ታላቁ ዐሊም ሼይክ ዓውነል ቀዱሚ ትላንት ማምሻውን ወደ ሀገራችን ገብተዋል በሀገራችን ለጥቂት ቀናት ቆይታ ያደርጋሉ። በዛሬዉም እለት ከአሱር ሰላት ቡሀላ የሀገራችን ኡለሞች በተገኙበት በኑር መስጅድ የነብያችን ﷺ ሲራ በርዘንጅ የሚቀሩ ሲሆን በመቀጠልም በመርሀባ ነቢ መርሀባ ከደመቀ በኋላ ታላቁ አሊም እና የተሰዉፍ የሰለዋትና የዊርድ ተርቲብ ባለሟል የሆኑት ሸክ አዉነል ቀዲም በማስከተልም የአዉራድና የዚክር የዱዐ ፕሮግራም አዘጋጅተዉ እንካቹ ይሏቹሀል ከዐስር ሰላት ጀምሮ የኑር መስጅድ ወጣት ጀመዐ ደምቃቹ በመስጂዳችን እንድትገኙ ሁላቹም ተጋብዛቹሀል ይሏቹሀል ። የኑር መስጂድ ወጣት ጀመዐ
@medinatube
@medinatube
በደቡብ ሊባኖስ ከሂዝቦላህ ጋር በተደረገ ውጊያ ስምንት የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸውን የእስራኤል ጦር አስታወቀ!
የእስራኤል ጦር እንደገለፀው ከተገደሉት ውስጥ ሦስቱ አዛዦች ሲሆኑ ሌሎች ሰባት ወታደሮች ደግሞ በከባድ ሁኔታ መቁሰላቸውን አስታውቋል።
ሄዝቦላህ ወደ ደቡባዊ ሊባኖስ ድንበር ከተማ ማሩን አል-ራስ ከገቡት የእስራኤል ወታደሮች ጋር ውጊያ እየፈፀመ ሲሆን ስምንት የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸው ተገልጿል።
ሂዝቦላህ የእስራኤል መርካቫ ታንኮች ወደሊባኖስ አቅራቢያ ሲቃረቡ በሚሳኤል ማውደሙንም አስታውቋል።
ዛሬ በተሰማ ሌላ መረጃ በማሩን አልራስ እና ኦዳይሳ በተደረገ ውጊያ በርካታ የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸውን እና መቁሰላቸውን እና ወደ ኋላ እንዳፈገፈጉም ነው የተገለፀው።
ስካይ ኒውስ አረቢያ የእስራኤልን ምንጭ ጠቅሶ እንደዘገበው በትላንትናው እለት በጦርነቱ 14 የእስራኤል ወታደሮች ተገድለዋል።
የሊባኖስ ጦር በመግለጫው እንዳስታወቀው የእስራኤል ወታደሮች በሊባኖስ እና በእስራኤል መካከል ሰማያዊ መስመር በመባል የሚታወቀውን የድንበር መስመር ጥሰው 400 ሜትር አካባቢ ወደ ሊባኖስ ግዛት ዘልቀው በመግባት ከጥቂት ጊዜ በኋላ ለቀው መውጣታቸውን አስታውቋል።
@medinatube
ከሰዓታት በፊት ሂዝቦላህ ከሊባኖስ ጋር ድንበር ላይ በሰፈሩት የእስራኤል ወታደሮች ላይ ተከታታይ ጥቃቶችን ማድረሱን ተናግሯል ፣በሶስት የተለያዩ ወታደራዊ ቦታዎችን በሮኬቶች እና በመድፍ በመተኮስ “ቀጥተኛ ጥቃት” ደርሷል።
የሂዝቦላህ የሚዲያ ሃላፊ መሀመድ አፊፍ እንዳሉት ቡድኑ የእስራኤልን ሃይል ለመግፋት የሚያስችል በቂ ተዋጊዎች፣ መሳሪያዎች እና ጥይቶች እንዳሉትም አስታውቀዋል።

┉✽»❣🍃ኸሚስ አመሻሹ ላይ✿🍃❣»✽┉ሶሉ አለ ነቢ
🙏🙏🙏ማንም የለለው አላህ አለው ያአላህ ማርታህን እከጅላለሁ ።
✨የሐሙስ ፀሃይ ስትጠልቅ የጁምአ ምሽት ይጀምራል።
💕የተባረከ እና አስደሳች ሌይለቱል ጁምዓ ተመኘሁ።
✨ጃሂሊያን ንዶ በተውሂድ ሊያልቀን፤
አበራው ተወልዶ የጨለማውን ቀን።
ባይወለድማ የኛ እጣፈንታ ፀጋ፤
መች ኢማን ሊበቅል መች መሽቶ ሊነጋ።
ግንስ ሀምድ ይገባው ጌታ የኸለቀን፤
ሙሐመድን ሰጥቶ ከሞላው አላቀን።
ባዘል ተሽሞንሙኖ ቲምር ውበቱ፤
ሳጠግበው አለፈች አሚናት እናቱ።
ከጨረቃ ፀሀይ በማማር ሲደምቁ፤
ያዩት እንዴት ቻሉት ያላዩት ሲወድቁ።
በራህመት አቃቅፎ ፍቅርን የሚመጋኝ፤
አንቱን መሳይ ነቢ ከየትም አይገኝ።
┉✽»❣🍃ያረሱለሏህ✿🍃❣»✽┉
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ النَّبِّيِّ الأُمِّيِّ وَعَلَىٰ آلِ مُحَمَّدٍ وَأَزْوَاجِهِ وَذُرِّيَّتِهِ ❁ كَمَا صَلَّيتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيمَ وَعَلَىٰ آلِ إِبْرَاهِيمَ ❁ وَبَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ النَّبِّيِّ الأُمِّيِّ وَعَلَىٰ آلِ مُحَمَّدٍ وَأَزْوَاجِهِ وَذُرِّيَّتِهِ ❁ كَمَا بَارَكْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيمَ وَعَلَىٰ آلِ إِبْرَاهِيمَ فِي الْعَالَمِينَ ❁ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
┄┄┉┉✽»❣🍃✿🍃❣»✽┉┉┄┄

ዱኒያ‼️
~~~~
ዱኒያ ማለት ፈተና የበዛበት የውሸት አለም ነች፣ በአጭሩ ይች ዱንያ ማለት ወደ አኼራ የምንሸጋገርባት አጭር ድልድይ ነች!!
አንድ ኡስታዝ ዱኒያን ሲገልፅ የማረሳውን አገላለፅ ላካፍላችሁ እንዲህ አሉ:-
ዱንያን ሲመስላት «ዱኒያ ማለት አደባባይ ላይ የቆመች ቆንጆ ሴት ነች! አንዱ መጥቶ በቁንጅናዋ ተማርኮ "ላግባሽ ይላታል" እርሷም እሺ! ትለዋለች። ቆንጆይቱ የቆመችው አደባባይ ላይ ነው ሁሉም ያያታል! በመቀጠልም ሌላኛው መጣ፤ እርሱም "ላግባሽ" ይላታል። እርሷም እሺ! አግባኝ የሚል መልስ ለሁሉቱም ትሰጣለች። በዚህ ግዜ ሁለቱ ሰዎች አደባባይ ላይ ባለችው ቆንጆ ይጣላሉ።
ይህንንም ተከትሎ ወደ ፍርድ ቤት ያቀናሉ። ፍርድ ቤት ቀረቡ። ዳኛውም በምን ተጣልታችሁ ነው እዚህ የመጣችሁት ይላቸዋል። መጀመሪያ ላይ ላግባሽ ያላት እንዲህ አለ "እኔን እንደምታገባኝ ከእኔ ጋር ቃል ገብታ ነገር ግን ይኸኛው በእኔ ላይ ጣልቃ ገብቶብኝ ነው የተጣላነው" የሚል ክሱን አቀረበ። ዳኛውም እስኪ አንድ ግዜ ሁለታችሁም ውጭ ቆዩ እርሷንም በምን እንደተጣላችሁ ልጠይቃት ይላቸዋል።
