- የዓሪፎቹ ግብና የተስፋቸው ዒላማ ሰይዳችን ሙሀመድንﷺ ራሳቸውን ማየት ነው ዛታቸው ፊትለፊታቸው ላይ ከተገኘች ወደ እውቀትም ሆነ ወደሌላ አይዞሩም ምክንያቱም እውቀት ከራሳቸው ብርሃኖች የተወሰደ ስለሆነ ፥ አካላቸው በተሰወረ ጊዜ በብርሃኖቹ አማካኝነት ወደርሳቸው ለመድረስ በብርሃኖቹ ይንጠለጠላሉ ፤ ራሳቸው በተጣዱ ጊዜ መዳረሻዎቹ ይ‘ተዋሉ ወደስዎ አትኩሮት ለማድረግ ይገደዳሉ ልቦችም ወደዛቱ ይቀለበሳሉ
አንድ ሰው ፦(ወደሙሀመዳዊው ዛት) ፣መዞር የሚቻለው በምንድነው? በማለት ጠየቀ
እርሳቸውም፦ በሦስት ነገሮች አሉ ፡ አላህﷻ የሰጠው ነገራቶችን በመውደድ ፣ በማተለቅ እና በማድነቅ
ሴቶቹ በሰይዲና ዩሱፍ፦ 【حَٰشَ لِلَّهِ مَا هَٰذَا بَشَرًا】-【..አላህም ጥራት ይገባው። ይህ ሰው አይደለም።】 ያሉ ከሆነ ዓሪፎቹ በግኝቱ አይነታﷺ ላይ ምን ይሉ ይሆን?-
سيدي عبد العزيز الدباغ -رضي الله عنه-
@medinatube

#እንዴት_አስቻለክ_አንተዬ_?
ዱንያን ያለ ሀድራ ያለ ዊላዳቸው መኖር እንዴትስ ዘለከው እስታሁን?
ለኖሩልክ ላንተ ሲሉ ለተንገላቱ ለደሙልክ ሌት ከቀን ላነቡልክ ጊዜህን መኖር የዘነጋክ መገኘትክ በማን ሆነና?
እነሱ ዘንግተክ የሰመጥክበትን ዱንያ አላህ የኸለቀው ለማን ሆነና አላህ እነሱን መፍጠር ባይፈልግ ኖሮ> ዱንያ ሚባል ሀገር ባልኖረ ነበር ::
እነ ነቢ ሙሳ ከሊሙላህ ሆነው እንኳ ኡመቱ ልሁን ብለው አላህን የተማፀኑት ለምን ሆነና ንቃ ወንድሜ ታለህበት ጭቃ መንጥቀህ ውጣ በዊላደው ተደሰት😊
አላህ ሰይዲና አደምን የተፈጠሩበትን ቀን ጁማ ብሎ የሳምንቱ ምርጥ ቀንና ኢድ አረገልን❤ ተጀነት ተባረውኮ በነብዬ ሸፍአ ምልጃ ጠይቀው ነው ወደጀነት የተመለሱ
የ 🌍ዐለሙ ሹም አሽረፈል ኸልቅ👑 የተኸለቁበትን ቀን ደሞ እስቲ አስበው አንተዬ ብዕሬን አጨርስ ወተት ነጭ ነው አይባል የታወቀ ነገር ነውና😕
ሼህ ሚስባህ ዳና እንዲህ ይሉ ነበር
👉ህይወት ያለ ሀድራ ሞት ነው። ሀድራን ያላየ በሀድራ ያልተገበያየ ለሳቸው እንደ መይት ነበር
👇
ሙሂቦች ያዩትን እናንተም ባያችሁ
ትጋልቡ ነበር ሀድራ በቀልባችሁ
ትደልቁ ነበር ላሎ እየመታችሁ
አልሸሽጋችሁም እኔ ልምከራችሁ
ሀድራን ታላያችሁ መቼም መይት ናችሁ
በአራት ተክቢራ ይሰገድባችሁ፥ ይላሉ።🙌
💚ረቢ ነው ነቃ ነቃ እንበል እሰይ ነቢ🔥😊
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ ዐላ ሀቢቢና ሙሀመድ💚💚💚

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘቢሞላ ሀድራ ላይ ማን እንደሚያሳሽቅ አያቹ😍!
@MedinaTube
@MedinaTube
Medina Tube || መዲና ቲዩብ
Photo
ዳኖች ሲወደሱ ራህመት ይውረድ
የነቢ ዘይኔው ሙሂቡ ጌታው ሚስባህ ዳንዩል አወልን ሲመድሁ እንዲህ አሉ
"
የዳናው ሙሽራ አይደለም እንደሰው
እኔም ለበረካው ጥቂት ላወድሰው
ዲኑ አሮጌ ነበር እሱነው ያደሰው
ቢስሚላሂ ብሎ የጁ ላይ ቀደሰው
የነፍስያን ቁንዲ ባውራድ ያፈረሰው
ሰላም አለይኩም ያ አሩሰ ዳና
ሺሊላህ ሰይዲ ዱስቱር ሰይዲና
ጦሃራቸው የሩህ ሰላሙ ' 100 አመት ያሳለፈው የአውራድ ዝመራ ለጆሮ ሲገራ ድካም እየተረሳ ቀልብ ይነወራል - ዱንያ እየተናቀች አኺራ ይታወሳል' ቀልብ አየተቆጨ ለንሰሃ ይነሳል .....የአላህ ዚክር ከእርስዎ የስሙት መታደላቸው
ከአይናቸው ከራቁ በኋላ ናፍቆት ሰፈረባቸውና እንዲህ ቀጠሉት
"እኔም እንደገና ልቤን አላወሰው
አብሮኝ እንዳልኖርኩት እንዳላየሁት ሰው
ተቅዋና ማዕሪፋን ሁሉን እሚያለብሰው
ሸቃዋን ለማበስ ፊቱን እሚያብሰው*
ቀልቤ ሞቶ ነበር እሱ ቀሰቀሰው
* የዳንዪ መጅሊስ ላይ እድለቢስነት የለም አሉ ' የጦይባው ሙስጦፋ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሲሾሙኣቸው " በል እንግዲህ እርዝ አልብስ' በኑር ቀልስ 'ሸቃዋ'ብስ ' ድሃን አንግስ 'ኩሩን አፍልስ " ብለው ነው
ቀልቡ የጨለመችዋን ሲያዩት ግንባርዎን በነጭ ጨርቅ እብስ ያደርጋሉ ' የነፍስያን ጭቃ እንደላበት ጠርገው ፈገግ እያሉ አይንዎን ይሰብራሉ ' የታበሰለት ሰው የኢማን ሸማ ደራርቦ ይነሳ ነበር ' እንዲህ ነው ከራማ ማለት።
ሓድራ ላይ እዝነት ያሸንፍዎታል እንባዎ ቅርብ ነው ' የነቢ መድህ ሊቃእ ላይ ማንንም ተቆጥተው አያዉቁም ይባላል ' የመስጂድ ወእዝ ላይ ደግሞ ሌላ ሆነው አንበሳ መስለው ' የሒክማ ጅረት ያፈልቃሉ' ለሙሪድ ሲሆን ይበረታሉ ' አጅነብይ ሴት የማየትን ከባድነት ሲያወሩ ተንጫሮ እራሱን ስቶ የሚወድቅ ታይቱኣል ' 'ያንን ወቅት ጌቶቹን ቀና ብሎ እሚያይ አለን? ይላሉ ዳና ላይ
የሸምሲከ ጣሊዑ ቀላሚ ' ጎሮችም እንዲህ አወደሱኣቸው
'የዳናው ጀማሪ ፊተኛው ጠሩሁ
በብዙ መንዙማ እጅህ ሸለሙሁ
የሐበሻ ሓድራ መዝጊያ አረጉሁ
ባላህ ስም ለጥቆ አንቱን መረጡሁ
እጅየን ያዙኝ አሉህ ቀርበው እያዩሁ
አላሁመ ሶሊ አላ ሙሐመዴ
እንዴት ነሁ ምነው ባየነሁ
እኛም ባናየዎት ያዩት ነገሩን
ጥቂት ወሬም አደል በብዙ ሰማን
ከራማዎ ቀስቃሽ ቀልቡ የሞተን*
እንዳንቱ ሙዕጂዛ የረዱበት ዲን
በጭፍራ በአውራድ የማረኩልሁ እንዴት ነሁ......
* "ከራማ ማለት የሞተ ቀልብን ማስነሳት እንጂ በአየር መብረር እና ወሃን መራመድ አይደለም' ይኸኘውማ ምኑ ይደንቃል" ብለው የሱፊያዎቹን የሱሉክ ቃኖና ያስቀመጡት ዳንዩል አወል ቀደሰላሁ ሲረሁል አዚይዝ
ከበርካቸው ይደረሰን
ሰላም ይድረሶት ሆዴ

#ዘምዘም_ባንክ_ሸሆቹ_ላይ_ያደረገው_ዘረፋ?
ሸይኽ ሙሀመድ ዩሱፍ የሀነፍይ መዝሀብ expert ታላቅ ዓሊም ናቸው። ለበርካታ አመታት በማስተማር ሀያታቸውን ለዲን የሰጡ የዲን ኻዲም ናቸው። ወራሪዎች የኮቻን መጅሊስ ለመውረር ያደረጉትን ሙከራ በከይዘራ ድጋፍ ኻሊድ መስጂድ እየተመላለሱ እያደሩ ጭምር ያከሸፉ ሙጃሂድ ናቸው። የጀሊሉ ቀደር ሆነና ወራሪዎች ተሳካቶላቸው መጅሊስና መስጂድ ነጠቁ።
የአህለ ሱናው መጅሊስ ድጋፍ ብትሆናቸው ብሎ 3ሺ 500 አካባቢ ደመወዝ አድርጎላቸው ነበር። ወራሪው መጅሊስ ይህንን ደመወዝ በማስቀጠል ሸሆችን ለimage building እጠቀምባቸዋለሁ ብሎ ተደጋጋሚ ሙከራ ቢያደርግም ሸሆቹ የሚበገሩ አልሆኑም። መሽጎጥጎጥ መፍራት መበገር ሳይሆን ፍሙን እሳት መጨበጥን መረጡ።
ሰሞኑን ደመወዛቸውን ለመውሰድ ዘምዘም ባንክ ይሄዳሉ። bank officeሩም ከመጅሊሱ ጋር ላስማማችሁ ካልሆነ ደመወዝዎ ይቋረጣል ብላ ብላ ብሎ ያስፈራራል ሸሆቹም እምቢ ይላሉ። ገንዘቡን ተቀብለው ከወጡ በኋላ ተከትሎ በመጨቅጨቅ ብሩን ወስዶባቸዋል።እነዚህ ሰዎች ነውር ጌጣቸው፤ ብልግና ስራቸው መሆኑ ይታወቃልና የሚገርም አይደለም።
የመሻይኽ ወዳጆች ለተባረሩ ደመወዛቸው ለታገደባቸው በቀጣይ ለታሰበላቸው(ሸይኽ አርዲና አገር፣ ሸይኽ ሙሀመድ አሚን ጀዕፈር ና ሸይኽ ጀማል ሲራጅ) መሻይኾቻችን ቋሚ ድጋፍ ለማድረግ እንዘጋጅ። "ሲርባቸው ወደ እኛ ይመጣሉ" የሚለውን የውሀ*ብያ ንቀት ገደል እንክተት!
Husien

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!
የታላቁና ቀደምቱ ጀማ ንጉስ ሐሪማ 5ኛው ኸሊፋ ሐጂ ሙሐመድ ዑስማን ወደ አኺራ ተሻግረዋል!
ያአሏህ!ከፍ ባለው ጀነት ባማረው መንደር ከነቢያችን ﷺ ጋር የሚኖሩ ያድርጋቸው የኔ አባት አሚንን🤲🤲
@medinatube
ያአሏህ ትላልቆቹ አለቁብን 😭😭😭😭
የታላቁና ቀደምቱ ጀማ ንጉስ ሐሪማ 5ኛው ኸሊፋ ሐጂ ሙሐመድ ዑስማን ወደ አኺራ ተሻግረዋል!
ያአሏህ!ከፍ ባለው ጀነት ባማረው መንደር ከነቢያችን ﷺ ጋር የሚኖሩ ያድርጋቸው የኔ አባት አሚንን🤲🤲
@medinatube
ያአሏህ ትላልቆቹ አለቁብን 😭😭😭😭
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ8ቱ ጀነት አማርጠሽ በፈለግሽው ግቢ ከሚባሉ ሴቶች መሀል አንዷ ♦️ የባሏን ሀቅ የምትወጣና ባሏ የመሠከረላት ሴት ናት♦️❤️ እህቴ ሆይ አደራ በባልሽ ሀቅ ላይ ቸልተኛ አትሁኝ!!! አሏህ ያስረዳን✨ | By @medinatube
አባዬ ሾንኬ /ጀዉሀረል ሀይደሪ
የሀገራችን ኢትዬጵያና እስልምና የኢልም ታሪክ ስናስብ የሾንኬዉን ሸህ ጀዉሀረል ሐይደሪ መነሳታቸዉ አይቀሬ ነው ። እንዲሁም በ18ኛዉ ክ/ዘመን ኢስላም በኢትዮጵያ ካፈራቸው ሙስሊም ሙጃሂዶች መካከል አባዬ ሾንኬ ቀዳሚ ናቸው ። ይህ ብቻ ሳይሆን ገጣሚ ጸሐፊ ውብ መሪና ጦረኛ ምርጥ ተምሳሌት ነበሩ።
አላህን የመፍራት ጥግ በርሳቸው ላይ ይነበብ ስለነበር አብዛኛውን ጊዜ ወደ መሬት ዝቅ ብለው ነው የሚሄዱት። መንፈሳዊነታቸው እጅግ ማራኪ ነበር ። ታላላቅ የሐበሻ አሊሞችንም አግኝተዋል። አባየ ሾንኬ በዚህም ምድር ላይ ፍሬያማ ዘር ዘርተው ንፁህ እና ብፁእ ወደሆኑት ምርጥ የሙስሊሞች ስብዕና መለያ ፣ የሱፊይነት ማዕረግ መጎናጸፍያ ፣ ተላብሰዉት በተግባርም አስተምረው ወደ ዘላለማዊ እዉነተኛ የስኬት አለም የተሻገሩ፣ ከአጼ ዮሀንስ ጦረኞች ጋር በመፋለም በሰይፍ አንገት ላንገት የተሞሻለቁ የዒልሙ ንጉስ ፣ የጅሀዱም ጀግና ተቅይ ሱፍይ ናቸው። ( ረሂመሁ'ዓላህ ፣ ወነፈዓና ቢሒም )
ሸህ ጀውሀር የተወለዱት ከአባታቸው ሀይደር አሊ እና ከእናታቸው ሚስከል አምበር በ1837 አ.ል አካባቢ በድሮው ቃሉ አውራጃ በአሁኑ ደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ኮምቦልቻ በልዩ ስሟ 'ጊሰር' በምትባል ስፍራ ነው። በተወለዱበት አካባቢ ቁርአንን በማንበብ ከጨረሱ በኃላ ወደ አቡልፈይድ ሰይዱል ባዕ ሸህ ገታ (ረሂመሁ'ዓላህ) ዘንድ መጡ።የፍቂህ ትምህርት በባቲ አካባቢ ልዩ ስሙ 'ጎጃም'በሚባል ሀሪማ/አምባ/ ላይ ቀርተዋል። በወሎ እና በኢፋት በሚገኙ የእስልምና ማዕከላት በመሽከርከር እውቆቶችን ገበዩ። በዚህ ወቅት በይፋት ወደሚገኙ የእስልምና ማዕከላት 'ኦሲሶ' እና 'ኸይረ ዓምባ' ላይ የዐረበኛ ሰዋሰዉ ህግ ትምህርቶችን በመከታተል እዉቀታቸውን አበልጽገዋል። በይፋት ውስጥም የቆዩበት ጊዜ በትክክል ባይታወቅም ብዙ አመታትን ቆይተው ወደ ወሎ እንደተመለሱ ይነገራል። ከተመለሱ በኃላ እንደገና ወደ ባቲ ጎጃም ተመልሰዋል። ከዚያም 'ድንስር' ተብሎ በሚጠራው አካባቢም ቀርተዋል።
ከአባዬ ሾንኬ አስተማሪዎች በጥቂቱ
- ሸህ ቡሽረል ከሪም ሰይዱል-ባዕ (ገታ)
- ሸህ ቡሽራ ከርበና
- ሸህ አማን ጊሲር/ጉሰይሪ
- ሸህ መሀመድ ሸህ
-ሸህ ሙሀመድ (ኸራምባ/ኢፋት)
-ሸህ ሙሀመድ ጀማሉዲነል አንይ
-ሸህ ኸሊል ነዚል ሞፋ/ደዌ ተጠቃሽ ናቸው።
ሸህ ጀውሃር /አባየ ሾንኬ የቃድሪያን ጦሪቃ ከታላቁ እውቅ አሊምና ሙጃሂድ ሸህ ሙሀመድ ጀማሉዲን አል አንይ 'ሰማኒያን' መዝሐብ ደግሞ ከአሚር ሁሴን አብዱልዋሂድ ኢብን ጌታው አህመድ ጦይብ ተቀብለዋል ። አባዬ ሾንኬ ደዌ ውስጥ ተቀምጠው ኪታብ በሚያቀሩበት ወቅት ወደ ሾንኬ በመምጣት በወቅቱ የሾንኬን ኢማም የነበሩትን ሸህ ዘይኑን እየዘየሩ ይመለሱ እንደነበር ይነገራል።ሸህ ጀውሀር ቢን ሀይደር (ረ.ዓ ) ወደ ሾንኬ ከመጡ በኋላም ሾንክይ፤ ሸህ ሾንኬ ፤ አባዬ ሾንኬ ፤ በሚል መለዮ ስም ይታወቃሉ።
አባዬ ሾንኬ ወደ ሾንኬ መንደር ከመጡ በኃላ በአምባቸው ላይ ከ13 በላይ ትምህርቶችን ማለትም ቁርዓን ተፍሲር፣ ተውሂድ ፣ ፊቅህ ፣ ሀዲስ ፣ ነህው ፣ ሶርፍ ፣ በላገህ ፣ አሩድ ፣ መንጢቅ ወዘተ እንደ ጉድ ያቀሩ ነበር። የቁርአንንና የሀዲስ ጥልቅ እውነታ በመተንተን በዙርያቻው ያሉትን ሁሉ በአንደበታቸው ማርከውና በስብዕናቸው ጠልፈዉ ሾንኬ ላይ አስቀርተዋል። ታላላቅ አሊሞች ከተለያዩ አከባቢ በቁዱስ ቁርዓን ዙርያ አለመግባባት ሲፈጠር የመጨረሻው መፍትሄ አባዬ ሾንኬ ነበሩ።
ኢስላማዊ የትምህርት መስኮችን በአምባቸው ማስተማር ብቻ ሳዬሆን ለጭቆና እጅ የማይሰጡ ፣ ስብዕናቸው ማራኪ አስተሳሰባቸው ምጡቅ ዛሂድ ነበሩ። @medinatube

========❤️ሙሐመድ ﷺ❤️=======
አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ከፍጥረታት ሁሉ መርጦ ወድዶ አስወድዶት ሲያበቃ ለፍጥረታት ሁሉ :-
አዋጅ! አዋጅ!ፍቅሬ በመሆኑ ሀቢቢ ብዬዋለሁና እርሱን ሙሐመድን ብቻ አፍቅሩልኝ እርሱም ከማናችሁም በላይ በእውነት አፍቃሪዬ ነውና አፍቅሩልኝ ውደዱልኝ ብሎ ለከውኑ ሲያውጅ እርሱን ለማፍቀር ቀልባቸውን ከፍተው ለትዕዛዙ ከማንም በላይ ውዴታቸውን ያስመሰከሩ ሙዕሚን ተብለው የኢማን ተክሊል አጥልቀው ለዘልአለሙ ከሀቢቡ ጋር ይደሱ ዘንድ የቀኝ ባልተቤቶች ተብለው ጀነተል ማዕዋ ወርሰው ከፍቅራቸው ሀቢቢ ﷺ ጋር እንዳሻቸው ይጫወቱ ዘንድ በደስታ ይዘወትሩ ዘንድ ጀነትን ያወርሳቸዋል።
አዋጁን ሰምተው ባልሰማ አልፈው ልክ እንደ ኢብሊስ እኛ አንተን ከመገዛትና ከመስገድ ውጭ እርሱን ለማፍቀር ግድ የለንም ያሉትን አሳማሚ የጀሀነም ቅጣት ያገኙ ዘንድ ከእውነተኛው ቀጥተኛ መንገድ በመሳታቸው ከሀቢቡ ጠላቶች ጋር መሰብሰቢያቸው ትሆን ዘንድ እዛው ጀሀነም ይወረወራሉ።
'' ........ እኔ ከናቱ ከአባቱ ከሰዉ ሁሉ እርሱ ዘንድ የተወደ ድኩ ካልሆነ አላመናችሁም!'' ሶደቀ ረሱላችን ﷺ
ስለ ነቢዩ ﷺ ሰምቶ ልቡ በፍቅራቸዉ ያልሸፈተ ሙዕሚን እንደሌለ ሁሉ እርሳቸውን ማየት ታድሎ አይቶ ቀልቡ በፍቅራቸዉ ያልተነደፈ እንደሌለ ሁሉ የፍቅራቸውን ነበልባል ይታገስለት ዘንድ ያዜመ የገጠመ ሞልቷል! አሏህ ሱ.ወ እራሱ ፈጥሮስ መች አስቻለውና ''ወኢነከ ለዐላ ኹሉቂን ዐዚም'' አንተ በታላቅ ፀባይ ላይ ነህ! ብሎ መድሆችን ማዲሆችን ፉክክር በሚመስል መልኩ ማን አለ እንደኔ ሀቢቤን የሚያሞግስ ያለነው የሚመስለው።
እስኪ ይህን የሼህ ሀሰን ታጁ ከነቢያችን ﷺ ዘመን ጀምሮ እስከኛ ዘመን ያለውን የማድሆች ታሪክ ተጋበዙልኝ:- @medinatube

"ጀናዛ"
ዝሁር ከተሰገደ በኃላ ጀናዛ እንዳለ ተነግሮ ሰላተል ጀናዛ ለመስገድ ተቆመ። ትላንት ሲስቅ ሲጫወት የነበረ አካል ዛሬ ግን "ጀናዛ" ተብሎ ፊት ለፊት አካሉ ተጋድሟል፣ የከፈኑት ሰዎች እንዳደረጉት እንጅ ሟች ምንም የመሆን ምርጫ የለውም።
አሁን እራሱን የሚያስተካክልበት ጊዜ ላይ አይደለም። ምናልባት ትላንት አልያም ከአመት በፊት ዛሬ በዚህ ቀን አስክሬን ሁኖ ሰዎች ፊት እንደሚቆም ግን ፈጽሞ አያውቅም። በርካታ ህልምና ትልሞቹን በህሊናው መዝግቦ እየታተረ ሲቆይ በድንገት ሞት ከእነዚያ ህልሞቹ እንደሚያናጥበው ፈጽሞ አይገምትም።
በእሱ ዛሬ ውስጥ የኛን ነገ እናያለን፤ ብዙ ብናቅድ፣ ብዙ ብንለፋ በስተመጨረሻ ሁሉኑም ጥለነው ማለፋችን ግን የማይቀር ነው።
ሞት መራር እውነት ነው፣ የኛ አለመዘጋጀት የማያስጨንቀው ነገን ስናቅድ ዛሬ "ጀናዛ" የሚያሰኘን የማይቀር እውነት..!
አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረው..!
© Yahya Ibnu Nuhe

ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ወደ መስጂድ ለመሄድ በሚጠቀሙት መንገድ ላይ ጠብቃ ቆሻሻ የምትወረውርባቸው አንድ አዛውንት ነበረች:: ነብያችን በየቀኑ ወደ መስጂድ ሲመላለሱ እየጠበቀች ቆሻሻውን ትደፋባቸዋለች" እርሳቸውም ግን ችለውት በዝምታ ምንም አይነት መቆጣትን ሳያሳዩ ያልፋሉ:: ይህ የተለመደ ክስተት ሆኗል ።
አንድ ቀን የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) በመንገዱ ሲያልፉ እንደ ወትሮው ቆሻሻ የምትደፋባቸው ሴትዮ የለችም" ። ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) በቦታው ላይ ቆመው ስለ ጤንነቷ ጎረቤቷን ጠየቁ። የሴትየዋ ጎረቤትም አዛውንትዋ ታማ አልጋ ላይ እንደተኛች ነገሯቸው:: የአላህ መልዕክተኛም (ሰ.ዐ.ወ) ወደ አዛውንቷ ቤት መግባት እንደሚችሉ በትህትና በመጠየቅ ሲፈቀድላቸው ገቡ። "
ሴትየዋ ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)ን ስትመለከት ለበቀል እንደመጡ በማሰብ አቅሜ ሲደክም በሽታ አልጋ ላይ ሲያስተኛኝ ልትበቀልኝ መጣህ? አለቻቸው። "እርሳቸውም የመጡት ለበቀል ሳይሆን መታመማቸውን በመስማታቸው አዝነው ሊጠይቋትና የምትፈልገው ነገር ካለ ሊያሟሉ ፍቃደኛ መሆናቸውን ገለፁላት::
አዛውንቷ ከመገረሟ የተነሳ መናገር አቃታት። በአትኩሮት ትመለከታቸው ጀመር:: "ከዝያም እንዲህ አለች አንተ "እውነተኛ የአላህ መልዕክተኛ መሆንህንና አላህም ጌታ
መሆኑን እመሰክራለሁ:: በማለት እስልምናን ተቀበለች:: ሱብሃነላህ!! እንዲህ ነበሩ ነብያችን እጅግ በጣም አዛኝ ተፈቃሪ እና አዛውንት ህፃን ሳይሉ ሁሉንም በቸርነት የሚያስተናግዱ ምርጥ ነብይ!!! ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱሉሏህ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 💓
وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ
(ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም፡፡ 21 --107