Forwarded from 🆔️FR
ያ አህባበ ረሱሊሏህ በተቻላችሁ መጠን የዚህን ቻናል ሊንክ በማሰራጨት የዚህ ቻናል ቤተሰቦችን ያፍሩ
https://www.tgoop.com/+9ShvaWW7Lj9hNGM0
https://www.tgoop.com/+9ShvaWW7Lj9hNGM0
መደመጥያለበት በታላቁ ግራርአንባ ሀሪማ 😍😍✅❤️አሰላሙአለይኩም ኸሚስ ጁሙአ ሙባረክ like share sebscrib🙏🙏🙏🙏
💚ኢስነይን ሙባረክ💚
ቁጭ ብሎ ድንገት እሙሂቦች ዘንድ
ይጣበቅበታል ያመጣል መውደድ
🥰💚❤ ሸይኽ ሀጅ ወሌ ሀጅ ሙህይዲን ገታ❤💚🥰
እንኳንስ ነይቶ በሙሀባ ለተቀማመጣቸው ሳያስበውም ድንገት ለተቀማመጣቸው የአላህን,የነቢን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💚),የሷሊሆችን ሙሀባን የሚያወርሱ ደግ የአላህ ወዳጅ::የእንደነዚህ ያሉ ወልዮችን ሙሀባ አላህ ይስጠን🤲
የዘር ሀረጋቸው ከነቢ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የሚመዘዘው የታላቁ ሸይኽ ሀጅ ሙህይዲን ገታ ልጁ የሆኑት ሸይኽ ሀጂ ወሌ ሀጂ ሙህይዲን ወደር ያልተገኘላቸው የዓሊም ወልይ ናቸው::ለነቢ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ያላቸው ውዴታ ልዩ ነው::በየአህዋሉ ሁሉ ነብዩ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) ማለት ልማዳቸው ነው ,መንዙማ ሲቀሩ ለጉድ ነው ገና ስለ ነቢ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሲራ ሲነሳ ከአይናቸው እምባቸው ዱብ ዱብ የሚለው ምን ያሀል ለሰይዳችን(አለይሂ ሰላቱ ወሰለም) ያላቸው ውዴታ የራቀ እንደሆነ ያስረዳናል::አህላቃቸው ሲፋቸው እንደሰይዳችን ነው,ለሁሉም ማዘን,ለዲን ,ለዑመት መጨነቅ የሁል ግዜ ተግባራቸው ነው::
የተቅዋቸውማ አይወራም በ24 ሰዓት ውስጥ ለትንሽ ሰዓት ነው ረፍት የሚያደርጉት ረጅሙን ሰዓት ለይለን ወነሀር በዒባዳ ነው የሚያሳልፉት (ቁርዓን በመቅራት,በፆም,በሰለዋት,በሰላት,በዚክር,በአውራድ....)
የቁርዓን አፈሳሰራቸውን ያየ ሰውማ ከነሱ መነጠል ይከብደዋል ከሷሊሆች ጋር መቀማመጥን አላህ ይወፍቀን🤲
ከአላህ የተሰጣቸውን ስጦታ እጅግ የተረዱት ከሰይድ ጫሌ ጋር የቅርብ ግንኙነት የነበራቸው የደሴው ወልይ ሸህ አህመደል ሀዴ(ሸህ አደናግር )ቀደሰላሁ ሲረሁ ብዙ ግዜ በግ ይዘው ወደ ገታ በመሄድ ሀጅ ወሌን ይዘይሯቸው ነበር::መቼስ የትልቅ ሰውን ቀድር ትልቅ ሰው ነው የሚያውቀው አይደል የተባለው::ከሸህ አህመደል ሀዴም ጠሪቃ ተቀብለዋል::
ታናሽ ወንድማቸው ሸይኽ ዒማድ የነገሩኝን ላጫውታቹህ አንድ ቀን በመናሜ ሰይዳችንን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)ን ልዘይራቸው መዲና ሄድኩ ይሉናል::ከዛ ውዱ ነቢ ወዳረፉበት ጠጋ ብዬ ሰላምታዬን አቀረብኩ ሰለዋቴን አጎረፍኩ ይላሉ ሰይዳችንም(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሰላምታ መለሱልኝ, ከዛ ሰይዳችን( አለይሂ ሰላቱ ወሰለም) ወዳጄን ወሌን ለምን ጥለከው መጣህ አሉኝ አሉ😔 አላህ አላህ አስባችሁታል በነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )እንደዛ መባል::የዚህ ሁሉ ሚስጥሩ ሰለዋት ማብዛታቸው ነው እኛንም አላህ ይወፍቀን ሰለዋትን አላህ ያግራልን🤲ሰለዋት የሚያበዛ ሰው ለሙሀባቸው ቅርብ ነው!
ነቢን ያየ በመናም
ማየቱ አይካድም🥰
እኒህ የዘመናችን ወልይ ዕንቁ ሙሂበ ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ቤታችንን የረገጡልኝ ግዜ ደስታዬ ወደር አጣ አልሀምዱሊላህ ብዬ ጌታዬን አመሰገንኩ::
እንግዳ ሲመጣ ራህመት ይዞ ይመጣል,ሲወጣ በላዕን ይዞ (ጠርጎ) ይወጣል ተብሏል::የአላህ ሪጃሎች ሲሆኑ ደግሞ ለመግለፅም ቃላት ያጥራል ብቻ ኻሊቁ ያስረዳን🤲
ሰይዳችን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) በሀዲሳቸው አህለልበይቴን የወደደ እኔን እንደወደደ ነው,አህለልበይቴን የጠላ እኔን እንደጠላ ነው ብለዋል እና የሳቸው አህለልበይት ለዚያራ ቤታችን ሲመጡ ሰይዳችን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤) የመጡ ያሀል ተሰማኝ አልሀምዱሊላህ ሱመአልሀምዱሊላህ አልዑለማዑን ወረሰተል አምቢያ ነውና ነገሩ::
በምንችለው ያህል ለሀድራ የሚገባውን ሁሉ አቅርበን ኸደምናቸው አላህም ወዳጁን ሲወዱለት ይወዳልና!
ኮርማ ጀባ መውሊደረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)ብለን ዱዓቸውን ተቀበልን ከዛ ወደ ሰላት ገባን ከዒሻ ሰላት ቡሀላ ማዱን አቅርበን ሊጣዓቲላህ ሊጣዓቲ ረሱል ሊፈረሀተመውሊደ ነቢ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ብለን እሳቸውንም እሳቸውን ሊዘይሩ የመጡትን ወንድሞቻችንም ከመውሊዱ በረካ እንዲቋደሱ አደረግን ከዛ ወደ ሀድራ ወደ መጁሊስ ገባን::
ቀምበጥ ጀባ ብለን,ቡና ጀባ ብለን ዱዓ ከተቀበልን ቡሀላ በአደብ ቡናው ተጠጣ ::ከዛ ቡኹር አይድሩስ አጫጭሰን ተስሊማው,ሶለላው ራምሳው ተክራሩ ደስ በሚል በዒሽቅ ተቀራ::
የነቢን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሀዲስ ደስ በሚል ሲፋ እየነገሩ ዳዕዋ አጠገቡን,ስለ ሰሀባዎች (ረድየላሁ አንሁም አጅመዒን)ስለ ሰይድ ቡሽራ ገታ,ሰለ ጌታው ሙጃሂዱ,ሰለ ሰይድ ኑርሁሴን,ስለ ሰይድ አብዱልቃድር ጀይላን ,ስለ ዒብኑል አረቢ,ሰለ ጀማሉዲን አል አንይ,ስለ አባዬ ሾንኬ,ሰለ ዳንዩል አወል,ስለ አብሬትዬ,ስለ ቃጥባሪዬ ,ስለ ሰይድ ጫሌ,ስለ ሸህ አህመደል ሀዴ,ሰለ አባታቸው ሀጂ ሙህይዲን ገታ,ስለጠቅላላ የሀበሻ ወልዮች (አመደነላሁቢአምዳዲሂም) ጉድ ጉድ አጀብ የሚያስብሉ ቂሳዎችን እየነገሩ አመረቀኑን::በነሱም እየተወሰሉ ለዱንያ ለአኺራችን ዱዓ አደረጉልን እኛም አደግድገን አሚን በማለት ዱዓቸውን ተቀበልን::
እንደው ዱስቱር አልኩኝ ለአውልያ በሙላ
በስተሸርቅ በገርብ ባሉት በጠቅላላ
በረካ ይድረሰን በሳዳቶች ቂሳ
ረህመት ይወርዳል ስማቸው ሲነሳ🥰