እነርሱም ተያይዘው ወጡ።
ዳኛው በቁንጅናዋ ተማርኮ፤ ቆንጆዋን "ለምን ከዚህ ሁሉ እኔ አላገባሽም" ይላታል። እርሷም እሺ! ትለዋለች።
በዚህም ምክንያት ሊካሰሱ የመጡትና ዳኛው በልጅቱ ይጣላሉ።
ነገር ግን በዚህ መሀል እርሷ እንዲህ አለች:- "ከዚህ ሁሉ ሶስታችሁንም የሚያስታርቅ ሀሳብ አለኝ ከተስማማችሁ?" ትላቸዋለች።
" እኔ ወደፊት እሮጣለሁ እናንተ ከሗላ ተከተሉኝ፤ እኔን መጀመሪያ የያዘኝ ያገባኛል ነገር ግን በዚህም ውስጥ አንድ መስፈርት አለኝ፤ እርሱም ስትሮጡ እኔን ብቻ ተመልከቱ ወደ ጎን መዞር፣ እርስ በእርስ መተያየት አይቻልም ይህ ነው ሀሳቤ" ትላቸዋለች። በዚህ ሀሳቧም ይስማማሉ።
ሩጫውም ተጀመረ እርሷ ላይ ለመድረስ ሲሮጡ፤ ዳኛው ጉድጓድ ውስጥ ገብቶ ወድቆ ይሞታል፣ ሁለቱ አላዩትም! በመቀጠልም አንድኛው ይከተላል፣ ሌላኛውም ይቀጥላል።
በመጨረሻም ሶስቱም አግቢኝ ባዮች ቆንጆይቱን ሳይደርሱባት ሞቱ።
ይህቺ ናት ዱኒያ እኛ ዛሬ አንዱን ወንድማችንን ወደ አኼራ ሽኝተን በዱኒያ ቁንጅና ተማርከን መሮጣችንን ቀጥለናል፤ ከጎናችን ዱኒያን ትተዋት የሄዱትን አንመለከትም ነገ ከነገ ወዲያ እኔ፣ አንተ፣ አንቺም ተረኞች ነን።
በመጨረሻም ሽይኹ ይህንን ጨመሩ «ዱኒያ ማለት አደባባይ ላይ የቆመች የአሮጊት ቆንጆም ናት» አሉ። አባባሉን ሲያብራሩም እንዲህ ይላሉ:-
ዱኒያ አደባባይ ላይ የቆመች ናት ሲባል:- ዱኒያን ሁሉም ያያታል፣ ለመያዝም ይፈልጋታል፣
የአሮጊት ቆንጆ ነች ሲባል ደግሞ:- ዱኒያ ያኔ የእኛን ቅድመ አያቶች፣ አባቶች አድክማ ሳይዟት ትተዎት የሄዱ፣ እንዲሁም እኛም የምንይዛት እየመሰለንና ሁሌም ቆንጆና፣ አዲስ መስላ እየታየችን እርሷን ለመያዝ እንደክማለን ለዚያም ነው ዱኒያ የአሮጊት ቆንጆ ናት ያልኳችሁ» ብለው ዱኒያን ገለፁ።
ዱኒያ ላይ ዛሬ ተደስተህ፣ ነገ ታለቅሳለህ ዛሬ አግኝተህ፣ ነገ ታጣለህ ፈተናውን ሁሉ አልፌ ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሻለሁ ብለህ ኡፎይ ስትልና የእረፍት ኑሮ መኖር ስትጀምር፤ ድንገት ሳታስበው የሰበሰብከው ሁሉ ይበተናል።
ለእኛ ለሙስሊሞች ዱኒያ እዚህ ምድር ምንም አይደለች፣ እንደውም እስር ቤት ናት።
የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-
«ዱኒያ ለሙዕሚኖች እስር ቤት ናት ለካፊሮች ደግሞ ጀነት ነች»።@medinatube
ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ - ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ:
«ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﺳﺠﻦ ﺍﻟﻤﺆﻣﻦ ﻭﺟﻨﺔ ﺍﻟﻜﺎﻓﺮ.»
