅድስና ብቻ እንኖራለን ማለት ሳይሆን “ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ፤ ሰባት ጊዜ ይነሳል” ምሳ 24፥ 16 ። እንደተባለ ፡ አምላካችን ብንወድቅ ሊያነሳን ፤ ብንጠፋ ሊፈልገን ፤ ብንርቅ ሊያቀርበን ፤ በኃጢአት ብንረክስ ሊቀድሰን (እንደ ባዘቶ ሊያጠራን) የታመነ አምላክ ስለሆነ ተስፋ ሳንቆርጥ ፤ በኃጢአታችን ሳንደበቅ ፤ ዘወትር ለንስሓ መዘጋጀት አለብን። ኢሳ 1 ፥ 18 ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
1, የተቀበለውን ቀኖና በትክክል መፈጸም
ቀኖና የግሪክ ቃል ሲሆን መለኪያ ማለት ነው። ካህኑ ለበደለው ምዕመን እንደ ሃይማኖቱ ጽናት ፣ እንደ አእምሮው ስፋት ፤ የሠራውን በደል መጥኖ ቀኖና ከሰጠው በኋላ እንደታዘዘው መፈጸም አለበት። የነነዌ ሰዎች ፣ ት. ዮና 3 ፥1 ። ንጉሡ ህዝቅያስ ፣ ኢሳ 38 ፥ 1 ። ቅዱስ ጴጥሮስ ሉቃ 22 ፥ 54 ። እና ሌሎችም ይቅርታን ያገኙት ፤ በበደላቸው ተጸጽተው በማልቀሳቸውና ንስሃ በመግባታቸው ነው።
በንስሐ ወቅት ፡መሬት ላይ መተኛት ምግብ መቀነስ ፣ ከዓለማዊ ነገሮችና ለመንፈሳዊ ሕይወት ከማይመቹ ጓደኞች መራቅ ያስፈልጋል። በንስሐ ጊዜ እንዳናደርግ ከታዘዝነው ነገር ራሳችንን በመግዛት መቆጠብ አለብን ፤ እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ድኅነት ከጠራን በኋላ እንደገና ተመልሰን ወደተውነው ድካማችን መመለስ የለብንም። የጊዜውን ሳይሆን የመጨረሻውን ማሰብ አለብን። 2 ጢሞ 4 ፥10 ። መዝ 6፥6 ።
2, በደላችን በንስሐ እንደሚሰረይልን ማመን
ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው በደላችንን ለመደምሰስ ስለሆነ ከበደላችን ሊያነጻን የታመነ አምላክ ነው። ከሠራነው ብዙ ኃጢአት አንጻር የሚሰጠን ቀኖና ትንሽ መስሎ ቢታየንም። ማሰብ ያለብን የራሳችንን በደል ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቸርነት ነው።
ከእኛ በደል የእግዚአብሔር የቸርነት ሥራው እጅግ ይበልጣልና የታዘዝነውን ፈጽመን የቀረውን እንደቸርነትህ ማለት ይገባል። “የታዘዛችሁትን ባደረጋችሁ ጊዜ የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ” ተብለናልና ። ሉቃ 17 ፥ 10።
3, በሥጋውና በደሙ መታተም (መቁረብ)
አንድ የተራበ ሰው እጁን ስለታጠበ ብቻ አይጠግብም። የግድ ምግብ መብላት አለበት። ንስሐ ማለት መታጠብ ፣ ከእድፍ (ከኃጢአት) መንጻት ማለት ሲሆን ፤ ድኅነት የሚገኘው የዘለዓለም ሕይወት የሚሰጠውን ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን በመቀበል ነው። ዮሐ 6፥33።
ብዙዎቹ መቁረብን እንደ ትርፍ ነገርና በዕድሜ የተገደበ (ለሽማግሌ ብቻ) አድርገው ስለሚቆጥሩት ለመቀበል ሲዘጋጁ አይታዩም። ነገር ግን ክርስቲያን የሆነ ሁሉ ቅዱስ ቁርባን የግድ ያስፈልገዋል ። ቀኖና የተቀበልንበት በደላችን የሚሰረየው ሥጋውን ስንበላ ፣ ደሙንም ስንጠጣ ነውና ።
4, ሁሌም ለንስሐ መዘጋጀት
ንስሐ ከገባንና ከቆርብን በኋላ እንደገና በኃጢአት ልንወድቅ እንችላለን። አምለካችን “ለምን ንስሐ አልገባህም እንጅ ለምን ኃጢአት ሠራህ? አይልምና” ሁለተኛ ስንበድል ሀፍረት ሳይሰማንና ከኃጢአት መላቀቅ ካልቻልሁ በየጊዜው የንስሐ አባቴን ከማስቸግር አርፌ ብቀመጥ ይሻለኛል በማለት ፡ ሁሉንም እርግፍ አድርገን እንድተወው ፡ ክፉ ሀሳብ በአምሯችን ሊፈታተነን ይችላል።
ነገር ግን ከንስሐ በኋላ እንደ መላእክት በቅድስና ብቻ እንኖራለን ማለት ሳይሆን “ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ፤ ሰባት ጊዜ ይነሳል” ምሳ 24፥ 16 ። እንደተባለ ፡ አምላካችን ብንወድቅ ሊያነሳን ፤ ብንጠፋ ሊፈልገን ፤ ብንርቅ ሊያቀርበን ፤ በኃጢአት ብንረክስ ሊቀድሰን (እንደ ባዘቶ ሊያጠራን) የታመነ አምላክ ስለሆነ ተስፋ ሳንቆርጥ ፤ በኃጢአታችን ሳንደበቅ ፤ ዘወትር ለንስሓ መዘጋጀት አለብን። ኢሳ 1 ፥ 18 ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
Forwarded from ማኅቶት Wave
🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ፊልም እና ጥቅሶች ይፈልጋሉ❓️
🎬 JOIN አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 Join Elohe picture
✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
🎬 JOIN አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 Join Elohe picture
✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
የእውነተኛ ወዳጅ ምክር !
“ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን ይጨምራል፥ አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል።” [መጽሐፈ ምሳሌ 1÷5]
"እውነተኛ ወዳጅ፥ ወዳጅ መሆኑ የሚታወቀው ጓደኛውን መገሠጽ ሲችል ነው፡፡" በእርግጥ ሁላችንም በየጊዜው ኃጢአት እንሰራለን፡፡ አብዛኞቻችን ደግሞ ኃጢአታችንን እንዳላየነው ሆነን ንስሐ ሳንገባም ለማለፍ እንጥራለን ፣ ለራሳችን ይቅርታ እንቸራለን፡፡ ወይም ደግሞ ምንም እንዳላጠፋ ሰው ለመምሰል እንሞክራለን ታዲያ በእንደዚህ ዓይነት ሰዓት እውነታውን በትክክል እናይ ዘንድ ዓይናችንን የሚከፍት እውነተኛ ወዳጅ ያስፈልገናል፡፡
እስኪ ራስህን መርምር ! ጓደኛህ እውነታውን እንዲያይ ታደርጋለህ? ፣ ጓደኛህ ኃጢአት ሰርቶ ሲያበቃ ለራሱ ይቅርታ ሲያደርግ ይቅርታው ትክክል እንዳልሆነ እንዲያውቅ ታደርግ ይሆን? ምናልባት እንዲህ እውነታውን ስትነግረው ጓደኛህ አለ አግባብ ሊቈጣህ ፣ ምን አገባህም ሊልህ ይችላል፡፡ ታዲያ ሲቈጣህ ለመታገሥ ዝግጁ ነህን? ወይስ ከዚህ በተቃራኒ የጓደኛህን ኃጢአት አይተህ እንዳላየህ ነው የምትሆነው?
አየህ ጓደኛ ስንመርጥ ከእኛ ጋር እውነተኛ ወዳጅ ሊሆን የሚገባውን መምረጥ አለበት። ስንቆጣው ቁጣችንን ታግሶ የሚጸና ብቻ ሳይሆን እኛም ስናጠፋ የሚያርመን ሊሆን ይገባል፡፡ እንደዚህ ካልሆነ ጓደኝነታችን ጥቅም አይኖረውም ፤ ጓደኞዬ ነው ማለትም ከንቱ ነው። ነገር ግን ልናውቀው የሚገባን አንድ ነገር አለ ! ጓደኛችን በሚያጠፋበት ሰዓት ተግሣጽ አስመስለን እንዲሁ ክብሩን በሚነካ መልኩ ልንናገረው ፣ በሰው ፊት ልናዋርደው አይገባንም፡፡ ተግሣጻችን ሁልጊዜ እውነቱን ብቻ እንጂ የተጋነነና ሌላውን መልካምነቱን የሚክድ መሆን የለበትም፡፡ ጥፋቱን ስንነግረው ሁልጊዜ በቀና ልብ እንደምንነግረው እርግጠኛ መሆን አለብን፡፡ ይህን የምናደርገው ከፍቅራችን የተነሳ እንጂ ከቅናት ወይም ከንቀት እንዳልሆነ እንዲያውቅ ማድረግም አለብን ምክንያቱም እውነተኛ ወዳጅነት ማለት ይህ ነውና፡፡

ምን ጥቂት ነገር አለህ?
