Forwarded from ማኅቶት Wave
✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://www.tgoop.com/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0

🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ፊልም እና ጥቅሶች ይፈልጋሉ❓️
🎬 JOIN አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 Join Elohe picture
✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
🎬 JOIN አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 Join Elohe picture
✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
አካላዊ ቃል መምጣቱን የሚናገር አዋጅ ነጋሪውን ቃል ላከ። ከእርሱ በኋላ ለሚመጣው መንገዱን ይጠርግ ዘንድ ጎባጣውንም ያቀና ዘንድ፥ እርሱ ሙሽራው እስከሚመጣ ድረስም እጮኛውን ያዘጋጅለት ዘንድ፡፡ እርሱ በመጣ ጊዜም ዝግጁ ሆና ከውኃው ይወስዳት ዘንድ ለማሰናዳት፡፡
የትንቢት ድምፅ የመካኒቷን ልጅ አስደነቀ! ስለዚኽም ከበረሃው አስደናቂ መልእክት እየተናገረ መጣ፡፡ ‛እነሆ የንጉሥ ልጅ መጥቷል፣ ስለዚህ ቤታችሁ ገብቶ ያድር ዘንድ መንገዳችሁን አቅኑ!’ እያለ ይናገር ጀመር፡፡
ዮሐንስ፡- “ከኋላዬ የሚመጣው ከእኔ በፊት የነበረ ነው። እኔ ድምፅ እንጂ ቃል አይደለሁም፤ ብልጭታ እንጂ ብርሃን አይደለሁም። ከቅዱሳን ብርሃን በፊት የነበረ ኮከብ፥ ከፀሐይ በፊትም የነበረ ብርሃን እርሱ ነው!” እያለ ተናገረ፡፡
ቅዱስ ዮሐንስ በበረሃ ውስጥ እያለ «እናንተ ኃጥአን ሆይ እንግዲህ ከክፉ ሥራችሁ ተመለሱና ንስሐ ግቡ፤ የንስሐ ፍሬም አፍሩ! ስንዴውን ከእንክርዳድ የሚለይ መጥቷልና›› እያለ አሰምቶ ተናገረ፡፡
ድርሳን ዘቅዱስ ኤፍሬም በእንተ ጥምቀት ወዮሐንስ

ምጽዋት ሥርየተ ኃጢአትን ትሰጣለች፡፡ ሞትንም ቢኾን ታርቃለች፡፡ ይህስ እንደ ምን ነው ያልከኝ እንደ ኾነም ቀጥዬ ግልጽ አደርግልሃለሁ፡፡
“መጽውቶ ከሞት የተረፈ ማን አለ?” ብለህ ትጠይቀኝ ይኾናል፡፡ ወዳጄ ሆይ! ምጽዋት ሞትን እንድታርቅ ኃይል ጉልበት እንዳላት በእውን ከተደረገ ታሪክ ተነሥቼ እነግርሃለሁና የምነግርህን ነገር አትጠራጠር፡፡
ጣቢታ የምትባል አንዲት ሴት ነበረች፡፡ መልካም ሥራን የሞላባትና ምጽዋትን የምትወድ በዚህም ለራሷ መዝገብ የምታከማች ነበረች፡፡ ለመበለቶች ልብስንና የሚያስፈልጋቸውን ኹሉ ትሰጣቸው ነበር፡፡ ከዕለታት በአንዱ ቀን ግን ሞተች፡፡
አሁን ደግሞ እነዚያ እርሷ ስትረዳቸው የነበሩ መበለቶች በየትኛው ሰዓት ብድራታቸውን እንደሚከፍሉ ተመልከት፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን መበለቶቹ ወደ ቅዱስ ጴጥሮስ ኼዱ፡፡ ጣቢታ የሰጠቻቸውን ልብስንና ሌላውን ኹሉ አሳዩት፡፡ ከእነርሱ ጋር በሕይወተ ሥጋ ሳለች ምን ምን ታደርግላቸው እንደ ነበረች ነገሩት፡፡ እንደ እናት የምትኾንላቸውን እንደ አጡ አልቅሰው ነገሩት፡፡ ስለ እነርሱ እጅግ እንዲያዝንም አደረጉት፡፡
የተወደደ ጴጥሮስስ ምን አደረገ? “ኹሉን ወደ ውጭ አስወጥቶ ተንበርክኮ ጸለየ፡፡ ወደ ሬሳውም ዘወር ብሎ ‘ጣቢታ ሆይ፥ ተነሺ’ አላት። እርስዋም ዓይኖችዋን ከፈተች፡፡ ጴጥሮስንም ባየች ጊዜ ተቀመጠች፡፡ እጁንም ለእርስዋ ሰጥቶ አስነሣት፡፡ ምእመናንንና መበለቶችንም ጠራ፡፡ ሕያውም ኾና በፊታቸው አቆማት” (ሐዋ.9፥40-41)፡፡
የሐዋርያውን ኃይል ወይም በሐዋርያው አድሮ እግዚአብሔር ምን እንዳደረገ አስተዋልህን? በወዲያኛው ዓለምስ ተወውና በዚህ ዓለምም ሳይቀር ጣቢታ ስለ መልካም ሥራዋ ምን እንደ ተቀበለች ተገነዘብን? እርሷ ለመበለቶች የሰጠችውንና መበለቶቹም ለእርሷ የሰጡትን አየህን? እርሷ ምግብና ልብስ ሰጠቻቸው፤ እነርሱ ግን ከሞት ወደ ሕይወት እንድትመጣ አደረጓት፡፡ ለመበለቶቹ ባሳየችው ቸርነት ቸሩ እግዚአብሔር ብድራቷን ከፈላት፡፡
እንግዲህ የምጽዋት የመድኃኒትነቷን ኃይል ተመለከትህን? እንግዲያውስ እኛም ይህን መድኃኒት ለራሳችን እናዘጋጅ፡፡ መድኃኒቱ ይህን ያህል ጽኑ መድኃኒት ቢኾንም ቅሉ እጅግ ርካሽ እንጂ ውድ አይደለምና ለራሳችን እንግዛ፡፡ ይህን መድኃኒት ለመግዛት ብዙ ወጪ አይጠይቅምና እንግዛ፡፡ መልካም ሥራ መልካም የሚባለው በሚሰጡት ገንዘብ መጠን ሳይኾን በሚሰጡት የእደ ልብ ስፋት መጠን ነውና እንግዛ፡፡ አንድ ሰው አንዲት ኩባያ ቀዝቃዛ ውኃ ሰጥቶ እጅግ እንደ ሰጠ የሚቈጠርለትም እግዚአብሔር ከእያንዳንዳችን የሚሻው ወደንና ፈቅደን የምንሰጠው በጎ ፈቃዳችንን መኾኑን የሚያሳይ ነውና ይህን እንግዛ፡፡ መበለቶች፥ እንደ ጣቢታ ከሞተ ነፍስ ይታደጉን ዘንድ ይህን መድኃኒት ከእነርሱ እንግዛ፡፡
(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ አምስቱ የንስሐ መንገዶች)

Telegram
ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
በዚህ ቻናል የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች እና የአበው ቀደምት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ንግግሮች እንዲሁም ልዩ ልዩ ሐይማኖታዊ ትምህርቶችና መልዕክቶች ይተላለፉበታል፡፡
🔻 አንድ ምዕመን ንስሐ ከገባ በኋላ የሚከተሉትን በቅደም ተከተል ማድረግ አለበት።
1, የተቀበለውን ቀኖና በትክክል መፈጸም
ቀኖና የግሪክ ቃል ሲሆን መለኪያ ማለት ነው። ካህኑ ለበደለው ምዕመን እንደ ሃይማኖቱ ጽናት ፣ እንደ አእምሮው ስፋት ፤ የሠራውን በደል መጥኖ ቀኖና ከሰጠው በኋላ እንደታዘዘው መፈጸም አለበት። የነነዌ ሰዎች ፣ ት. ዮና 3 ፥1 ። ንጉሡ ህዝቅያስ ፣ ኢሳ 38 ፥ 1 ። ቅዱስ ጴጥሮስ ሉቃ 22 ፥ 54 ። እና ሌሎችም ይቅርታን ያገኙት ፤ በበደላቸው ተጸጽተው በማልቀሳቸውና ንስሃ በመግባታቸው ነው።
በንስሐ ወቅት ፡መሬት ላይ መተኛት ምግብ መቀነስ ፣ ከዓለማዊ ነገሮችና ለመንፈሳዊ ሕይወት ከማይመቹ ጓደኞች መራቅ ያስፈልጋል። በንስሐ ጊዜ እንዳናደርግ ከታዘዝነው ነገር ራሳችንን በመግዛት መቆጠብ አለብን ፤ እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ድኅነት ከጠራን በኋላ እንደገና ተመልሰን ወደተውነው ድካማችን መመለስ የለብንም። የጊዜውን ሳይሆን የመጨረሻውን ማሰብ አለብን። 2 ጢሞ 4 ፥10 ። መዝ 6፥6 ።
2, በደላችን በንስሐ እንደሚሰረይልን ማመን
ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው በደላችንን ለመደምሰስ ስለሆነ ከበደላችን ሊያነጻን የታመነ አምላክ ነው። ከሠራነው ብዙ ኃጢአት አንጻር የሚሰጠን ቀኖና ትንሽ መስሎ ቢታየንም። ማሰብ ያለብን የራሳችንን በደል ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቸርነት ነው።
ከእኛ በደል የእግዚአብሔር የቸርነት ሥራው እጅግ ይበልጣልና የታዘዝነውን ፈጽመን የቀረውን እንደቸርነትህ ማለት ይገባል። “የታዘዛችሁትን ባደረጋችሁ ጊዜ የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ” ተብለናልና ። ሉቃ 17 ፥ 10።
3, በሥጋውና በደሙ መታተም (መቁረብ)
አንድ የተራበ ሰው እጁን ስለታጠበ ብቻ አይጠግብም። የግድ ምግብ መብላት አለበት። ንስሐ ማለት መታጠብ ፣ ከእድፍ (ከኃጢአት) መንጻት ማለት ሲሆን ፤ ድኅነት የሚገኘው የዘለዓለም ሕይወት የሚሰጠውን ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን በመቀበል ነው። ዮሐ 6፥33።
ብዙዎቹ መቁረብን እንደ ትርፍ ነገርና በዕድሜ የተገደበ (ለሽማግሌ ብቻ) አድርገው ስለሚቆጥሩት ለመቀበል ሲዘጋጁ አይታዩም። ነገር ግን ክርስቲያን የሆነ ሁሉ ቅዱስ ቁርባን የግድ ያስፈልገዋል ። ቀኖና የተቀበልንበት በደላችን የሚሰረየው ሥጋውን ስንበላ ፣ ደሙንም ስንጠጣ ነውና ።
4, ሁሌም ለንስሐ መዘጋጀት
ንስሐ ከገባንና ከቆርብን በኋላ እንደገና በኃጢአት ልንወድቅ እንችላለን። አምለካችን “ለምን ንስሐ አልገባህም እንጅ ለምን ኃጢአት ሠራህ? አይልምና” ሁለተኛ ስንበድል ሀፍረት ሳይሰማንና ከኃጢአት መላቀቅ ካልቻልሁ በየጊዜው የንስሐ አባቴን ከማስቸግር አርፌ ብቀመጥ ይሻለኛል በማለት ፡ ሁሉንም እርግፍ አድርገን እንድተወው ፡ ክፉ ሀሳብ በአምሯችን ሊፈታተነን ይችላል።
ነገር ግን ከንስሐ በኋላ እንደ መላእክት በቅድስና ብቻ እንኖራለን ማለት ሳይሆን “ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ፤ ሰባት ጊዜ ይነሳል” ምሳ 24፥ 16 ። እንደተባለ ፡ አምላካችን ብንወድቅ ሊያነሳን ፤ ብንጠፋ ሊፈልገን ፤ ብንርቅ ሊያቀርበን ፤ በኃጢአት ብንረክስ ሊቀድሰን (እንደ ባዘቶ ሊያጠራን) የታመነ አምላክ ስለሆነ ተስፋ ሳንቆርጥ ፤ በኃጢአታችን ሳንደበቅ ፤ ዘወትር ለንስሓ መዘጋጀት አለብን። ኢሳ 1 ፥ 18 ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
1, የተቀበለውን ቀኖና በትክክል መፈጸም
ቀኖና የግሪክ ቃል ሲሆን መለኪያ ማለት ነው። ካህኑ ለበደለው ምዕመን እንደ ሃይማኖቱ ጽናት ፣ እንደ አእምሮው ስፋት ፤ የሠራውን በደል መጥኖ ቀኖና ከሰጠው በኋላ እንደታዘዘው መፈጸም አለበት። የነነዌ ሰዎች ፣ ት. ዮና 3 ፥1 ። ንጉሡ ህዝቅያስ ፣ ኢሳ 38 ፥ 1 ። ቅዱስ ጴጥሮስ ሉቃ 22 ፥ 54 ። እና ሌሎችም ይቅርታን ያገኙት ፤ በበደላቸው ተጸጽተው በማልቀሳቸውና ንስሃ በመግባታቸው ነው።
በንስሐ ወቅት ፡መሬት ላይ መተኛት ምግብ መቀነስ ፣ ከዓለማዊ ነገሮችና ለመንፈሳዊ ሕይወት ከማይመቹ ጓደኞች መራቅ ያስፈልጋል። በንስሐ ጊዜ እንዳናደርግ ከታዘዝነው ነገር ራሳችንን በመግዛት መቆጠብ አለብን ፤ እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ድኅነት ከጠራን በኋላ እንደገና ተመልሰን ወደተውነው ድካማችን መመለስ የለብንም። የጊዜውን ሳይሆን የመጨረሻውን ማሰብ አለብን። 2 ጢሞ 4 ፥10 ። መዝ 6፥6 ።
2, በደላችን በንስሐ እንደሚሰረይልን ማመን
ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው በደላችንን ለመደምሰስ ስለሆነ ከበደላችን ሊያነጻን የታመነ አምላክ ነው። ከሠራነው ብዙ ኃጢአት አንጻር የሚሰጠን ቀኖና ትንሽ መስሎ ቢታየንም። ማሰብ ያለብን የራሳችንን በደል ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቸርነት ነው።
ከእኛ በደል የእግዚአብሔር የቸርነት ሥራው እጅግ ይበልጣልና የታዘዝነውን ፈጽመን የቀረውን እንደቸርነትህ ማለት ይገባል። “የታዘዛችሁትን ባደረጋችሁ ጊዜ የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ” ተብለናልና ። ሉቃ 17 ፥ 10።
3, በሥጋውና በደሙ መታተም (መቁረብ)
አንድ የተራበ ሰው እጁን ስለታጠበ ብቻ አይጠግብም። የግድ ምግብ መብላት አለበት። ንስሐ ማለት መታጠብ ፣ ከእድፍ (ከኃጢአት) መንጻት ማለት ሲሆን ፤ ድኅነት የሚገኘው የዘለዓለም ሕይወት የሚሰጠውን ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን በመቀበል ነው። ዮሐ 6፥33።
ብዙዎቹ መቁረብን እንደ ትርፍ ነገርና በዕድሜ የተገደበ (ለሽማግሌ ብቻ) አድርገው ስለሚቆጥሩት ለመቀበል ሲዘጋጁ አይታዩም። ነገር ግን ክርስቲያን የሆነ ሁሉ ቅዱስ ቁርባን የግድ ያስፈልገዋል ። ቀኖና የተቀበልንበት በደላችን የሚሰረየው ሥጋውን ስንበላ ፣ ደሙንም ስንጠጣ ነውና ።
4, ሁሌም ለንስሐ መዘጋጀት
ንስሐ ከገባንና ከቆርብን በኋላ እንደገና በኃጢአት ልንወድቅ እንችላለን። አምለካችን “ለምን ንስሐ አልገባህም እንጅ ለምን ኃጢአት ሠራህ? አይልምና” ሁለተኛ ስንበድል ሀፍረት ሳይሰማንና ከኃጢአት መላቀቅ ካልቻልሁ በየጊዜው የንስሐ አባቴን ከማስቸግር አርፌ ብቀመጥ ይሻለኛል በማለት ፡ ሁሉንም እርግፍ አድርገን እንድተወው ፡ ክፉ ሀሳብ በአምሯችን ሊፈታተነን ይችላል።
ነገር ግን ከንስሐ በኋላ እንደ መላእክት በቅድስና ብቻ እንኖራለን ማለት ሳይሆን “ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ፤ ሰባት ጊዜ ይነሳል” ምሳ 24፥ 16 ። እንደተባለ ፡ አምላካችን ብንወድቅ ሊያነሳን ፤ ብንጠፋ ሊፈልገን ፤ ብንርቅ ሊያቀርበን ፤ በኃጢአት ብንረክስ ሊቀድሰን (እንደ ባዘቶ ሊያጠራን) የታመነ አምላክ ስለሆነ ተስፋ ሳንቆርጥ ፤ በኃጢአታችን ሳንደበቅ ፤ ዘወትር ለንስሓ መዘጋጀት አለብን። ኢሳ 1 ፥ 18 ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
Forwarded from ማኅቶት Wave
🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ፊልም እና ጥቅሶች ይፈልጋሉ❓️
🎬 JOIN አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 Join Elohe picture
✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
🎬 JOIN አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 JOIN አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ
🎬 Join Elohe picture
✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
የእውነተኛ ወዳጅ ምክር !
“ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን ይጨምራል፥ አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል።” [መጽሐፈ ምሳሌ 1÷5]
"እውነተኛ ወዳጅ፥ ወዳጅ መሆኑ የሚታወቀው ጓደኛውን መገሠጽ ሲችል ነው፡፡" በእርግጥ ሁላችንም በየጊዜው ኃጢአት እንሰራለን፡፡ አብዛኞቻችን ደግሞ ኃጢአታችንን እንዳላየነው ሆነን ንስሐ ሳንገባም ለማለፍ እንጥራለን ፣ ለራሳችን ይቅርታ እንቸራለን፡፡ ወይም ደግሞ ምንም እንዳላጠፋ ሰው ለመምሰል እንሞክራለን ታዲያ በእንደዚህ ዓይነት ሰዓት እውነታውን በትክክል እናይ ዘንድ ዓይናችንን የሚከፍት እውነተኛ ወዳጅ ያስፈልገናል፡፡
እስኪ ራስህን መርምር ! ጓደኛህ እውነታውን እንዲያይ ታደርጋለህ? ፣ ጓደኛህ ኃጢአት ሰርቶ ሲያበቃ ለራሱ ይቅርታ ሲያደርግ ይቅርታው ትክክል እንዳልሆነ እንዲያውቅ ታደርግ ይሆን? ምናልባት እንዲህ እውነታውን ስትነግረው ጓደኛህ አለ አግባብ ሊቈጣህ ፣ ምን አገባህም ሊልህ ይችላል፡፡ ታዲያ ሲቈጣህ ለመታገሥ ዝግጁ ነህን? ወይስ ከዚህ በተቃራኒ የጓደኛህን ኃጢአት አይተህ እንዳላየህ ነው የምትሆነው?
አየህ ጓደኛ ስንመርጥ ከእኛ ጋር እውነተኛ ወዳጅ ሊሆን የሚገባውን መምረጥ አለበት። ስንቆጣው ቁጣችንን ታግሶ የሚጸና ብቻ ሳይሆን እኛም ስናጠፋ የሚያርመን ሊሆን ይገባል፡፡ እንደዚህ ካልሆነ ጓደኝነታችን ጥቅም አይኖረውም ፤ ጓደኞዬ ነው ማለትም ከንቱ ነው። ነገር ግን ልናውቀው የሚገባን አንድ ነገር አለ ! ጓደኛችን በሚያጠፋበት ሰዓት ተግሣጽ አስመስለን እንዲሁ ክብሩን በሚነካ መልኩ ልንናገረው ፣ በሰው ፊት ልናዋርደው አይገባንም፡፡ ተግሣጻችን ሁልጊዜ እውነቱን ብቻ እንጂ የተጋነነና ሌላውን መልካምነቱን የሚክድ መሆን የለበትም፡፡ ጥፋቱን ስንነግረው ሁልጊዜ በቀና ልብ እንደምንነግረው እርግጠኛ መሆን አለብን፡፡ ይህን የምናደርገው ከፍቅራችን የተነሳ እንጂ ከቅናት ወይም ከንቀት እንዳልሆነ እንዲያውቅ ማድረግም አለብን ምክንያቱም እውነተኛ ወዳጅነት ማለት ይህ ነውና፡፡

ምን ጥቂት ነገር አለህ?
ጌታችን እርሱን ተከትለው የወጡትን የአምስት ገበያ ህዝብ(አምስት ሺ አባውራ) አመሻሹ ላይ ሐዋርያት የሚበላ ስለሌላቸው እንዲያሰናብታቸው ጠየቁት። እርሱ ግን የሚበሉት እንዲሰጧቸው ነገራቸው አሁን ጌታችን ያላቸው ምግብ ለህዝቡ እንደማይበቃ ጠፍቶት አይደለም ነገር ግን ችግራችንን ጉድለታችንን ሊሞላልን ሲፈልግ አስቀድመን ችግራችንን ልንነግረው ይፈልጋልና ሐዋርያቱ ያላቸው ምግብ ትንሽ መሆኑን እንዲነግሩት ነበር ። ወዳጄ አንተስ ችግርህ ምንድን ነው? ልታደርገው አቅደህ አልበቃ ያለህ ምንድን ነው? በአገልግሎት በመንፈሳዊ ህይወት ልትተጋ አስበህ ምን ጎሎህ ነው የነበሩህን እቅዶች ለመሸኘት የተገደድከው? ከቃሉ ከአገልግሎቱ የራከው ምን አንሶህ ነው? ጊዜ አጥሮህ ነውንን? ትጋት አጥሮህ ነውን? ትዕግስት አጥተህ ነውን? ምንድን ነው ያነሰህ? ብቻ ችግርህን ንገረው እርሱ ያነሰህን ነገር አበርክቶ ተትረፍርፎህ ታየዋለህ።
ለጌታችን ሐዋርያት ያለን ሁለት ዓሳና አምስት እንጀራ ብቻ ነው አሉት። አሁን ይህ ምግብ እንኳንስ ለህዝቡ ይቅርና ጌታችንንና ደቀመዛሙርቱን እንኳን በቅጡ የሚያጠግብ አልነበረም ነገር ግን ሐዋርያቱ እጅ ላይ የነበረውን ጥቂቷን ነገር ሠጡት እርሱም ባርኮ አበርክቶ አምስትሺውን ህዝብ አብልቶ 12መሶብ ከተረፈው ተሰበሰበ።
ወዳጄ እጅህ ላይ ምን አለ? በእጅህስ የያዝከው ምን አለ? ጥቂት ነው ለምንም አይበቃም ያልከው ምናልባት መኖሩንም የረሳኸው ሊሆን ይችላል እርሱን ይዘህ ቅረብ ለእርሱም ስጠው እርሱ ባርኮ መልሶ ይሰጥኻል። ከብዙ የዓለም መባዘን የተረፈህ ትንሽ ጊዜ አለህ እርሱን እስኪ ለእግዚአብሔር ስጠው ያን ይባርክልኻል። ጉልበት አለህ እርሱንም ለእግዚአብሔር ስጠው አገልግልበት እውቀት አለህ እርሱንም ቢሆን ለእግዚአብሔር ስጠው። ያለህን ጥቂት ነገርም ቢሆን ስጠው እርሱ ባርኮ ሲመልስል ትልቅና ካሰብከውም በላይ ነው።እመ ሣሙኤል ሃናን ተመልከት ህፃኑን ሣሙኤል ለእግዚአብሔር ሰጠችው እርሱም በሞገስና በጥበብ አሳድጎ ታላቅ ነቢይ የእስራኤልም አባት ንጉስን ቀብቶ የሚሾም አደረገው ። ኢያቄምና ሃናንም ተመልከት የ3 ዓመት ህፃን እመቤታችንን ሰጡት እርሱም የዓለም እናት አድርጎ ሠጣቸው የወለዷት እናት ሆነቻቸው መርታም ወደ ገነት አስገባቻቸው። አንተም ያለህን ጥቂት ነው የምትለውንም ቢሆን ስጠው ካሰብከው በላይ አድርጎ ይሰጥኻልና። ወዳጄ ሆይ አንተስ ምን አለህ? መቼም ምንም የለኝም አትለኝም ሰጪው እግዚአብሔርን በሐሰት መክሰስ ይሆንብሃልና ቢያንስ ሕይወት አለህ፤ ይህን ጹሑፍ ማንበብህ በራሱ ማንበብ የምትችል በመሆንህ ነው። ልክ እንደዚሁ ሁሉ አንተ መኖሩን እንኳን የረሳኸው ያም ባይሆን ጥቂት ነው ይህማ ለምንም አይበቃም ያልከው ነገር አይጠፋምና እርሱን ይዘህ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ ያ ጥቂት ነው ያልከው ተትረፍርፎ ትመለከታለህ።
ወዳጄ ሆይ ጥቂትም ብትሆን ምን አለህ?

+++ ልሸፈንላችሁ? +++
ሙሴ ከሲና ተራራ ወርዶ ከሕዝቡ ጋር ሲገናኝ የፊቱን ማንጸባረቅ አይተው "ተሸፈንልን" ያሉት ሕዝቡ ናቸው። እርሱ "ከእግዚአብሔር ጋር ስነጋገር ቆይቼ እኮ አሁን መውረዴ ነው? ምነው የፊቴ ብርሃን አስቸገራችሁ? ልሸፈንላችሁ እንዴ?" አላለም። እንዲያውም ቅዱስ መጽሐፍ "ሙሴም ከተራራው በወረደ ጊዜ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለ ተነጋገረ የፊቱ ቁርበት እንዳንጸባረቀ አላወቀም ነበር" ነው የሚለው።(ዘጸ 34፥29) ለቅዱሳን እግዚአብሔር በፊታቸው የሚሥለው የክብር ብርሃን እነርሱን ለሚመለከታቸው እንጂ ለራሳቸው አይታወቃቸውም። እውነተኞቹ ቅዱሳን "ተሸፈኑልን" የሚባሉ እንጂ "ልሸፈንላችሁ" የሚሉ አይደሉም።
ጥቂት በጎ ሥራ ሠርተህ ጻድቅነትህን በግድ ለማሳየት አትሞክር። ሌሎች ተሸፈንልን ይበሉህ እንጂ፣ አንተ ራስህ "ልሸፈንላችሁ" እያልህ የዋሐንን አታስጨንቅ።
በአገራችን የሚታወቅ ተረት አለ። አንድ ጊዜ ትንኝ በሬ ቀንድ ላይ ቆመችና "ከብጄህ እንደ ሆነ ንገረኝና ልነሣልህ" አለችው። በሬውም "እንኳን ልትከብጅኝ መኖርሽንም አላወቅሁም" አላት።
"ጻድቃን እንደ ሆኑ በራሳቸው ለሚታመኑና ሌሎቹን ሁሉ በጣም ለሚንቁ ይህን ምሳሌ ነገራቸው" ሉቃስ 18፥9

ሰኔ ፳፪ /22/
በዚችም ዕለት ለመነኰሳት መጀመሪያቸው ለሆነ ለከበረ እንጦንስ ረድእ የነበረው የዋህ ጳውሎስ አረፈ። ይህም ጳውሎስ በረኸኛና እጅግ የዋህ ነበረ ደም ግባቷ ውብ ሥራዋ ግን ክፉ የሆነ ሚስት አገባ ከእርሱም ልጆችን ወለደች።
በአንዲትም ቀን ከእርሻው በተመለሰ ጊዜ ከሎሌው ጋራ ስታመነዝር አገኛት በአያቸውም ጊዜ ሣቀ ያንን ሎሌውንም ከልጆቿ ከቤቷና ከንብረቷ ጋራ ውሰዳት እኔ ምንም አላዝንም እግዚአብሔርም ወደ ፈቀደልኝ እሔዳለሁ አለው። ከዚህም በኋላ ወጥቶ ወደ አባ እንጦንስ ሒዶ የምንኵስና ልብስ ለበሰ የአባ እንጦንስንም ሥራ ተከተለ ። በደዌያትና በሰይጣናት ላይ ጸጋና ኃይል እስከተሰጠው ድረስ በጾምና በጸሎት ተጋደለ።
በአንዲት ዕለትም ጋኔን የያዘውን ሰው ያድነው ዘንድ ወደ አባ እንጦንስ አመጡ። አባ እንጦንስም ይፈውሰው ዘንድ ረድኡ ጳውሊን አዘዘው ጳውሊም ጋኔናሙን ሰው ወስዶ አባቴ እንጦንስ ውጣ ይልሃል አለው ሰይጣኑ ግን መውጣትን እምቢ አለ ። እርሱንም እንጦንስንም ተሳደበ። ጳውሊም ካልወጣህስ ለእንጦንስ እነግረዋለሁ እንደሚቀጣህም ታያለህ አለ።
ይህንንም ብሎ በቀትር ጊዜ ወጥቶ ፀሐይ በአጋለው ደንጊያ ላይ ቁሞ ይህ ጋኔን ያደረበት ሰው እስኪድን ድረስ ከዚህ አለት እንዳልወርድ እንዳልበላና እንዳልጠጣ ሕያው እግዚአብሔርን አለ በዚያንም ጊዜ ጋኔኑ ጮኸ በታላቅ ዘንዶ አምሳልም ከሰውዬው ላይ ወጥቶ በኤርትራ ባሕር ውስጥ ገባ። ይህም የዋህ ጳውሊ የሰዎችን ሥራ ሁሉ እያየ ስለ ኃጥአን ያለቅስ ነበር ስለ እነርሱም ይማልድ ነበር። በመልካም እርጅናም በሰላም አረፈ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ምንጭ:- መጽሐፈ ስንክሳር

ፈተና ነው
በአፍ ያመኑትን ሃይማኖት በሥራ መካድ ፣ የመሰከሩለትን እውነት መልሶ መጣል ፈተና ነው ። ውጤትን እያሰቡ ማገልገል ፣ ምድራዊ ዋጋን እየሻቱ በፈጣሪ ቤት መመላለስ ፈተና ነው ።
እየበሉ መራብ ፣ እየጠጡ መጠማት ፣ ተቀብሎ እንዳልተቀበለ ማጉረምረም ፣ ያለውን ከጎደለው አለማወቅ ፈተና ነው ።
ለእውነት አንቀላፍቶ ለስሜት ታማኝ መሆን ፈተና ነው ። መልካሙን ሰው አጠልሽቶ ማየት ፣ ንጹሑን ወገን መጠራጠር ፣ በጎ ንግግርን በክፉ መተርጎም ፈተና ነው ። ሰውን በጉልበት መልካም አደርጋለሁ ብሎ መነሣት ፣ ትላንት ባደረጉት መልካም ነገር መጸጸት ፈተና ነው ።
ስለማናውቃቸውና በመለኮት ፊት ስለማንከሰስባቸው ሰዎች አስተያየት ሲሰጡ መዋል ፣ ስለ ማንም በጎ መናገር አለመቻል ፈተና ነው ። በየደረሱበት መስገድ ፣ አምልኮን እየወደዱ የሚመለከውን አምላክ አለማወቅ ፈተና ነው ። እንዴት እኔ ይህን አደርጋለሁ ብሎ መመጻደቅ ፣ ለቁጭት እንጂ ለንስሐ አለመብቃት ፈተና ነው ።