አምላካችን አላህም እወቁ ዱንያ የመታለያ ጥቅም እንጅ ሌላ አይደለችም ይለናል:-
اعْلَمُوا أَنَّمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا لَعِبٌ وَلَهْوٌ وَزِينَةٌ وَتَفَاخُرٌ بَيْنَكُمْ وَتَكَاثُرٌ فِي الْأَمْوَالِ وَالْأَوْلَادِ ۖ كَمَثَلِ غَيْثٍ أَعْجَبَ الْكُفَّارَ نَبَاتُهُ ثُمَّ يَهِيجُ فَتَرَاهُ مُصْفَرًّا ثُمَّ يَكُونُ حُطَامًا ۖ وَفِي الْآخِرَةِ عَذَابٌ شَدِيدٌ وَمَغْفِرَةٌ مِّنَ اللَّهِ وَرِضْوَانٌ ۚ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ
ቅርቢቱ ሕይወት ጨዋታና ዛዛታ፣ ማጌጫም፣ በመካከላችሁም መፎካከሪያ፣ በገንዘቦችና በልጆችም ብዛት መበላለጫ ብቻ መኾንዋን ዕወቁ፡፡ (እርሷ) በቃዩ ገበሬዎችን እንደሚያስደስት ዝናም፣ ከዚያም በቃዩ እንደሚደርቅና ገርጥቶ እንደምታየው፣ ከዚያም የተሰባበረ እንደሚኾን ብጤ ናት፣ በመጨረሻይቱም ዓለም ብርቱ ቅጣት ከአላህም ምሕረትና ውዴታ አልለ፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ ጥቅም እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡
[ሱረቱል-ሐዲድ (20)]
ጭንቀትህ ለዱኒያ ሳይሆን ለአኼራ መሆን ሲጀምር የውስጥ ሠላምና መረጋጋት ታገኛለህ።
ጀሊሉ እንኳን ርካሿን ዱኒያን ውድና ውብ የሆነቺዋን ፊርደውሰል አዕላን ይሰጣል!
ብዙ አትጨነቁ ዱኒያ ለተጨነቀላትና ለጓጓላት አትሆንም።
ረሱላችን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በሀዲሳቸው «ጭንቀቱ ዱኒያ የሆነች፣ አላህ (ሱብሃንሁ ወተዓላ) ድህነትን በዓይኖቹ መሀከል ያደርግበታል፣ ነገሩን ሁሉ ይበትንበታል፣ ከዱኒያም የተወሰነለት እንጂ ወደሱ አይመጣም» ብለዋልና!
ራስን ሳያስጨንቁና ድንበር ያለፈ ጉጉት ሳይኖር የተከተበልንን በሀላሉ መፈለግ ነው።
እና ለዱኒያ ብዙ መጨነቅ አያስፈልግም።
ለዱኒያ ኑሮ፣ ጣጣ፣ የምንጨነቅ ሳይሆን ለአኬራችን የምንጨነቅ አላህ ያድርገን።
መልክቱ ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ሼር አድርጉት።
#ሼር!

"ኢሬቻ ላይ ሄዶ የመጣ ሙስሊም ገላውን ታጥቦ ሸሃዳ ይዞ ካልሆነ በስተቀር ወደ መስጂድ መግባት አይችልም" ታላቁ ዓሊም ሙፍቲ ሸይኽ አደም ቱላ (ረሒመሁላህ)
@medinatube
@medinatube
የሐጅ አስማማው ዩሱፍ አ/ቃድር የቀብር ስነ ስርአት በኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር ተከናወነ
**
በቀድሞው የኢ/እ/ጉ/ጠ/ምክር ቤት የጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን ያገለገሉትና የተለያዩ የሙስሊሙን ክይወትና ማህበራዊ መስተጋብር የሚቃኙ ፅሁፎች ደራሲ የነበሩት ሐጅ አስማማው ዩሱፍ ስርአተ ቀብራቸው ዛሬ መስከረም 23/2017 በኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር ተከናወነ::
አላህ በጀነተል ፊርደውስ ይቀበላቸው ለቤተሰቦቻቸው እና ወዳጆቻቸው ሰብሩን ያድል! አሚን!

#ሰለዋት…
የላቀውና ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል፦
﴿اِنَّ اللّٰهَ وَمَلٰٓٮِٕكَتَهٗ يُصَلُّوۡنَ عَلَى النَّبِىِّ ؕ يٰۤـاَيُّهَا الَّذِيۡنَ اٰمَنُوۡا صَلُّوۡا عَلَيۡهِ وَسَلِّمُوۡا تَسۡلِيۡمًا﴾
“አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡”
📚 አል‐አህዛብ: 56
ረሱልም (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّ مِن أفضَلِ أيّامِكم يومَ الجُمعةِ، فأكْثِروا عليَّ الصلاةَ فيه؛ فإنَّ صلاتَكم مَعروضةٌ عليَّ.﴾
“ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።”
@medinatube
📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 1531
በሌላ ሀዲሳቸው ﷺ፦
﴿أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ و ليلةَ الجمُعةِ، فمَن صلّى عليَّ صلاةً صلّى اللهُ عليهِ عَشرًا.﴾
“በጁምዓ ቀንና ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ። በኔ ላይ አንድን ሰለዋት ያወረደ አላህ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል።”

ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
እኔ አምስት ስሞች አሉኝ:-
① እኔ ሙሀመድ ነኝ፣
② እኔ አህመድ ነኝ
③ እኔ ማሂ ነኝ፣
④ እኔ ሃሽር ነኝ፣
⑤ እኔ ዓቂብ ነኝ።
📒ቡኻሪ ዘግበውታል
@medinatube
ትርጉማቸው👇
❶)ሙሐመድ:- ማለት ምስጉን ማለት ነው፣
❷) አሕመድ:-ጌታውን በጣም የሚያመሰግን ወይም ራሱ በጣም የተመሰገነ፣
❸)ማሒ:-ማለት አላህ እኔን በመላኩ ክህደትን የማስወግድ የማብስ ነኝ ብለዎል፤
❹) ሓሺር:- ማለት ሰዎች ሁሉ ከእግሬ ስር የሚቀሰቀሱት ነኝ ብለዎል፤
❺) ዓቂብ:-ከእኔ በኋላ ነቢይ የለም ብለዎል።
||
ካነበባችሁ በሓላ ሼር አድርጉት ‼️

አንድ ሰዉ ነበረ ወራቱን የሚያዉቀዉ
እልፍ ብሎ ሔደ ዘበን ሳንጠይቀዉ😥💔
ወንድሜን ያመዋል
እኔንም ያመኛል
እሱ ሲሽርልኝ እኔም ይሻለኛል
አንቱ ስትጠሩን እኛን ይተወናል
ላንቱ መንገር ትቸ ለሰው ነገርኩና
ገራ ያለው ነገር ተመልሶ ጠና
ባመትም ባመትም ይበላል እሸት
እንደምነሁ አባ የድሃዉ አባት
የኔማ በሻሻ
የድሃ መሸሻ
ነሁና ወጌሻ
ለራበዉ መጉረሻ
ለታረዘዉ መልበሻ
የርሃብ ማስታገሻ
ወንድም አይረሳም ቢርቅም ሃገሩ
ሷሂብ አይረሳም ቢርቅም ሃገሩ
የኔማ ወንድሜ ገታ ነዉ መንደሩ
የኔማ ሪዷን ገታ ነዉ ሰፈሩ💚
የኔማ እህቶች ገታ ሲሳፈሩ
ለጉድ ይገረማሉ ደዉር ሲደዉሩ
ባሏሁመሶሌ ሃድራዉን ሲመሩ
የዱአ ሚሳኤል ከቶም ሲጀባቡ
ያሰኛል አጃኢብ መጅሊሱ ድባቡ
ገታ ከተማ ስር በቅለዉ ሙጘየቡ
ስምወ ይባላል ሙሕይዲን አረቡ
ፈጥኖ ደራሽ ነወት ከቶ ለተራቡ
አይኔ እንባ ሲያፈስ ለሆዴ መራቡ
ጠራንሁ ጌቶቸ አንዴ ለኛ ግቡ
ከተማችን ይድመቅ በሻሻዬ አህሪቡ
ወቁረቲይ አይኒ ሹርቡል ወመህቡቡ
የጠናዉ ይገራል ቁጥቤ ሙጘየቡ🥰
@medinatube
እልፍ ብሎ ሔደ ዘበን ሳንጠይቀዉ😥💔
ወንድሜን ያመዋል
እኔንም ያመኛል
እሱ ሲሽርልኝ እኔም ይሻለኛል
አንቱ ስትጠሩን እኛን ይተወናል
ላንቱ መንገር ትቸ ለሰው ነገርኩና
ገራ ያለው ነገር ተመልሶ ጠና
ባመትም ባመትም ይበላል እሸት
እንደምነሁ አባ የድሃዉ አባት
የኔማ በሻሻ
የድሃ መሸሻ
ነሁና ወጌሻ
ለራበዉ መጉረሻ
ለታረዘዉ መልበሻ
የርሃብ ማስታገሻ
ወንድም አይረሳም ቢርቅም ሃገሩ
ሷሂብ አይረሳም ቢርቅም ሃገሩ
የኔማ ወንድሜ ገታ ነዉ መንደሩ
የኔማ ሪዷን ገታ ነዉ ሰፈሩ💚
የኔማ እህቶች ገታ ሲሳፈሩ
ለጉድ ይገረማሉ ደዉር ሲደዉሩ
ባሏሁመሶሌ ሃድራዉን ሲመሩ
የዱአ ሚሳኤል ከቶም ሲጀባቡ
ያሰኛል አጃኢብ መጅሊሱ ድባቡ
ገታ ከተማ ስር በቅለዉ ሙጘየቡ
ስምወ ይባላል ሙሕይዲን አረቡ
ፈጥኖ ደራሽ ነወት ከቶ ለተራቡ
አይኔ እንባ ሲያፈስ ለሆዴ መራቡ
ጠራንሁ ጌቶቸ አንዴ ለኛ ግቡ
ከተማችን ይድመቅ በሻሻዬ አህሪቡ
ወቁረቲይ አይኒ ሹርቡል ወመህቡቡ
የጠናዉ ይገራል ቁጥቤ ሙጘየቡ🥰
@medinatube
#ፍቅር ማለት፦ቁረይሾች ነብዩን ﷺ በተኙበት ሊገድሏቸው ሲመጡ አልይ እብን አቢ ጧሊብ 'እርሰዎን ከሚገድሉ እኔን ይግደሉኝ 'ብለው በቦታቸው ላይ ተኝተው መገኘታቸው ነው።
---------
#ፍቅር ማለት ፦ነብዩ ﷺ ሚስታቸው ዓኢሻ በጠጡበት እቃ በጠጡበት ቦታ ላይ መርጠው መጠጣታቸው ነው።
--------
#ፍቅር ማለት፦ነብዩ ﷺ ለባልደረባቸው ሰውባን ረ.ዐ ምንድነው ፊትህን የቀየረው? ብለው ሲጠይቁት «በሽታም ሆነ ህመም የለብኝም፤ ግን አንቱን ሳላገኝ ስቀር ከባድ የሆነ ብቸኝነት ይሰማኛል፤ አንቱን እስከማገኞዎ ድረስ» ማለቱ ነው።
---------
#ፍቅር ማለት፦አቡበከር አስ-ሲዲቅ ረ.ዐ ከነብዩ ﷺ ጋር በሂጅራ ጉዟቸው ወደ ዋሻ ከመግባታቸው በፊት «ወሏሂ ካንቱ በፊት ካልገባው በስተቀር አትገቡም፣ የሆነ ነገር ቢኖር እንኳ ካንቱ በፊት እኔን ይጉዳኝ» ማለታቸው ነው።
