Telegram Web
1053. እግዚአብሔር ሙሴን ለእስራኤልም ልጆች የሰጠኋትን ምድር ያይ ዘንድ የወጣበት ተራራ ምን ይባላል?
Anonymous Quiz
24%
ኮሬብ ተራራ
9%
ገለዓድ ተራራ
3%
ዓባሪም ተራራ
64%
ሲና ተራራ
1055. ከባርነት ቤት ከግብፅ በ _____ ወር ወጥታችኋል።
Anonymous Quiz
42%
በሰባተኛውም ቀን
21%
በአዲሱም ወር
16%
በመጀመሪያው ቀን
21%
በአቢብ ወር
1056. “የእስራኤልም ልጆች በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሥራ ሠሩ፤ እግዚአብሔርም በምድያም እጅ ______ ዓመት አሳልፎ ሰጣቸው።”
Anonymous Quiz
55%
ሰባት ዓመት
24%
አስራ ሁለት ዓመት
11%
ሀያ አንድ ዓመት
11%
ሦስት ዓመት
1057. “ለ ______ ነገድ ግን ሙሴ ርስት አልሰጠም፤ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዳላቸው ርስታቸው እርሱ ነው።”
Anonymous Quiz
37%
ለይሁዳ ነገድ
41%
ለሌዊ ነገድ
12%
ለዳን ነገድ
10%
ለምናሴ ነገድ
1058. በኢያሱም ጊዜ ፀሐይ በሰማይ መካከል ዘገየ፥ ______ ቀንም ሙሉ ያህል ለመግባት አልቸኰለም።
Anonymous Quiz
24%
ግማሽ ቀን
10%
ሁለት ቀን
23%
አንድ ቀን
43%
ሦስት ቀን
1059. “እግዚአብሔርን ፊት ለፊት እንዳወቀው እንደ _______ ያለ ነቢይ ከዚያ ወዲህ በእስራኤል ዘንድ አልተነሣም፤”
Anonymous Quiz
17%
ኤልሳ
6%
ምናሴ
7%
ናዖድ
70%
ሙሴ
1060. ሰብአ ሰገል ኮከቡን አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና እያሉ ከ ___ ወደ ____ መጡ።
Anonymous Quiz
18%
ከከነዓን ወደ ኢየሩሳሌም
4%
ከሶሪያ ወደ ደማስቆ
8%
ከኢየሩሳሌም ወደ ግብፅ
70%
ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም
መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
ሉቃስ 2፥10

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል
1061. የእግዚአብሔርም ታቦት ተማረከች ሁለቱም ልጆችህ ሞቱ ሲባል ከወንበር ላይ ወድቁቆ አንገቱ ተሰብሮ የሞተው ማንነው?
Anonymous Quiz
11%
ካሌብ
11%
ናዖድ
13%
አፍኒን
65%
ዔሊ
1062. የእግዚአብሔር ታቦት በተማረከች ጊዜ እስራኤላውያን ከፍልስጥኤማውያን ጋር ሲዋጉ ስንት ከእስራኤል እግረኞች ወደቁ?
Anonymous Quiz
24%
ሁለት ሺህ እግረኞች
30%
አርባ ሺህ እግረኞች
25%
ሠላሳ ሺህ እግረኞች
21%
አስራ ሁለት ሺህ እግረኞች
1063. ዔሊ በዚህች ምድር ላይ ስንት ዓመት ኖረ?
Anonymous Quiz
24%
መቶ ዓመት
47%
ዘጠና ስምንት ዓመት
21%
ሰባ ዓመት
8%
አርባ ዓመት
1064. የአቤሜሌክ ሁለቱ ልጆች ስማቸው ማን ይባላል?
Anonymous Quiz
20%
መሐሎንና ኬሌዎን
23%
ሕልቃናና ኑኃሚን
33%
ዮፍታሔና ዮቶር
24%
ዘሩባቤልና ዲቦራ
1065. ዮፍታሔ በእስራኤል ላይ ስንት ዓመት ፈረደ?
Anonymous Quiz
36%
ሰባት ዓመት
23%
ሀያ አንድ ዓመት
30%
አርባ ዓመት
11%
ስድስት ዓመት
1067. "ሰው ፊትን ያያል፥ ____ ግን ልብን ያያል አለው።"
Anonymous Quiz
7%
ብልህ
3%
መልካም ሰው
88%
እግዚአብሔር
2%
እውነተኛ
1068. የሳሙኤል የበኲር ልጅ ማን ይባላል?
Anonymous Quiz
32%
ኢዮኤል
15%
አብያ
25%
ኤልያብ
28%
ዮናታን
1070. “ሳሙኤልም፦ እግዚአብሔር የእስራኤልን መንግሥት ዛሬ ከአንተ ቀደዳት፥ ከአንተም ለሚሻል ለጎረቤትህ አሳልፎ ሰጣት፤” ይህ የተባለው ለማን ነው?
Anonymous Quiz
27%
ለአቤሴሎም
13%
ለአላዛር
30%
ለሳውል
30%
ለሳኦል
"ሕዝቡም ሁሉ ከተጠመቁ በኋላ ኢየሱስ ደግሞ ተጠመቀ። ሲጸልይም ሰማይ ተከፈተ፥ መንፈስ ቅዱስም በአካል መልክ እንደ ርግብ በእርሱ ላይ ወረደ፤ የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅም ከሰማይ መጣ።"
-ሉቃስ 3፥21-22

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል
@menfesawi_teyake
2025/01/26 04:04:03
Back to Top
HTML Embed Code: