ህይወት የፈተነቻት የትዳር ህይወቶ በእጅጉ የከበዳት አንዲት ሴት ወደ አንዱ ሀብታም ትሄድና በሩን ታንኮኮለች
ከቤቱም አንድ ሰራተኛ ይመጣና ምን ፈልገሽ ነዉ ይላታል?
እሷም አለቃህን ማገኘት ፈልጌ ነዉ ስትል መለሰች
ሰራተኛዉም ማነሽ አላት ..?
እህቱ እንደሆንኩ ንገረዉ አለቺዉ...
ሰራተኛዉ እህት እንደሌለዉ ቢያቅም ለአለቃዉ ገብቶ የሆነች ሴት እህቱ ነኝ ብላ በር ላይ ቁማለች አለዉ ::
አለቃዉም አስገባት አለዉ ...
ሴትየዋም እንደገባች አላህ ይዘንልሽና የምን እህቴ ነሽ አላት?
እህትህ በአደም አለይሂ ሰላም አለቺዉ
ሰዉየዉም በልብ የተሰበረች ትመስላለች የሚጠግናት
የመጀመሪያዉ እሆናለሁ ሲል ነየተ
እሷም ወንድም መቼስ ላንተ አይነቱ ሰዉ የድህነት ጠአም ላታቅ ትችላለህ በዚህ ችግር እኔና ባሌ ለፍቺ በር ላይ ቁመናል እናንተ ዘንድ ለመገናኛዉ ቀን የሚሆናቹህ ይኖራል ወይ! እናንተ ዘንድ ያለዉ ያልቃል አላህ ጋር ያለዉ የማያልቅና በላጭ ነዉ አለቺዉ ...
@medinatube
ድገሚልኝ አላት .....
ላንተ አይነቱ ሰዉ የድህነት ጠአም ላታቅ ትችላለህ በዚህ ችግር እኔና ባሌ ለፍቺ በር ላይ ቁመናል እናንተ ዘንድ ለመገናኛዉ ቀን የሚሆናቹህ ይኖራል ወይ! እናንተ ዘንድ ያለዉ ያልቃል አላህ ጋር ያለዉ የማያልቅና በላጭ ነዉ አለቺዉ
ሶስት ጊዜ ድገሚልኝ እያላት ደገመቺለት በአራተኛዉም ድገሚዉ ሲላት የገባህ አይመስለኝም መደጋገም እኮ ዉርደት ነዉ እኔ ደሞ ከአላህ ዉጪ ራሴን ማሳነስ አሎድም አለቺዉ
እሱም በአላህ ይሁንብኝ ንግግርሽ ስላማረኝ እንጂ ሌላ አልነበር መቶ ጊዜ ደጋግመሽ በነበር ለአንዱ መቶ ዲርሀም እሰጥሽ ነበር
ለሰራተኛዉም ከግመል አስር ከበግ የፈለገቺዉን ያሀል
ከገንዘብም የፈለገቺዉን ስጣት ለመገናኛዉ ቀን እንዲሆነን እኛ ዘንድ ያለዉ አላቂ ነዉ አላህ ዘንድ ያለዉ የተሻለ ነዉ
ሴትየዓም ደስተኛ ሁና ወደ ቤቷ ተመለሰች

የነብያችን(ﷺ) እናት ስም ማን ይባላል?
@medinatube
@medinatube
Anonymous Quiz
6%
ሀ).ዘሐራ ቢንት ወሐብ
83%
ለ).አሚና ቢንት ወሐብ
8%
ሐ).ፋጢማ ቢንት ወሐብ
3%
መ). ሁሉም መልስ ናቸዉ
2ለመጀመሪያ ጊዜ የምእመናን መሪ የተሰኘውን ማእረግ የተጎናፀፉት ሶሃባ ስም ማን ይባላል?
@medinatube
@medinatube
Anonymous Quiz
44%
ሀ- ዑመር ኢብኑል ኸጣብ
36%
ለ- አቡበክር ሲዲቅ
15%
ሐ- ነቢዩ ሙሀመድ
5%
መ- መልሱ አልተሰጠም
#AddisAbaba : በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት ንዝረት እንደነበር ነዋሪዎች ገልጸዋል።
በአንዳንድ ቦታዎችም ህንጻዎችን አንቀጥቅጧል።
የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚኖሩ ነዋሪዎች በስጋት ወደ መሬት ወርደው ተሰብስበዋል።
©tikvahethiopia

من طرائف رأفة النبي ﷺ ﷺ ﷺ
ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ
ለኡመቴ የሚደርሰውን ፈተና ግማሹን እኔ ተፈትኘዋለሁ ከመካከላችሁ አንዳችሁ ፈተና በደረሰባችሁ ግዜ የኔን ፈተና አስታውሱ የኔ ትልቅ ፈተና ነው እና
ይህን ታላቅ ሰው እንየው እስኪ ለኡመቱ ሲል ምን አሳለፈ??
ከእለታት አንድ ቀን በመካ ዙሪያ እያሉ ኡቅበቱ ኢብኑ አቢ ሙአይጥ የተባለ የካፊሮች ባለ አባት በሁዋላቸው መጥቶ ትከሻቸውን ይዞ አንገታቸውን በጨርቅ በጣም አነቃቸው ማንን???😰😰😰
ለኛ ሲሉ የሚንሰፈሰፉትን ታላቅ ነብይ 😢😢
በዚህ ሁኔታ ላይ እንዳሉ አቡ በክር አሲዲቅ ይደርሱና የኡቅባን ትከሻውን ይዘው ይገፈትሩታል
ያ አሏህ!!!! ምን ይሰማቸው ይሆን አቡ በክር እኛስ ይህን ክስተት ብናይ ምን እንል ነበር
አቡ በክርም ቃላቸው ይህ ነበር
ጌታየ አንድ አሏህ ነው ስላለ ልትገድሉት ነው እንዴ?????
እስኪ ለኛ ብለው ለደሙት ነብይ ሶለዋት እናውርድ
ያ ሀቢቢ ያ ረሱለሏህ😥😥😥 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
JOIN 👉 @MEDINATUBE

የነብዩ ሙሐመድ ({ሰ.ዐ.ወ})መነካትን ያስቋጣው
ተአምረኛው ውሻ ምን ሰራ?!!
ኢብኑ ሐጀር አል ዐስቃለኒ አዱረሩል
ካሚና በተባለው ኪታባቸው ቀጣዩን
ታሪክ አስፍረዋል!!
(ሞንጎላዊያን)ሙስሊም ሀገራትን በወረሩበት ወቅት፤ሆላኮ ሚስቱ ዞፈር ኻቱን ክርስቲያን በመሆኗ ለክርስቲያን አክፍሮት ሀይላት ሰበካ እንዲያደርጉ በፈቀደላቸው መሰረተ(ለሞንጎላዊያን)መሪዎችን ቢከፍሩልን ብለው በማሰብ ሰበካቸው አጧጡፈው ነበር፤ በአንድ ጊዜ ታድያ አንድ ሞንጎላዊ ባለ ስልጣን፤ክርስትናን በመቀበሉ ታድያ
ትልቅ ድግስ አዘጋጁ፤በዝግጅቱም ትላልቅ የእምነቱ ተከታዮች እና መሪዎች ተጋብዘው ነበር፤በፕሮግራሙም መሰረት አንድ ታዋቂ የእምነቱ ሰባኪ ንግግር ለማድረግ ወደ መድረኩ በመውጣት ነግግር ማርግ ጀመረ፤ታድያ ገና ከጅምሩ፤የአላህ መላክተኛን
({ሰ.ዐ.ወ})አንቋሾ መሳድብ ጀመረ፤
በቅርብ እርቀት ላይ የታሰር አንድ የአደን ውሻ ታስሮ ነበር፤ሰባኪው ነብዩን ሙሐመድን({ሰ.ዐ.ወ}) ምን መሳደቡን አላቆመም ነበር ታድያ በሚገርም ሁኔታ.የእሳቸውን መነካት ክፉኛ አስቆጥቶት፤ዘሎ ያዘው፤እንደምን ብለው አስለቀቁት እና ራቅ አድርገው አሰሩት፤ታድያ አንድ የውሻው ቁጣ የገባው ለሰባኪው እንዲህ አለው! ይሄ ውሻ ነብዩ ሙሐመድን ({ሰ.ዐ.ወ})በመሳደብህ ነው የተቆጣ
እና ከድርጊቱ እንዲ ቆጠብ ምክር ቢጤ ነገረው፤ታድያ ሰባኪው ግን ሽንፈት መስሎ ስለታየው፤ መሳደቡን ማቆም አልደፈረም ነበር፤እንዲህ አለ ውሻውን ዞር ብሎ በጣቱ እያሳየ ይህ ውሻ በጣም ልበ ሙሉና ቁጡ ነው እጄን እያወራጨሁ ሳወራ ልመታው መስሎት ነው እንጂ ሙሐመድን ስለተሳደብኩኝ
አይደለም ብሎ ለህዝቦቹ አስተባብሎ ንግግሩን ቀጠለ፤
እንደውም ከመጀመሪያው በበለጠ ነብዩን ሙሐመድን ({ሰ.ዐ.ወ})ማንቋሸሹን
ቀጠለ፤ታድያ ይሄ የአላህ መላክተኛን መሳደቡን ውሻን በጣም አስቋጣው፤የውሻውን ቁጣ ከምንም፤ሳይቆጥር መሳደቡን ቀጠለ፤ታድያ ውሻው ይባስ ስላስቆጣው፤ሰንሰለቱን በመበጠስ፤ዘሎ አንገቱን ያዘው፤ሰዎች
ከተቀመጡበት፤እስኪ ነሱ አንገቱን ቀንጥሶ ጣለው፤ታድያ 40 ሺ የሚቆጠሩ የሞንጎላዊያን ሰዎች ድግሱ ላይ ተሳትፈው ነበር፤ያለማንም ቀስቃሽነት
እስልምናን ተቀበሉ፤(ሱብሀነሏህ)
((አዱረሩል-ካሚና-ቅፅ-3-ገፅ-202))
ፊዳከ አቢ ወዑሚ ወነፍሲ ወሩሂ ወደሚ ወኩሉ ማአምሊኩ ያሀቢቢ
ያረሱለላህ({ሰ.ዐ.ወ})
ኢሽተቅናክ ያረሱለላህ!!
join @MEDINATUBE

መንዙማ የሚለው ቃል ኢስላማዊ መዝሙርን የሚገልፅ ሲሆን ይህም በተለያዩ ሰሂህ ሀዲሶች ላይ በግልፅ ተፈቅዶ እናገኘዋለን፡-
→ በሰሂህ ቡኻሪ ቅፅ 2፣ መፅሐፍ 15፣ ቁጥር 70 ላይ እናታችን አዒሻ እንዲህ ማለታቸው ተዘግቧል፡፡ ‹ጥቁር ባሮች በቀስትና በጋሻ እየተጫወቱና እየዘመሩ ትዕይንት ያሳዩ ነበር፤ በዚህ ዝግጅትም ላይ እንድታደም ነብዩ (ሰለሏህ ዐለሂ ወሠለሞ ) ጠየቁኝ እኔም መስማማቴን ገለፅኩላቸው፡፡ ከዚያም ከጀርባቸው እንድቆም አደረጉኝ ክርኖቼንም በትከሻዎቻቸው ላይ አድርጌ ትዕንቱን መከታተል ጀመርኩ፤ ከዚያም እስኪበቃኝ ድረስ ታድሜ ተመለስኩ፡፡››
► ሰሂህ አልቡኻሪ ቅፅ 2፣ መፅሐፍ 15 ቁጥር 72 ላይም በተጨማሪ እናታችን አዒሻ እንዲህ ማለታቸው ተዘግቧል፤ ‹‹አቡበከር ወደኔ ቤት ሲገባ ሁለት ትናንሽ የአንሳሪ ሴት ልጃገረዶች ከአጠገቤ ሆነው ስለ ‹‹ቡአዝ ጦርነት›› ቀን እየዘመሩ (እያዜሙ) ነበር፤ አቡበክርም በቁጣ ‹‹የሸይጧን የሙዚቃ መሳሪያዎች በአላህ መልእክተኛ ቤት ውስጥ፡፡›› አለ፤ ከዚያም የአላህ መልእክተኛ ‹‹አቡበከር ሆይ ለእያንዳንዱ ህዝብ የመደሰቻ ቀን አለው ይህ የኛ የመደሰቻ ቀን ነው፡፡›› ብለውታል፤ በሌላ ዘገባም ‹‹ተዋቸው ይዘምሩ›› ማለታቸው ተዘገቧል፡፡ መንዙማ የአላህን የበላይነትና የነብዩን ህይወት የሚዘክር ነው፡፡ የአላህንንና የነብዩንም ወዳጆች ያወድሳል፤ ስለሆነም ከሀራም ክፍል ውሰጥ አይመደብም፡፡ ሁሉም ሙዚቃን የሚያወግዙ ሀዲሶች አብረው መጠጥን እና ዝሙትን ያወግዛሉ፤ ይህም ማለት ወደነዚህና መሰል እኩይ ተግባራት የሚመራ ሙዚቃ በኢስላም የተወገዘ እንደሆነ ያሳየናል፡፡ በመንዙማ ላይ የሚዘመሩ ዜማዎች ግን ፈፅሞኑ ወደነዚህ መጥፎ ሰራዎች አይመሩንም ይልቁኑ ወደ አላህ እንድንጠጋ መንገዱን ያመቻቹልናል፡፡ በረሱል (ሰዐወ) ፊት ብዙውን ግዜ የመንዙማ ትዕይንቶች ተካሂደዋል አብዛኛውንም ግዜ ሀበሻ ሶሀቦች በመንዙማቸው ይታወቁ ነበር፤ ነብያችንም መንዙማ ሀራም ቢሆን ኖሮ ፊትለፊታቸው ሲደረግ እያዩ ያስቆሙት ነበር ግን አላደረጉትም፤ ይልቁኑም ሌሎች ሶሃቦች ለማስቆም ሲሞክሩ መንዙማው እንዲቀጥል ነበር የሚደርጉት፡፡
☼ ዱፍ ወይም ድቤ በመጠቀም መንዙማ ለመብቃቱ መረጃ
► በማሊክ ልጅ አነስ በኩል በደረሰን ኢብን ማጃህ በዘገቡት ሐዲሥ ተጨማሪ መረጃ፣
ﺭﻭﻯ ﺍﺑﻦ ﻣﺎﺟﻪ ﻋﻦ ﺃﻧﺲ ﺑﻦ ﻣﺎﻟﻚ ﺃﻥ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻣﺮّ ﺑﺒﻌﺾ ﺍﻟﻤﺪﻳﻨﺔ ﻓﺎﺫﺍ ﻫﻮ ﺑﺠﻮﺍﺭ ﻳﻀﺮﺑﻦ ﺑﺪﻓﻬﻦّ ﻭﻳﺘﻐﻨﻴﻦ ﻭﻳﻘﻠﻦ : ” ﻧﺤﻦ ﺟﻮﺍﺭ ﻣﻦ ﺑﻨﻲ ﺍﻟﻨﺠﺎﺭ __ ﻳﺎ ﺣﺒﺬﺍ ﻣﺤﻤﺪ ﻣﻦ ﺟﺎﺭ .“ ﻓﻘﺎﻝ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ”: ﺍﻟﻠﻪ ﻳﻌﻠﻢ ﺍﻧﻲ ﻷﺣﺒﻜﻦ “
► የሐዲሡ ትርጉም፣
ከእለታት አንድ ቀን የአሏህ መልእክተኛ (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) መዲና መንገድ ላይ እየሄዱ ሳለ ልጃገረዶች ዱፍ እየመቱና «እኛ በኒ ነጃር ጎሳ ልጃገረዶች ነን፣ ከሙሐመድʷ ጋር ጎረቤት መሆናችንን እንወዳለን፣» እያሉ ሲዘፍኑ አዩአቸው፣ ያን ጊዜ የአሏህ መልእክተኛም (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) «አሏህ ያውቃል እኔም እንደምወዳቹህ» ብለው መለሱላቸው፡፡ በዚህ ሐዲሥም ልጃገረዶቹ ዱፍ እየመቱ የአሏህ መልእክተኛን ሲያወድሱ ነቢያʷችን (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) ዱፍ መምታትና መንዙማ ክልክል ቢሆን ኖሮ “አሏህ ያውቃል እኔ እንደምወዳቹህ” ከማለት ይልቅ የምታደርጉት ሐራም ነው በማለት ሐራምነቱን ያሳውቋቸው ነበር፣ ምክንያቱም