--------
#ፍቅር ማለት፦ቢላል አል-ሐበሺይ ረ.ዐ ነብዩ ﷺ ሲሞቱ የነብዩ ﷺ ፍቅር መዲና አላስቀምጥ ብሎት አዛን ማድረጉን መተዉና መዲናን ጥሎ መሄዱ ነው፤ ይህ ብቻም ሳይሆን ነብዩ ﷺ በህልሙ መጥተውበት ለምን አትዘይረንም? ሲሉት ገና ሌሊቱ እንደነጋ የነብዩን ﷺ ቀብር ዚያራ ለማድረግ መጓዛቸው ነው፤ ከዛም አዛን እንዲያደርግ ለምነውት ያን አዛን ሲያደርጉ የመዲና ህዝብ በሙሉ በእንባ መራጨቱ ነው። ነብዩ ﷺ ከሞቱ በኃላ እንጂ እንደዛ አይነት እልቅሻ አልታየም ተብሎ በታሪክ ኢስኪፃፍ ድረስ።
---------
#ፍቅር ማለት፦ ከበኒ ዲናር የሆነች ሴት ባሏ፣ አባቷና ወንድሟ ወደ «ኡሑድ» ዘመቻ ወጥተው ሳለ ሙስሊሞች ከውግያው ሲመለሱ ሁሉም እንደሞቱ ሲነገራት «ነብዩ ﷺ እንዴት ሆኑ? ብላ መጠየቋ ነው፤ ከዛም እሳቸው አልሞቱም ሲሏት እሳቸውን ካላየው ብላ ነብዩን ﷺ ስታያቸው «ካንቱ በኃላ ያለ ሙሲባ ሁሉ ለኔ ገር ነው» ማለቷ ነው።
--------
#ፍቅር ማለት፦ ዙበይር ረ.ዐ የ15 አመት ወጣት ሆኖ የነብዩን ﷺ መገደል የውሸት ወሬ ሲሰማ የመካ መንገዶች ላይ ሰይፉን እየጎተተ መውጣቱ ነው።
---------
#ፍቅር ማለት፦ረቢዐተ ኢብን ከዕብን ረ.ዐ ነብዩ ﷺ ምንድነው ሓጃህ (ጉዳይህ) ሲሉት ካንቱ ጋር በጀነት ጓደኛ መሆን ነው ማለቱ ነው።
ፍቅርን ፍቅር ከሆነ ሰው ተማር!!!
/እኛም ነብዩን ﷺ ትክክለኛ ፍቅር የምናፈቀርና ከርሳቸው ጋር የምንቀሰቀስ አላህ ያድርገን --ሰው ከሚወደው ጋር ነውና የሚቀሰቀሰው
@Medinatube

ህይወት የፈተነቻት የትዳር ህይወቶ በእጅጉ የከበዳት አንዲት ሴት ወደ አንዱ ሀብታም ትሄድና በሩን ታንኮኮለች
ከቤቱም አንድ ሰራተኛ ይመጣና ምን ፈልገሽ ነዉ ይላታል?
እሷም አለቃህን ማገኘት ፈልጌ ነዉ ስትል መለሰች
ሰራተኛዉም ማነሽ አላት ..?
እህቱ እንደሆንኩ ንገረዉ አለቺዉ...
ሰራተኛዉ እህት እንደሌለዉ ቢያቅም ለአለቃዉ ገብቶ የሆነች ሴት እህቱ ነኝ ብላ በር ላይ ቁማለች አለዉ ::
አለቃዉም አስገባት አለዉ ...
ሴትየዋም እንደገባች አላህ ይዘንልሽና የምን እህቴ ነሽ አላት?
እህትህ በአደም አለይሂ ሰላም አለቺዉ
ሰዉየዉም በልብ የተሰበረች ትመስላለች የሚጠግናት
የመጀመሪያዉ እሆናለሁ ሲል ነየተ
እሷም ወንድም መቼስ ላንተ አይነቱ ሰዉ የድህነት ጠአም ላታቅ ትችላለህ በዚህ ችግር እኔና ባሌ ለፍቺ በር ላይ ቁመናል እናንተ ዘንድ ለመገናኛዉ ቀን የሚሆናቹህ ይኖራል ወይ! እናንተ ዘንድ ያለዉ ያልቃል አላህ ጋር ያለዉ የማያልቅና በላጭ ነዉ አለቺዉ ...
@medinatube
ድገሚልኝ አላት .....
ላንተ አይነቱ ሰዉ የድህነት ጠአም ላታቅ ትችላለህ በዚህ ችግር እኔና ባሌ ለፍቺ በር ላይ ቁመናል እናንተ ዘንድ ለመገናኛዉ ቀን የሚሆናቹህ ይኖራል ወይ! እናንተ ዘንድ ያለዉ ያልቃል አላህ ጋር ያለዉ የማያልቅና በላጭ ነዉ አለቺዉ
ሶስት ጊዜ ድገሚልኝ እያላት ደገመቺለት በአራተኛዉም ድገሚዉ ሲላት የገባህ አይመስለኝም መደጋገም እኮ ዉርደት ነዉ እኔ ደሞ ከአላህ ዉጪ ራሴን ማሳነስ አሎድም አለቺዉ
እሱም በአላህ ይሁንብኝ ንግግርሽ ስላማረኝ እንጂ ሌላ አልነበር መቶ ጊዜ ደጋግመሽ በነበር ለአንዱ መቶ ዲርሀም እሰጥሽ ነበር
ለሰራተኛዉም ከግመል አስር ከበግ የፈለገቺዉን ያሀል
ከገንዘብም የፈለገቺዉን ስጣት ለመገናኛዉ ቀን እንዲሆነን እኛ ዘንድ ያለዉ አላቂ ነዉ አላህ ዘንድ ያለዉ የተሻለ ነዉ
ሴትየዓም ደስተኛ ሁና ወደ ቤቷ ተመለሰች

የነብያችን(ﷺ) እናት ስም ማን ይባላል?
@medinatube
@medinatube
Anonymous Quiz
6%
ሀ).ዘሐራ ቢንት ወሐብ
84%
ለ).አሚና ቢንት ወሐብ
8%
ሐ).ፋጢማ ቢንት ወሐብ
3%
መ). ሁሉም መልስ ናቸዉ
2ለመጀመሪያ ጊዜ የምእመናን መሪ የተሰኘውን ማእረግ የተጎናፀፉት ሶሃባ ስም ማን ይባላል?
@medinatube
@medinatube
Anonymous Quiz
45%
ሀ- ዑመር ኢብኑል ኸጣብ
36%
ለ- አቡበክር ሲዲቅ
15%
ሐ- ነቢዩ ሙሀመድ
5%
መ- መልሱ አልተሰጠም
#AddisAbaba : በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት ንዝረት እንደነበር ነዋሪዎች ገልጸዋል።
በአንዳንድ ቦታዎችም ህንጻዎችን አንቀጥቅጧል።
የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚኖሩ ነዋሪዎች በስጋት ወደ መሬት ወርደው ተሰብስበዋል።
©tikvahethiopia

من طرائف رأفة النبي ﷺ ﷺ ﷺ
ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ
ለኡመቴ የሚደርሰውን ፈተና ግማሹን እኔ ተፈትኘዋለሁ ከመካከላችሁ አንዳችሁ ፈተና በደረሰባችሁ ግዜ የኔን ፈተና አስታውሱ የኔ ትልቅ ፈተና ነው እና
ይህን ታላቅ ሰው እንየው እስኪ ለኡመቱ ሲል ምን አሳለፈ??
ከእለታት አንድ ቀን በመካ ዙሪያ እያሉ ኡቅበቱ ኢብኑ አቢ ሙአይጥ የተባለ የካፊሮች ባለ አባት በሁዋላቸው መጥቶ ትከሻቸውን ይዞ አንገታቸውን በጨርቅ በጣም አነቃቸው ማንን???😰😰😰
ለኛ ሲሉ የሚንሰፈሰፉትን ታላቅ ነብይ 😢😢
በዚህ ሁኔታ ላይ እንዳሉ አቡ በክር አሲዲቅ ይደርሱና የኡቅባን ትከሻውን ይዘው ይገፈትሩታል
ያ አሏህ!!!! ምን ይሰማቸው ይሆን አቡ በክር እኛስ ይህን ክስተት ብናይ ምን እንል ነበር
አቡ በክርም ቃላቸው ይህ ነበር
ጌታየ አንድ አሏህ ነው ስላለ ልትገድሉት ነው እንዴ?????
እስኪ ለኛ ብለው ለደሙት ነብይ ሶለዋት እናውርድ
ያ ሀቢቢ ያ ረሱለሏህ😥😥😥 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
JOIN 👉 @MEDINATUBE