Telegram Web
#ታላቅ_የምስራች_ለእድለኛ_ሰው_ብቻ

#ሰላም እንዴት ናችሁ የመክሊተ-ሰብእ  እህት ወንድሞቼ  እኔ ቤቲ ልክነሽ እባላለሁ የምሰራው የግል ስብእና ስልጠና እና ቢዝነስ ላይ ነው።
በዚህ ስራ የ 3 አመት በላይ ቆይቻለሁ ብዙ አትርፌለሁ ስኬታማም ሆኜበታለሁ ህይወቴን ቀይሬበታለሁ ።

በዚህ ፔጅ አብረን 5 አመት በላይ ቆይተናል
ብዙ ተካፍለናል አሁን ደሞ ታላቅ በረከት ይዤ መጥቻለሁ።

ብዙ ግዜ እራሳቸውን የሚያጠፉ ሰዎችን እየሰማሁ ነው። ብዙ እድል በማጣት መስራት አቅም ያለው ብዙ ሰው አለ። እዚህ ግሩፕ ውስጥ የገባችሁ በፈቃዳችሁ ስኬትን ፈልጋችሁ ነው። ከማካፍላችሁ አጫጭር ነገር በተጨማሪ አብረን የመስራት ታላቅ እድል ይዤ መጥቻለሁ ።

እኔ ትንሽ መነሻ ገንዘብ  የሚፈልግ ግን በደንብ እራስ ላይ እየሰሩ ማደግ የሚያስችል ስራ ላይ ነኝ አብሬ የማሳድጋቸው ጥቂት ሰዎችን ለማብቃት እያሰብኩ ይሄ ግሩፕ ትዝ አለኝ ወንድሞቼ እና እህትቼ እንዚህን  የምትፈልጉ አብሮ ማደግ ምርጫችሁ የሆነ ብቻ ስምና ስልካችሁን አስቀምጡልኝ ከምንም በላይ አብሬአችሁ ለማደግ እናንተን ለማገዝ ዝግጁ ነኝ።

1;ከፍተኛ የመለወጥ ጉጉት እና ፍላጎት ያለው/ላት
2;በአለው ሙሉ ግዜ ወይም ትርፍ ሰዓት መስራት የሚችል/ትችል ቁርጠኝነት ያለው/ላት
3;ራሱን ስብእናውን/ዋን  ለመገንባት የፈቀደ/ች
4:ከሰዎች ጋር በቡድን መስራትን የሚወድ/የምትወድ
5;ራስ እና  ቢዝነስ ላይ ገንዙብን/ዋን ለማዋል የፈቀደ/ች

ብቻ በውስጥ #ከመክሊተ-ሰብእ ነው ካንቺ ጋር መስራት ፈልጋለሁ  ብለው
ስም ስልክ ይላኩ ለማገዝ ዝግጁ ነኝ
@Betiliknsh


መልካም ቀን ይሁንላችሁ ስኬት ማማ ላይ እንገናኝ💞
Forwarded from ጣፋጭ ቁርስ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኔ እገዛ የምትፈልጉ በምችለው ለማገዝ ዝግጁ ነኝ

50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው ለ 50 ሰው ጌጡ ነው

እንተጋገዝ እንረዳዳ ፍቅራችንን እንግለፅ ይቅር እንበል አይዞህ አይዞሽ አለሁላችሁ እንባባል
Forwarded from ጣፋጭ ቁርስ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ጣፋጭ ቁርስ 41 መጠበቀ

ጣፋጭ ቁርስ ~ጣፋጭ ቀን~ጣፋጭ ዘመን

@betishatafchkurse
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Betiliknsh
👆👆👆👆👆
ሃሳብዎን ሊያካፍሉኝ ቢወዱ
Forwarded from ጣፋጭ ቁርስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ጣፋጭ ቁርስ 43 ጉዞችንን በ% መለካት