ፈጣሪን የከደነለትን የወንድምን ገመና ማውጣት ፣ በሌሎች ምሥጢር መሳለቅ ፣ በፍቅር ቀን ለጠብ ቀን ብሎ መረጃ መያዝ ፈተና ነው ። ባማረ ፊት የተቀበሉንን ፣ ክፉውን ቀን ያሻገሩንን ረዳቶች መርሳት ፣ መመሪያን ትቶ መሪን መከተል ፣ ማምለክን ፈልጎ ፈጣሪንን ለማወቅ አለመፈለግ ፈተና ነው ።
ይሙትም ይዳንም ሲባል ማጨብጨብ ፣ ለሕሊና ትቶ ለሆድ ማደር ፈተና ነው ። ሰውዬው የኮራበትን ክፋት አለማመን ፣ ዝንጀሮን አቆነጃለሁ ብሎ ቀለም መጨረስ ፈተና ነው ።
ጊዜ ተሰጥቶት ጊዜ መጠበቅ ፣ የቀበሩትን ቂም ቆፍሮ ማውጣት ፣ ለአምላክ የሚሰጠውን ፍቅር ለሰው መስጠት ፈተና ነው ። ራሱን የሰጠንን አምላክ እያመለክን ፣ ገንዘባችንን ለአሥራትና ለመባ መሰሰት ፈተና ነው ። ባልጋበዙን በሰው ጉዳይ መግባት ፣ የታገሡን ላይ ሌላ ጭነት መጨመር ፣ የተኰነነውን ኃጢአት ጽድቅ ለማድረግ መታገል ፈተና ነው ። የራስን ችግር አጉልቶ የሌላውን ረሀብ አሳንሶ ማየት ፣ በመጣው ነገር መማርን ጥሎ ማማረር ፈተና ነው ።
ራስን መምራት ከሥልጣን በላይ መሆኑን ዘንግቶ ሥልጣን መሻት ፣ ክፉ ሳይመጣብን ወደ ክፉ መሄድ ፣ እግዚአብሔር ያድነኛል ብሎ በበሽታ መጫወት ፈተና ነው ።
በገነት መሰቃየት ፣ በምቾት መጨነቅ ፣ ከመልካም ሰውና ከመልካሙ ነገር እንከን መፈለግ ፣ ባሌ የማይመታኝ ስለማይወደኝ ነው ፣ ሚስቴ የማትሰድበኝ ስለማትቀናብኝ ነው ብሎ ፣ ጦር አውርድ ጸሎት መያዝ ፈተና ነው ።
ጭር ሲል አልወድም ብሎ ነገር ማለኳኮስ ፣ በሚዋደዱ መካከል ጠብ መዝራት ፈተና ነው ። ሲሄድ የሚኖረውን ሰው አትሂድብኝ ብሎ ማልቀስ ፣ የወደደንን አምላክ ትቶ በጠሉን መደነቅ ፈተና ነው ። ያለፉትን ሰዎች ላሉት ሰዎች ማማት ፣ በማይመጣው ትላንት ላይ ማቀድ ፈተና ነው ።
አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ! በምን እየተፈተንን እንደሆነ እንኳ አናውቅምና ከፈተና አድነን !!!

ባስልዮስ ሆይ! ንገረኝ...
በዚህ ዓለም የሥራ መስክ ገበሬ መርከብ ለመንዳት የማይነሣው፣ ወይም ወታደሩ የግብርናን ሥራ የማይሠራው፣ ወይም ሙያው መርከብ ነጂ የኾነ ሰው ጦር እንዲመራ እልፍ ጊዜ ቢጎተትም እንኳ እሺ የማይለው ለምንድን ነው? እያንዳንዱ ያለችሎታው ቢሰማራ የሚከተለውን አደጋ አስቀድሞ ስለሚያይ አይደለምን? ታዲያ ጥፋቱ ቁሳቁስና ንብረት በሚኾንበት ኹኔታ አስቀድመን ብዙ የምናስብና ግፊትና ግዴታን የማንቀበል ኾነን ሳለ፥ ክህነትን እንዴት እንደሚይዙትና እንደሚያገለግሉበት ለማያውቁ ቅጣቱ ዘለዓለማዊ በኾነበት ኹኔታ ግን ያለብዙ ማሰብና ማሰላሰል እንዲሁ በዘፈቀደ ወደዚህ ዓይነት ታላቅ አደጋ ውስጥ ዘለን እንገባለንን? የሌሎች ሰዎች ግፊትስ ምክንያት ሊኾነን ይችላልን? አንድ ቀን ፈታሒ በጽድቅ ኰናኒ በርትዕ የኾነው እግዚአብሔር ይጠይቀናል፡፡ ይህ ሰበብም አያድነንም፡፡ ከምድራዊ ነገሮች ይልቅ በመንፈሳዊ ነገሮች ላይ ይበልጥ ጠንቃቆች ልንኾን ይገባናልና፡፡ በትንንሽ ነገሮች ላይ ጠንቃቆች ስንኾን እንታያለንና፡፡ እስኪ ንገረኝ! አንድ ሰው የቤት ሥራ ሙያ ሳይኖረው ብትሠራልን ስንለው እሺ ብሎ ቢመጣና ከዚያ በኋላ ግን ዕንጨቱንና ድንጋዩን ቢያበላሽና የሠራው ነገር ወዲያውኑ ተበታትኖ ቢወድቅ በራሱ ፈልጎ አለመምጣቱና በሌሎች ግፊት ሥራውን መጀመሩ በቂ ምክንያት ሊኾነው ይችላልን? በጭራሽ! የሌሎችን ግፊትና ጥሪ አልቀበልም ማለት ነበረበትና በርግጥም ተጠያቂ ነው፡፡
ታዲያ እንዲህ ዕንጨትና ድንጋይ ለሚያበላሽ ሰው በጥፋቱ ከመጠየቅና ከመቀጣት ለመዳን ምንም ምክንያት ከሌለው፥ ነፍሳትን የሚያጠፋ፣ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ በግድየለሽነት የሚያንጽ ሰው’ማ እንዴት? የሌሎች ግፊትና ማስገደድ በቂ ምክንያት ይኾነኛል ብሎ ሊያስብ ይችላልን? እንዲህ ብሎ ማሰብስ ሞኝነት አይደለምን?
ፈቃደኛ ያልኾነን ሰው ማንም ሊያስገድደው እንደማይችል ለማሳየት ብዬ ሐተታ መስጠት አያስፈልገኝም፡፡ ነገር ግን ከዚህ በፊት እንደ ተናገርኩት ይህ ፈቃደኛ ያልኾነ ሰው እጅግ ተጭነዉትና ግድ ብለዉት ሌሎች ብዙ መንገዶችንም ተጠቅመው ወደዚህ ኃላፊነት አመጡት እንበል፡፡ ታዲያ ይህ ከቅጣት ሊታደገው ይችላልን? እማልድሃለሁ፤ በፍጹም ራሳችንን አናታልል! ሕፃናት ሳይቀሩ በቀላሉ በሚያውቁት ነገር ላይ እንደማናውቅ ኾነን አናስመስል፡፡ እንደማናውቅ ማስመሰላችን በዚያች ዕለት ላይ በእውነት ያለ ሐሰት ምንም አይጠቅመንምና፡፡
(በእንተ ክህነት፣ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ 4፥2
በገብረ እግዚአብሔር ኪደ የተተረጎመው)

Forwarded from Harmony Healing Center
#ሳጥኑን_ክፈተው
አንድ ለማኝ በአንድ ስፍራ ላይ ከሰላሳ ዓመታት በላይ ቁጭ ብሎ ምጽዋትን ከአላፊ አግዳሚው ይማጸን ነበር። አንድ ቀን አንድ ጸጉረ ልውጥ በአጠገቡ ሲያልፍ በእጁ ላይ ያለችን በእድሜ ብዛት የነተበችን ባርኔጣ ከግራ ወደ ቀኝ፣ ከቀኝ ወደ ግራ እያወዛወዘ እንዲመጸውተው ድምጹን ከፍ አድርጎ ለመነው። ጸጉረ ልውጡ ሰውዬም ቆም ብሎ “አንዳች የምሰጥህ ነገር የለኝም” አለው።
ቀጥሎም ጠየቀው “የተቀመጥክበት ምንድነው?” በማለት።
ለማኙም የተቀመጠበትን ሳጥን ገልመጥ እያደረገ ቀለል አድርጎ “ምንም... ያረጀ ሳጥን ነው ... ከመቼ ጀምሮ እንደተቀመጥኩበት ማስታወስ እስከማልችል ድረስ ለረጅም ዘመናት እዚሁ ነበር።” አለው።
ጸጉረ ልውጡ ተከታይ ጥያቄ አቀረበለት “ውስጡ ያለውን ነገር አይተኸው ታውቃለህ?”
“አይ... አይቼው አላውቅም” አለ ለማኙ።
ጸጉረ ልውጡ ሌላ ቃል ከአፉ ሳይወጣ ለማኙ ንግግሩን ቀጠለ “ባየው ምን ጥቅም አለውና? እንደሆነ ምንም ነገር የለውም!”
“እስኪ ሳጥኑን ክፈተውና ውስጡን ተመልከት” ብሎ ሳጥኑን እንዲከፍት ግፊት አደረገበት።
ለማኙም ሰውየውን ለመገላገል የሳጥኑን ሰረገላ ታግሎ ሰበረው። ገና ወደ ውስጥ ሲመለከት ፊቱ በመደነቅ፣ ባለማመን፣ በደስታ እና ሃሴት ስሜት ተናጠ፤
ምክንያቱም ሳጥኑ በወርቅ የተሞላ ነበርና።
* * *
የብዙ ሰው ታሪክ ከዚህ ለማኝ ጋር ይመሳሰላል።
ህይወቱን ሊቀይርለት የሚችል እውቀት፣ ጥበብ፣ ግንኙነት (ተግባቦት) እና ብሩህ ሃሳብ ላይ ቁጭ ብሎ ሕይወቱን እንዲቀይርለት ከሰው ይጠብቃል።
ተጨማሪ እንደዚህ አይነት ወደ ራሳችን እንድንመለከት የሚያደርጉ ትልልቅ ነገሮችን በዚህ ቻናል በተከታታይነት ስለሚሰጡ የዚህ ታላቅ ቻናል ቤተሰብ ሁኑ።
አሁኑኑ ይቀላቀሉን።
https://www.tgoop.com/HarmonyHealingCenter

Harmony Healing Center
At Harmony Healing Center, we empower personal growth through mindfulness, meditation, and emotional intelligence. Join us to cultivate inner peace, resilience, and meaningful connections for a balanced, harmonious life.
