1028. “ሕዝቤን የእስራኤልን ልጆች ከግብፅ ታወጣ ዘንድ ወደ ፈርዖን እልክሃለሁ።” የተባለው ለማን ነው?
Anonymous Quiz
5%
ለሳኦል
5%
ለኢያሱ
88%
ለሙሴ
2%
ለናኮር
1029. “የሚወለደውን ወንድ ልጅ ሁሉ ወደ ወንዝ ጣሉት፥ ሴትን ልጅ ሁሉ ግን በሕይወት አድኑአት ብሎ ሕዝቡን ሁሉ አዘዘ።” ይህን ያዘዘው ንጉሥ ማን ይባላል?
Anonymous Quiz
35%
ሄሮድስ
52%
ፈርዖን
10%
ናቡከደነፆር
3%
ጲላጦስ
1030. ያዕቆብ በግብፅ ምድር ስንት ዓመት ተቀመጠ?
Anonymous Quiz
37%
አስራ ሁለት ዓመት
24%
ሀያ አንድ ዓመት
25%
መቶ አርባ ሰባት ዓመት
14%
አስራ ሰባት ዓመት
1031. በፈርዖን ጊዜ እስራኤላውያን ከግብፅ ሲወጡ ከሕፃንናቱም ሌላ ምን ያህል ነበሩ?
Anonymous Quiz
34%
ሦስት መቶ ሺህ ሰው
14%
ሁለት መቶ ሺህ ሰው
33%
ስድስት መቶ ሺህ ሰው
19%
ስባት መቶ ሺህ ሰው
1032. “የእስራኤልም ልጆች በግብፅ ምድር የተቀመጡት ዘመን _______ ዓመት ነው።”
Anonymous Quiz
49%
አርባ ዓመት
38%
አራት መቶ ሠላሳ ዓመት
9%
ሰባት መቶ ዓመት
3%
መቶ ዓመት
1033. ሙሴም እጁን ወደ ሰማይ ሲዘረጋ በግብፅም አገር ሁሉ ላይ ፅኑ ጨለማ ለስንት ቀን ሆነ?
Anonymous Quiz
55%
ለሦስት ቀን
30%
ለሰባት ቀን
10%
ለአንድ ቀን
5%
ለሀያ ቀን
1034. ልዑል እግዚአብሔር በግብፅ ላይ ሀይለኛ በረዶ ባወረደ ጊዜ የእስራኤል ልጆች ተቀምጠው በነበሩባት በምን አገር ብቻ በረዶ አልወረደም?
Anonymous Quiz
14%
በኤፍሮን
33%
በኤፍራታ
27%
በሞዓብ
27%
በጌሤም
1035. ሙሴ ከፈርዖን ኰብልሎ በየትኛው ምድር ተቀመጠ?
Anonymous Quiz
36%
በኮሬብ ተራራ
8%
በአሕዛብ ምድር
31%
በከነዓን ምድር
26%
በምድያም ምድር
1036. ጌታችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከየትኛው ነገድ ነበረ?
Anonymous Quiz
8%
ከይሳኮር ነገድ
70%
ከይሁዳ ነገድ
15%
ከሌዊ ነገድ
7%
ከአሕዛብ ነገድ
1037. “እንደ _______ በእግዚአብሔር ከተጠራ በቀር ማንም ክብሩን ለራሱ የሚወስድ የለም።”
Anonymous Quiz
17%
እንደ አሮን
44%
እንደ አብርሃም
29%
እንደ ዳዊት
10%
እንደ ኢዮብ
1040. የእስራኤልም ልጆች ወደሚኖሩባት ምድር እስኪወጡ ድረስ ለስንት ዓመት መና በሉ?
Anonymous Quiz
7%
ለመቶ ዓመት
18%
ለሰባት ዓመት
70%
ለአርባ ዓመት
5%
ለሀያ ዓመት
1041. “________ መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል።”
Anonymous Quiz
4%
የዋህ ሰዎች
5%
መልካም ልጆች
85%
የእግዚአብሔር ልጆች
6%
ክፉ ሰዎች
1042. “..እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን ________ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤”
Anonymous Quiz
9%
መልዕክት
8%
ድንግል ማርያም
8%
ጻድቃን ሰማዕታት
75%
መንፈስ
1043. “________ ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?”
Anonymous Quiz
73%
እግዚአብሔር
4%
ቅዱስ ሚካኤል
21%
የእግዚአብሔር ሀይል
2%
አብርሃም
1044. “ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በ ___________ ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።”
Anonymous Quiz
17%
በስራችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር
10%
በፍቅራችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር
12%
በድንግል ማርያም ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር
61%
በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር
1046. ከአስራ ሁለቱ በትሮች ውስጥ የማ በትር ለምልማ ተገኘች?
Anonymous Quiz
5%
የአቤሴሎም በትር
3%
የአሞፅ በትር
89%
የአሮን በትር
3%
የኤሊ በትር
1047. በሙሴ ጊዜ እሳትም ከእግዚአብሔር ዘንድ ወጥታ ሳይፈቀድላቸው ያጥኑ የነበሩትን ስንት ሰዎች በላች?
Anonymous Quiz
36%
ሰባት ሰዎች
32%
ሁለት መቶ አምሳ ሰዎች
25%
ሦስት መቶ ሰዎች
7%
መቶ ሰዎች