እርሳቸው የተላኩት አሏህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ) ባዘዘው ለማዘዘና በከለከለው ለመከልከል ነው። አንዳንድ ሰዎች ነቢያʷችን (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) ሐራም ያላደረጉትን (ክልክል ነው ያላሉትን) ሐራም ለማድረግ ይሞክራሉ፣ በዚሁ ሐዲሥ በመጨረሻው ላይ የአሏህ መልእክተኛ (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) ለዑመር ያሉትን ቃል በመጠቀም «አንተ ዑመር ሆይ ሸይጣን አንተን ይፈረሃል እኮ!» ያሉትን እንደ መረጃ በመውሰድ ዱፍ ወይም ድቤ በመጠቀም መንዙማ ማድረግ የሼይጣን ስራ ነው፣ ሐራም ነው ይላሉ፣ ግን ቃላቸው ውድቅ መሆኑን ከሐዲሡ መጀመሪያው ላይ ዱፉን በመምታት ነዝሩዋን (ስለቷን) እንድታሟላ ከመፍቀዳቸውም በላይ ፊትለፊታቸው ሆና እየዘፈነች ዱፉንም እየመታች ዝም ማለታቸው ሐራም እንዳልሆነ ትልቅ መረጃ ነው። ስለዚህ በዝህኛውም ሐዲሥ ዱፍ መምታትና መንዙማ የሚፈቀድ ለመሆኑ ተጨማሪ መረጃ ነው። አንዳንዶቹም ልከዱት የማይቻል የተለያዩ ሐዲሦች በመኖራቸው ዱፍ መጠቀምን ለዒድ፣ ለሰርግና፣ ከውጭ ሀገር ቆይቶ ወደ ሀገሩ ለተመለሰ ሰው ያለንን ደስታ ለመግለጽ፣ እንድሁም ለስለት ብቻ በማለት ይወስኑታል። ለነኝህ ምላሻችን ለዒድ፣ ለሰርግና ከውጭ ሀገር ቆይቶ ወደ ሀገር ቤት ለተመለሰ ያለን ደስታን ለመግለጽ የምፈቀድ ከሆነ ለዘላለም መኖሪያችን የምሆን ገነትን እንድናገኝ ከእምነት (ከኢማን) ጋር መጥተው ተውሒድን ያስተማሩን ለነቢያʷችን ሙሐመʷድ (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) ካለን ደስታ ይበልጥ ደስታ ይኖራል እንዴ?
አሏህ ተዓላ አዕለም ወአሕከም።
►አላህ በጭፍን ከመመራት ይጠብቀን፤ በመረጃ ከሚመሩትና ውዴታውንም ከሰጣቸው ሰዎች ያድርገን አሚን፡፡ 🙏
{ @MEDINATUBE }

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ ከተማ ት/ቤት ፖሊስ አስገብተው በሰላማዊ መንገድ በኒቃብ ጉዳይ የጠየቁ ተማሪዎችን እያስረበሹ ነው። ፖሊስ ሰላማዊ ዜጎችን ትቶ ኒቃቢስቶችን አሸባሪና ጽንፈኛ ያለውን ርዕሰ መምህርና አጋሮቹ አይዝም እንደ? ወይንስ እነርሱም ይስማማሉ?
መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
@MEDINATUBE
መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
@MEDINATUBE
MEDINA TUBE
MEDINA TUBE
FULL AUDIO!!!
ነቢ ዘይኔ እና ነቢ ሰላም አላ ረሱል ሰላም አላ
መሀመድ ነብዬ ሰላላ አላ ﷺ ❤️
በኢድሪስ 😍 🎤🔊🗣 wow
👏👏👏👏👏👏👏👏👏Join 👉 @MEDINA_TUBE
@medinatube
ነቢ ዘይኔ እና ነቢ ሰላም አላ ረሱል ሰላም አላ
መሀመድ ነብዬ ሰላላ አላ ﷺ ❤️
በኢድሪስ 😍 🎤🔊🗣 wow
👏👏👏👏👏👏👏👏👏Join 👉 @MEDINA_TUBE
@medinatube
ጁመዐ ሙባረክ 😍😍😍😍😍
""""""""""""""" """""""""""""""
""""""""""""""" """"
በዑመር ዘመን ሶስት ወጣቶች አንድ ስውዬን ጎትተው በማምጣት ያዐሚረል ሙእሚኒን
ይህ ሰው አባታችንን ገድሏል
ሀድ/ቅጣት/ እንደትወስንበት እንሻለን በማለት ተናገሩ።
ለምን ገደልክ ? ሲል ዑመር ጠየቁ
‹‹ እኔ የግመል እረኛ ነኝ አንደኛው ግመሌ የአባታቸው መሬት ላይ ካለ ዛፍ ቅጠል ቀንጥሶ ሲበላ አባታቸው ድነጋይ ወርውሮ ሲመታው ግመሌ ሞተ እኔም እሱ
የወረወረውን ድንጋይ አነስቼ ስወረውር ምታሁትና ሞተ…
ሲል ተናገረ።
‹‹እንደዛ ከሆነ ቅጣት እወስንብሃለሁ! አሉ ዑመር
‹‹እሺ ሦስት ቀናትን አቆየኝ……አባቴ ሲሞት ለኔና
ለወንድሞቼ የተወው ከንዝ የተደበቀ ሃብት አለ እኔ አሁን
እዚሁ ከሞትኩ ከንዙም ይጠፋል ወንድሞቼም ይጠፋሉ (ይቸገራሉ)..ስለዚህ ፍቀድልኝና ሄጄ ልምጣ አለ።
ታዲያ እሰክትመለስ ዋስ የሚሆንሀ ማነው? በማለት ዑመር
ጠየቁ።
ሰውዬው የተሰበሰቡትን ሰዎች ተመለከተ የሚያውቀው የለም……የእያነዳንዱን ፊት ተመለከተና ያ ሰውዬ ሲል ጠቆመ።
ያ አባ ዘር ለዚህ ሰው ዋስ ትሆናለህ ? በማለት ዑመር ጠየቁ...
አዎን ያ አሚረል ሙእሚኒን በማለት መለሰ።
ይህ ሰው ካመለጠ ቅጣቱ አንተ ላይ ተፈፃሚ እንደሚሆን አታውቅም እንዴ? ሲል ዑመር ተገርሞ ጠየቀ ግድ የለም ያ አሚረል ሙእሚኒን እኔ ዋስ
እሆነዋለሁ….ሲል አቡዘር መለሰ።
ሰውየው ሄደ።
አንድ ቀን አለፈ….ሁለተኛው ቀን ተከተለ… በሦስተኛው ቀን ሰውየው ካልመጣ ቅጣቱ አቡዘር ላይ ስለሚፈፀም ሰዎች
ተጨነቁ………ሆኖም የዛን ቀን ከመግሪብ በፊት …..ያ ሰው እያለከለከ መጣ…በጣም እንደደከመው ገፅታው መስካሪ
ነበር።....ከዑመር ፊት ለፊት መጥቶ በመቆም
‹‹ከንዙን ለወንድሞቼ እና ለእናቴ ወንድሞች አስረክቤ
መጣሁ አሁን በቁጥጥርህ ስር ሆኛለሁ ቅጣቱን ፈፅምብኝ በማለት ተናገረ።
ዑመርም ተገረሙ ; በዚያው ማምለጥ የምትችል ሆነህ እንዴት ተመለስክ? ሲል ጠየቀው።
‹‹ ሰዎች ዘንድ ቃል አክባሪነት ጠባቂነት/ ጠፋ እንዳይባል
ፈርቼ ነው››በማለት መለሰ።
ዑመር ወደ አቡዘር ዞረዉ ይህን ሰው እነዴት ዋስ ሆነከው? በማለት ጠየቀ…………
‹‹እኔማ ዋስ የሆነኩት በሰዎች ዘንድ ኸይር /መልካም/ ስራ ጠፋ እንዳይባል ፈርቼ ነው››ሲል አቡ ዘር መለሰ።
በሁኔታው የሟች ልጆች ልብ ተነካ…በቃ አፉ ብለነዋል…
ቅጣቱ እንዳይፈፀምበት ሲሉ ተናገሩ…
ዑመርም ለምን? ሲሉ ጠየቃቸው…..‹‹እኛ ደግሞ
በሰዎች መሃል ይቅር መባባል ጠፋ እንዳይባል እንፈራለን›› አሉ……ሱብሃነላህ
እኔ ደግሞ ሰዎች የሰሙትን አያደርሱም እነዳይባል ሰጋሁና ነገርኳችሁ😊