ወደ አኺረለይሉ ላይ የገታ ሀሪማ መስራች የሆኑትን የአያታቸውን የሸህ ሰይድ ቡሽራ ገታ(ቀደሰላሁ ሲረሁ) የገትይ የመውሊድ ኪታብ"ሉምዓቱል በህያ ፊይ መውሊዲ ኸይሪል በርያ"የተባለውን ኪታብ በእንጉርጉሮ በአረበኛ እየቀሩ በአማረኛ እየፈሰሩ የነብዩ ሙሀመድን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💚 ) ስለ እናት ስለ አባታቸው(ረድየላሁ አንሁም) ,ከተረገዙበት ጀምሮ እስከ ተሰተሩበት ድረስ እያለቀሱ ታሪካቸውን ነገሩን::ወላሂ እሳቸው ከመምጣታቸው በፊት ለይሉን በመናሜ ሰይዳችንን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አይቻቸው ነበር አልሀምዱሊላህ በአላህ ችሮታ, ቤታችን ላይ መውሊድ አውጥቼ የነብዩን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💚) መድኽ ሳስቀራ እና ትልቁ ሰው አሽረፈል ኸልቅ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤) መውሊዳችን ላይ ሲገቡ አይቼ ነበር ለካ የመናሙ ፍቺው ይህ ነው አልሀምዱሊላህ ወዳጃቸው ሲመጡ ነብዩም(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💚)እንደማይቀሩ መናሙ ነገረኝ,ወላሂ ዱንያ ላይ ከዚህ በላይ ደስታ የለም ላሸቃሀ ጀሊሱኩም,የተቀማመጣቸው ሸቅይ አይሆንም እንደተባለው ነቢ መጀን እኛንም ከሷሊሆቹ ተርታ አላህ ይደብልቀን🤲 ::
ብትከጅል በጌታህ ሙሀባ መክበሩን
ፊት በነዚህ መውደድ እንክፈተው በሩን ,ብለውናል ሰይድ ጫሌ(ቀደሰላሁ ሲረሁ)
ሸይኾቹ ረጅም ሀያት ከአፍያ ጋር ይገባቹህ🤲
እኔስ አላየውም በነቢ ውዴታ እንደ ሀጅ ወሌ
ነቢ ነቢ እያሉ የሚያለቅሱት ሁሌ
ሀጂ ወሌ መጀን ይውጣልን ሀጃችን
የዱንያው የአኺራው ሁሉም አይቅርብን🤲
✍️✍️✍️Ahma Al Hadra
ሰሉ አለነቢ ♡ﷺ♡
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ ❁ الْفَاتِحِ لِمَا أُغْلِقَ ❁ وَالْخَاتِمِ لِمَا سَبَقَ ❁ نَاصِرِ الْحَقِّ بِالحَقِّ ❁ وَالْهَادِي إِلَىٰ صِرَاطِكَ الْمُسْتَقِيمِ ❁ وَعَلَىٰ آلِهِ حَقَّ قَدْرِهِ وَمِقْدَارِهِ الْعَظِيمِ ۩ ﷺ 💚❤💚
https://www.tgoop.com/menhaju_sufya
https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAE_TYWgsLg1gn2J_Kw
ይህ chanel ዋና አላማው
የሱፍዬችን የአውሊያወችን የትላልቅ ዑለሞችን
እምነት ለዑማው ማድረስ ነው
በውስጡ.
👉 #ቂሷወች
👉 #የወልዬች ኪታቦች
👉 #በተለያዩ ሀገረ ያሉ መንዙማወች
👉 #ነሺዳወች
👉 #የነሺዳ ፁሁፎች በ pdf
👉 #የተለያዩ ኢሽቆችን ለናንተ እናደርሳለ

Aselamualeykum werehmetulahi
Khmis mubarek aleyna wealeykum
ደማቅኢሽቅ በታላቁ ግራርአንባ ሀሪማ የኸሚስ ኢሽቅ ጀባ
like share sebscrib በማድረግ ይቀላቀሉን መልካም የኢስቲጃባ ኸሚስ ይንላችሁ

አጂብ የሚያሰብል አባየ ሰይዶ አይኒኩሊ አይኒ በሚያምር ሁኔታ ከነኪታቡ ተለቋል የደዌ ሀድራ 😍😍😍❤️❤️❤️❤️✅✅✅✅✅
አሰላሙአለይኩም
መንዙማ አይኒኩሊ አይኒ አባየ ሰይዶ ሀድራ
ኸሚስ ምርጥ ሀድራከነኪታቡ ጀባ
ጁሙአ ሙባረክ
መንዙማ አይኒኩሊ አይኒ አባየ ሰይዶ ሀድራ
ኸሚስ ምርጥ ሀድራከነኪታቡ ጀባ
ጁሙአ ሙባረክ