"ብዙ ሰማዕታት ወደ ሞት እየኼዱ ብዙውን ጊዜ አመድ መስለው ታይተዋል ፤ ፈርተዋል ፤ርደዋል ፤ ተቀጥቅጠዋል። ነዑዳን ክብራን እንዲሆኑ ያደረጋቸው ግን ይኸው ራሱ ነው ምንም እንኳን ሞትን ቢፈሩትም ቃሉ ስለ ክርስቶስ ብለው ግን ሊቀበሉት ወደ እርሱ ኼደዋል።"
ውዳሴ ጳውሎስ፣ ድርሳን ፮
@mehereni_dngl
ውዳሴ ጳውሎስ፣ ድርሳን ፮
@mehereni_dngl
Forwarded from 💎Super📣ፕሮሞሽን
Forwarded from Quality button
እግዚአብሔር ቋንቋን የደበላለቀባቸው ህዝቡ ምን በማድረጋቸው ነው?