Forwarded from Harmony Healing Center
ሲያምኑኝ ከፋኝ
በእርግጥ…..ስስቅ አይተውኛል፤ በደስታ ስቦርቅ ስጮህ ሰምተውኛል። ሀዘንና ጭንቀት ይጋባል ስላሉኝ፤ በሽታዬን ለሌላው እንዳላጋባ፤ የውስጤን ደብቄ ደስተኛ መስዬ መታየት ጀመርኩኝ።
የማስመስለው ደስተኛ መስዬ በመታየት የሰዎችን ክብር እንዳገኝ አልነበረም፤ የማስመስለው በእኔ ሀዘንና ጭንቀት ሌሎች እንዳይጨነቁ በማሰብ ብቻ እንጂ።
ከዚህ በላይ ለሌሎች የሚሰጥ ምን ስጦታ አለ? የእናትነትን ፍቅር ከሌሎች ፍቅር በላይ የሚያደርገው እኮ የማስመሰል ሀይል ስላለው ነው።የእናት ፍቅር ትልቅ የማስመሰልን ጥበብ ያላብሳል፤ ውስጥ እያለቀሰ ጥርስ በልጅ ፊት ይስቃል፤ ሆድ እየጮኸ እጅ ልጅን ያጎርሳል፤ ልብ እየተከዘ ጉልበት ግን ልጅን ያባብላል።
እኔም ትክክለኛው ስጦታ መሰለኝና ተቀበልኩት።
ሀዘኔን ደብቄ ደስተኛ መስዬ መታዬት ጀመርኩኝ። ቢያንስ የኔ መከፋት እንዳያስከፋቸው፤ ለሌላ ሰው ጭንቀት እንዳልሆን በማሰብ።
በእኔ ላይ የዳመነው የሀዘን ደመና እንዳይዘንብባቸው የማስመሰል ጸሃዬን በላዬ አኖርኩኝ። በፊታቸው እየሳቅኩኝ እንባዬን ለማታ ማቆየት ጀመርኩኝ። ለሚጠይቁኝ ነገር ሁሉ ምላሼ ተመስገን ሆነ፤ ቢያንስ ይህ ጎደለኝ ብዬ ለእኔ እንዳይጸልዩና ጸሎታቸውን እንዳላረዝምባቸው በማሰብ።
በማያስቀው እስቃለው፤ ቢያንስ የእኔ ሳቅ ዝም ያለውን ቤት ቢያደምቀው ብዬ። በማስመሰሌ ብዙ ገፋሁበት። ከጊዜ በኋላ ግን እነሱ ከሳቁት በላይ መሳቄን ሲያዩ፤ ሀዘንና ደስታዬን ከገጽታዬ ሲያጡት፤ ቀንና ማታ መልሴ ተመስገን ሲሆንባቸው …… አመኑኝ!!! የምስቀው ከልቤ፤ ተመሰገን የምለው ሁሉ ነገር ሞልቶልኝ እንደሆነ አመኑ።
ማስመሰሌ እውን ሆኖ ያስከፋኛል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር። ከዚህ ሁሉ ማስመሰል በኋላ ዛሬ ከልባቸው ሲያምኑኝ ግን ከፋኝ።
እርስ በእርሳቸው ሲተዛዘኑ፤ እኔ ግን ሁሉ እንደተሟላለት ሰው አይዞኝ የሚለኝ ጠፋ ።
ለረጅም ጊዜ የገደብኩት እንባ መፍሰስ ሲጀምር፤ ብዙ ከመሳቅ የመጣ እንጂ የሃዘን እንባ መሆኑን መረዳት አቃታቸው። ተመስገን ስል ይሰሙኝ ስለነበረ፤ ዛሬ ከምር ከፍቶኛል ስላቸው ሀዘን እንደማልችል ደካማ ቆጠሩኝ፤ “ዛሬ ገና ቀን ቢጎድል የምን እንዲህ ማማረር ነው” ብለው ተሳለቁብኝ። ማስመሰሌን አመነው አስቤው በማላቀው መጠን አስከፉኝ።
እርግጥ ስስቅ አይተውኛል፤ ተመስገን ስል እውነት ነው ሰምተውኛል። ግን እኮ ስስቅ የከረምኩት ደስታ ለሰው የሚሰጥ ስጦት ስለመሰለኝ እንጂ እኔም እኮ እንደነሱ ይከፋኝ ነበር።
ተመስገን ስል የከረምኩት እኮ ሳይጎድልብኝ ቀርቶ አልነበረም፤ እንዳላሳስባቸው ጭንቀት እንዳልጨምርባቸው ብዬ እንጂ።
የተከዙ ጊዜ አብሬ ያለተከዝኩት እኮ ቢያንስ የኔ መጠንከር ቢያጠነክራቸው ብዬ ነበር። ሲላቀሱ አብሬ ያላለቀስኩት እኮ ሀዘናቸው ላይ ሀዘን እንዳልጨምር ነበር። የሆኑትን ሁሉ እኔም ሆኜ ሳለ ማስመሰሌን አምነው ዛሬ አስከፉኝ።
የማስመስለው እንዲያምኑኝ አልነበረም? ወይስ የማልችለውን መንገድ ነበር የጀመርኩት? ዛሬ ሁሉ ነገር የማስመሰል ገደቡን ጥሶ ሲያልፍና እኔም እንደነሱ አይዞኝ መባል ሲያምረኝ፤ በቸልታ አለፉኝ። ይሄኔ ነው ማስመሰሌን እንዳመኑት የገባኝ። ያንን ሁሉ የማስመሰል ጥረቴን እረስቼ፤ “ሰው እንዴት በቀላሉ ያምናል?” እያልኩኝ ይኸው ወቀሳ ጀምሬያለው።
ሺህ ጊዜ ብስቅ እንዴት “እውነት ከልብ የመነጨ ሳቅ ነው?” ብሎ የሚጠይቅ ይጠፋል? ሺህ ጊዜ ተመስገን ብል “ይህ ማመስገን የእውነት ነው?” ብሎ የሚሞግት እንዴት ይጠፋል።
አንዳንድ ሰው የሚያስመስለው እንዲታመን ሳይሆን የሚሞግተው ሰው እየፈለገ ቢሆንስ?
ሁሌም አስታወስ
ተሳክቶልህ እንኳን መምሰል የምትመኝውን ብትመስልም እንኳን አሳዛኝ ነገር
እራስህን ገለህ ለመሰለከው ነገር ኖሮክ ማለት ነው
ለሆነ ሰው ይጠቅም ይሆናል share እና like አትርሱ