ጌታችን እርሱን ተከትለው የወጡትን የአምስት ገበያ ህዝብ(አምስት ሺ አባውራ) አመሻሹ ላይ ሐዋርያት የሚበላ ስለሌላቸው እንዲያሰናብታቸው ጠየቁት። እርሱ ግን የሚበሉት እንዲሰጧቸው ነገራቸው አሁን ጌታችን ያላቸው ምግብ ለህዝቡ እንደማይበቃ ጠፍቶት አይደለም ነገር ግን ችግራችንን ጉድለታችንን ሊሞላልን ሲፈልግ አስቀድመን ችግራችንን ልንነግረው ይፈልጋልና ሐዋርያቱ ያላቸው ምግብ ትንሽ መሆኑን እንዲነግሩት ነበር ። ወዳጄ አንተስ ችግርህ ምንድን ነው? ልታደርገው አቅደህ አልበቃ ያለህ ምንድን ነው? በአገልግሎት በመንፈሳዊ ህይወት ልትተጋ አስበህ ምን ጎሎህ ነው የነበሩህን እቅዶች ለመሸኘት የተገደድከው? ከቃሉ ከአገልግሎቱ የራከው ምን አንሶህ ነው? ጊዜ አጥሮህ ነውንን? ትጋት አጥሮህ ነውን? ትዕግስት አጥተህ ነውን? ምንድን ነው ያነሰህ? ብቻ ችግርህን ንገረው እርሱ ያነሰህን ነገር አበርክቶ ተትረፍርፎህ ታየዋለህ።
ለጌታችን ሐዋርያት ያለን ሁለት ዓሳና አምስት እንጀራ ብቻ ነው አሉት። አሁን ይህ ምግብ እንኳንስ ለህዝቡ ይቅርና ጌታችንንና ደቀመዛሙርቱን እንኳን በቅጡ የሚያጠግብ አልነበረም ነገር ግን ሐዋርያቱ እጅ ላይ የነበረውን ጥቂቷን ነገር ሠጡት እርሱም ባርኮ አበርክቶ አምስትሺውን ህዝብ አብልቶ 12መሶብ ከተረፈው ተሰበሰበ።
ወዳጄ እጅህ ላይ ምን አለ? በእጅህስ የያዝከው ምን አለ? ጥቂት ነው ለምንም አይበቃም ያልከው ምናልባት መኖሩንም የረሳኸው ሊሆን ይችላል እርሱን ይዘህ ቅረብ ለእርሱም ስጠው እርሱ ባርኮ መልሶ ይሰጥኻል። ከብዙ የዓለም መባዘን የተረፈህ ትንሽ ጊዜ አለህ እርሱን እስኪ ለእግዚአብሔር ስጠው ያን ይባርክልኻል። ጉልበት አለህ እርሱንም ለእግዚአብሔር ስጠው አገልግልበት እውቀት አለህ እርሱንም ቢሆን ለእግዚአብሔር ስጠው። ያለህን ጥቂት ነገርም ቢሆን ስጠው እርሱ ባርኮ ሲመልስል ትልቅና ካሰብከውም በላይ ነው።እመ ሣሙኤል ሃናን ተመልከት ህፃኑን ሣሙኤል ለእግዚአብሔር ሰጠችው እርሱም በሞገስና በጥበብ አሳድጎ ታላቅ ነቢይ የእስራኤልም አባት ንጉስን ቀብቶ የሚሾም አደረገው ። ኢያቄምና ሃናንም ተመልከት የ3 ዓመት ህፃን እመቤታችንን ሰጡት እርሱም የዓለም እናት አድርጎ ሠጣቸው የወለዷት እናት ሆነቻቸው መርታም ወደ ገነት አስገባቻቸው። አንተም ያለህን ጥቂት ነው የምትለውንም ቢሆን ስጠው ካሰብከው በላይ አድርጎ ይሰጥኻልና። ወዳጄ ሆይ አንተስ ምን አለህ? መቼም ምንም የለኝም አትለኝም ሰጪው እግዚአብሔርን በሐሰት መክሰስ ይሆንብሃልና ቢያንስ ሕይወት አለህ፤ ይህን ጹሑፍ ማንበብህ በራሱ ማንበብ የምትችል በመሆንህ ነው። ልክ እንደዚሁ ሁሉ አንተ መኖሩን እንኳን የረሳኸው ያም ባይሆን ጥቂት ነው ይህማ ለምንም አይበቃም ያልከው ነገር አይጠፋምና እርሱን ይዘህ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ ያ ጥቂት ነው ያልከው ተትረፍርፎ ትመለከታለህ።
ወዳጄ ሆይ ጥቂትም ብትሆን ምን አለህ?