ጣፋጭ ቁርስ ~ጣፋጭ ቀን~ጣፋጭ ዘመን

@betishatafchkurse
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Betiliknsh
👆👆👆👆👆
ሃሳብዎን ሊያካፍሉኝ ቢወዱ
Forwarded from ጣፋጭ ቁርስ
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ሰላም የጣፋጭ ቁርስ ቤተሰቦች ከውድ በዚህ ወርቅ ግሩፕ ያፈራሁዋቸው ወዳጆቼን አግኝቼ ደስ ብሎኛል ፀጊዬ እና ዜድዬ አመሰግናለሁ ድንቅ ጣፋጭ ጊዜ አሳልፈናል አመሰግናለሁ በጣም ስለጎበኛችሁኝ ደስ ብሎኛል
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

በጊዜዎ ተጠቅመው የፈልጉት ቦታ መድረስ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ መልሱን ጠዋት @3:30  በFM 96.3 ከቤቲ ልክነሽ ጋር ያሳልፉ ያትርፉ ይትረፍረፉ💞
መልካም ግዜ ይሁንልዎ🙏
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
እልልልልልልልልልልልልልልልል
ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችኹ ደግሜ እላለኹ፥ደስ ይበላችኹ።

በመድኃኒቴ በአምላኬ በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል ሐሴትን አድርጌለሁ ሁሌም ያሻገረኝን አባቴን አመሰግነው ዘንድ ብዙ ሰጠኝ ህልሜ እውን ሆኗል እንኳን ደስ አለሽ ሐገሬ ትልቅ መሰረት ተጣለልሽ በልጆችሽ የምትኮሪበት ቀን ደረሰ ደስታዬን ተካፈሉኝ ትልቅ ደስታ ስኬት ለኔ ሁኖልኛል
በግል የሚከቡዱ በቡድን ግን ቀላል ናቸው

የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት
ልጆች ሁሉ ወደ ፍቅር አስኳላ ይገባሉ

@Betiliknsh
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
ነህምያ 2÷20

"የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን"

እግዚአብሔር ሁሌ ለኔ ያዳላል የምለው በምክንያት ነው
ሁሌም የልቤን ሙላት ይሰጠኛል ተመስገን ዛሬ የተሰባሰብነው በልባችን ያለው መልካም ሐሃብ ነው
ሀብነዮም ለዚህ ለተቀደሰ አላማ ስለመረጥከኝ አመሰግናለሁ
ሀብ፣ሜሉ፣ዲ/ን ተስፋ፣ለሚ፣አለም ከናተ ጋር የመስራት ትልቅ እድል ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል ትልቅ ሐሳብ ይዘን ተነስተናል እግዚአብሔር በኛ ላይ እንዲሰራ ፈቃድ ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ልባችንን በበጎ ይሙላልን አሜን
Forwarded from Eldana እንቁ(እምነት ንቃት ቁርጠኝነት)
ስኬት ምንድነው?
ስኬታማ ሰው ማነው እና ሌሎችም የህይወት
ጥያቄዎችዎ የዛሬ ሳምንት ሰኞ ማታ ከ2 እስከ 4 ሰአት በኢትዮ ሀምራዊ የሬድዬ ፕሮግራም ላይ ከህይወት ልምድ በመነሳት ምላሾችን ያገኛሉ
የዛሬ ሳምንት ሰኞ ማታ በሰአታችን እንገናኝ!
ካነበብኩት የወደድኩት

በአንዲት ትንሽዬ ከተማ ውስጥ የሚኖር አንድ አይነስውር ሰውዬ
ነበር።
ይህ አይነስውር ሰውዬ መሬት ሲጨላልም ወደ ከተማው
መውጫ ያለው ወንዝ አከባቢ እየሄደ ንፁህ አየር መውሰድ
ያዘወትር ነበር። ታድያ በዛ በጨለማ ሲሄድና ሲመለስ በእጁ
የመብራት ፋኖስ ይዞ ነው። ሁልጊዜ እንዲህ ያደርጋል።
ከእለታት በአንዷ ምሽት 3 ወጣቶች እርስ በርስ እየተቀላለዱ
ሲያልፉ አይነስውሩ ሰውዬ ከነፋኑሱ ያገኙታል።
"አንተ አይነስውር ነህ፤ እንደሚያይ ሰው ፋኖስ ይዘህ ትዞራለህ
እንዴ" ብለው ተሳለቁበት፣ ሳቁበት።
ሰውዬውም በእርጋታ እንዲህ አላቸው፡-
"ልክ ናቹ፤ እኔስ አላይም ነገር ግን ፋኑሱ ይጠቅመኛል፤
ምክንያቱም ሰዎች በጨለማው ምክንያት ሳያዩኝ ከገፈተሩኝ
በህዋላ ከምናደድባቸው ፋኑሱ ይዤ ባበራላቸው ለሁለታችን
ይጠቅማል" ብሏቸው ሄደ። ወጣቶቹም በሰውዬው ቅን
አስተሳሰብ ተደነቁ።
"ማየት ያለብን በህሊናችን ነው፤ ለሰዎች የምናደርገው በጎ
ነገር ራሱ ተመልሶ በእጥፍ ይከፍለናልና።"👆🏻
እንኳን አደረሳችሁ
ወርቃማ እድል ለባለ እድለኞቾ ብቻ
Forwarded from ቤቲ ልክነሽ G Azarya
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ዛሬ የካቲት አንድ (1) እግዚያብሄር መልካም ነው አመቱን ከጀመርን ስድስተኛ ወር በጣም  እድለኞች ነን ።  የእግዚያብሄርን ምህረት ደግነት,  ቸርነት እያየን እዚህ ደርሰናል የካቲት ወርን ቀድመን እንዋጀዋለን የመደነቅ ወራችን ነው ብዙ ጤና ፣ብዙ ሰላም ፣ብዙ ፍቅር ፤በመትረፍረፍ  ብዙ በረከት ተቀብለን  እየተደነቅን እጃችን በአፋችን እየጫንን ክብር ለንጉሱ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ብለን በብዙ  የምናመሰግንበት በምንባረከው ድንቅ በረከት የምንደነቅበት ወራችን ነው ብዙ የተደረገልን በብዙ የተጎበኘን  ሰዎች ነን ሳናቋርጥ በደስታ በመደነቅ በፍቅር አባታችን እግዚአብሔርን  እናመሰግንዋለን  ።በእግዚያብሄር ስራ  እየተደንቅን "አምላኬ ሆይ ስራህ ግሩም  ድንቅ ነው"እንለዋለን እየተገረምን እናመሰግንዋለን  መልካም የመደነቅ የምስጋና የመትረፍረፍ ወር ይሁንልን ተባረኩኩ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ምን ያህል ብትሰበር እንኳን እራስህን አሰባስበህ በጥንካሬ ከቆምክ ከድሮው በበለጠ ተውበህ፣አድገህና፣በልጽገህ እራስህን ታገኘዋለህ!
ብሩክ የሺጥላ

እውነት ነው ልክ እንደሸክላው እራስህን መተው ይቻላል እንደዚህ የበለጠ ውብ አድርጎ መኖር ይቻላል።ያለ ምክንያት የሚሆን የለም።

ማንም ሰው መጀመሪያ እራሱን መውደድ እና መቀበል አለበት ያን ጊዜ ሁሉም ይቀየራል።ሁሌም በተሰጠህ ነገር ሁሉ አመስግነህ ባለህ ነገር ስራ ያኔ የበለጠ እፁብ ድንቅ ትሆናለህ።

እውነት ነው ራሳችንን ካልተቀበልን እንዴት ሌላ ሰው ይቀበለናል?
ምን አለ ሰው አልተቀበለኝም በሚል ፍርሃት እራሳችሁን ያልተቀበላችሁት??
👇👇👇👇
@mekliteseb
@Betiliknsh

መልካም የተባረከ ና ስኬታማ ቀን ይሁንልን ቤቲ ልክነሽ ነኝ ስኬት ማማ ላይ እንገናኝ❤️❤️❤️
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ሃሙስ የቀን ቅዱስ
ዛሬ ፍሬአማ ምሽት ይኖረና
👇👇👇👇👇👇
አራዳ FM 95.1

መልካም ግዜ ይሁንልዎ
Audio
የትናት ሬድዮ ፕሮግራም መስማት ፈልጋችሁ ላመለጣችሁ  ጋበዝኩችሁ
👆👆👆👆👆👆👆👆
2025/06/27 23:24:51
Back to Top
HTML Embed Code: