Telegram Web
ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው
★★★★★★★★★★★
የኢማሙ አህመድ ብላሃትን ላካፍላችሁ

አንድ ጊዜ ኢማሙ አህመድ ጋር ሺዓዎች መጡ:-
ሺዓዎች፦ መወያየት እንፈልጋለን አሉዋቸው

ኢማሙ አህመድ፦ ለምን አሉ?

ሺዓዎች  ፦ አቂዳችሁ ተበላሽቶቷል እንወያይ አሉ

‼️ሱብሃነላህ ኢማሙ አህመድን የሚያክል ዓሊም እሺ ነገ መስጂድ ቀጠሮ እንያዝ ተባባሉ  ሺዓዎች  የሺዓ ኡለማዎች  ጢም አሉ መስጂድ ውስጥ

ኢመሙ አህመድ ዘገዩ ዘግይተው ሲገቡ ግን ሁኔታቸው ያስፈራል ጫማቸውን በብታቸው መሃል አስገብተውት
መስጂድ ውስጥ ገቡ

ሺዓዎች፦ ገረማቸው ምንድነው
ያ ኢማም ጫማ እውጭ አይደል እንዴ የሚቀመጠው አሉዋቸው

ኢማሙ አህመድም፦ አይ በረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ጊዜ ሺዓዎች ጫማ ሰርቀዋል ሲባል  ስለሰማሁ እንዳትሰርቁኝ ነው
አሉዋቸው😂

ሺዓዎች   ፦ ከዛ ሳቁ እንዳሸነፉ ተሰማቸውና ያ ኢማም ስህተትህ ከዚህ ጀመረ አሉዋቸው

ኢማሙ አህመድም፦ እንዴት ?አሉዋቸው

ሺዓዎች  ፦ መች በረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ጊዜ  ሺዓዎች ነበሩ  ሲሏቸው

ኢማሙ አህመድም ፦ስለዚህ  እናንተ ከየት መጣችሁ አሉዋቸው።
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሱብሃነ አሏህ

https://www.tgoop.com/sufiyahlesuna
ሸህ አህመድ ሸህ ሲራጅ (ረአ)
«አላሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ሙከረሙ አለይከሰላሙ» 
       
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّد ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَم السَّلَامُ ۲
الحَمْدُ لِلَّهِ المُهَيمِنِ الْوَلِي
أَحْمَدُهُ حَمَدًا مُوَافِي الطَّوْلِ
لَمَا قَدْ خَصَّنَا فِي حُكْمِ الأَزَلِ
بِسَيِّدٍ قَالَ فِي وَصْفِهِ الجَلِي
حَرِيْصٌ عَلَيْكُمْ رَؤُوْفٌ رَّحِيْمُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

ذَاكَ نَِبيُّنَا الْحَبِيْبُ الْمُصْطَفَى
مَحَطُّ الرِّحَالِ شَمْسٌ بِلَا خَفَا
مُنْتَهَى الآمَالِ كَمَا قَدْ عُرِفَا
أَعْرَفُ الْعُرَفَا أَشْرَفُ الشُّرَفَا
إمَامُ الحُنَفَا وَنِعْمَ الإمَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

سَيِّدُ خَلقِ اللَّه أَفْضَلُ رُسْلهِ
مُنَوِّرِ الْكَونِ سِرَاجُ أَهْلِهِ
فَجَمِيعُ الكَونِ بَدَا لِأَجْلِهِ
تَاللَّهِ لَمْ تَلِدْ أُمٌّ كَمِثْلهِ
دَوْلةُ عِزِّهِ مَا لَهَا إنْصِرَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْك السَّلَامُ ۲

بَحْرُ أنوَارِهِ عَمِيْقٌ دَافِيقُ
فَمِنْ أمْوَاجِهِ تَبدُ الحَقَائِقُ
مَدَدُ الحَضْرَةِ كَأْسُهَا الرَائِقُ
كِبرِيْتٌ الأَحْمرُ وَبدْرُ شَارِقُ
إمَامُ فَائِقُ جَاهُهُ عَظِيمُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

نَبِيُّنَا الْهَادِى خَيرُ الْخَليقَةِ
مُبَيُّنُ الهُدَى مَاحِى الْغَوَايَةِ
أَفْضَلُ مَبْعوثٍ بِخَيرِ المِلَِّةِ
رَئِسُ الأَزَلِ عَرُوْسُ الجَنَّةِ
مُشْرِقِ الْوَجْنَةِ أَنْفهُ القَوِيمُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

مِن نُورُ ذَاتِه تفَرَّ الكُلُ
الدُّنْيَا وَالأُخْرَى وَالعُلوُ والسُفْلُ
حَلَّ مَنْزِلَةً مَا حَلَّ مُرسَلُ
فِي خَلقِ نُورِهِ فَهُوَ الأَوَّلُ
وَفِي بِعْثَتِهِ فَهُوَ الخِتَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

سَيِّدُ الوُجُودِ طُرًّا بِأَسْرِهِ
صَفْوةُ الْأَبِيَاءْ خِيَارُ خَلْقِهِ
نُوْرُ اللَّهِ الأَعْلَى حَبِيْبُ رَبِّهِ
فَكَّاكُ الرُّمُوزِ مِفْتَاحُ غَيْبِهِ
تَوَسَّلَتْ بِهِ الهُداةُ أَعلاَمُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

ياشَهْراً مَوْسُوْماً بِرَبِيعِ الأَوَّل
فَاقَ كُلَّ الشَهْرٍ شَرَفُكَ الأَجَلَّ
أَفْرَحْتَ قُلُوبًا لِأبْنَاءِ الأَزَل
جِئتَنَا بِالْهَنَا وَبُلُوغِ الأَمَل
إِذْ وُلِدَ فِيْكَ نَبِيُّنَا الْأكْمَل
فَلَكَ عَلَينَا عَهدٌ وَزِمَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

لَمَّا قَدِ اِنْتَهَتْ مُدَّةُ حَمْلِهِ
بَانَ لِأُمِّهِ كَمَالُ فَضْلِهِ
عَرَفَتْ اَنَّهُ عَدِيْمٌ مِثْلِهِ
فَجَمِيعُ الرُّسْولِ غَدًا فِي ظِلِّهِ
حَتَّى رُوْحُ اللَّهِ وَمُوسَى الكَلِيْمُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

وَلَمَّا قَرُبَ ظُهُورُهُ الأسْنَى
تَنَادَى العَالَمُ سِرًّا وَعَلَنَا
وُلِدَ المُصْطَفَى أَبْشِرُ بِالهَنَا
تَرَاقَصَتْ حُورٌ فِي غُرَفِ الجَنَّة
يَومَ مَولِدِهِ عَلَيْهِ السَّلَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

نَادَتْهُ الْكَائِنَات شَرْقًا وَمَغْرِبًا
عِندَ مِلَادِهِ أهْلًا وَمَرْحَبًا
تَمَايَلَ الْكَونُ وَازْدَادَ عَجَبَا
إهْتَزَّ عَرْشُ اللَّه فَرْحًا وَطَرَبًا
وَالكُرْسِّي الْأَبْهَى والْبَيْتُ الحَرَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

وَلَما وُلِدَ السِّرَاجُ الفُضَلَا
وُجِدَ بِكُحْلِ الهُدىَ مُكَحَّلَا
وَبِتَاجِ العِزِّ أَيْضًا مُكَلَّلَا
مَخْتُونًا مَدْهُونًا نُورًا مُكَمَّلًا
تَفَاخَرَت بِهِ السُّفْلَى عَلَى العُلَا
تَعَطَّرَ الكَوْنُ بِطِيبِهِ الأَغْلَى
وَالنُّوْر تَلَألَا وَزَالَ الظَّلَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

تَبَاشَرَتْ بِهِ  وُحُوشُ القِفَارِ
وَحِيْتَانُ البَحْرِ وَكَذَا الهَوَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

إكْتَسَّتِ الأرْضُ مِنْ نُوْرِ ضَيَا
وَاخْضَرَّتِ الدُّنْيَا وَانْكَبَّتِ أصْنَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

تَظَاهَرَ الحَقُّ وَنْطَ
 https://www.tgoop.com/menhaju_sufya
ሸህ አህመድ ሸህ ሲራጅ (ረአ)
«አላሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ሙከረሙ አለይከሰላሙ» 
       
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّد ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَم السَّلَامُ ۲
الحَمْدُ لِلَّهِ المُهَيمِنِ الْوَلِي
أَحْمَدُهُ حَمَدًا مُوَافِي الطَّوْلِ
لَمَا قَدْ خَصَّنَا فِي حُكْمِ الأَزَلِ
بِسَيِّدٍ قَالَ فِي وَصْفِهِ الجَلِي
حَرِيْصٌ عَلَيْكُمْ رَؤُوْفٌ رَّحِيْمُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

ذَاكَ نَِبيُّنَا الْحَبِيْبُ الْمُصْطَفَى
مَحَطُّ الرِّحَالِ شَمْسٌ بِلَا خَفَا
مُنْتَهَى الآمَالِ كَمَا قَدْ عُرِفَا
أَعْرَفُ الْعُرَفَا أَشْرَفُ الشُّرَفَا
إمَامُ الحُنَفَا وَنِعْمَ الإمَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

سَيِّدُ خَلقِ اللَّه أَفْضَلُ رُسْلهِ
مُنَوِّرِ الْكَونِ سِرَاجُ أَهْلِهِ
فَجَمِيعُ الكَونِ بَدَا لِأَجْلِهِ
تَاللَّهِ لَمْ تَلِدْ أُمٌّ كَمِثْلهِ
دَوْلةُ عِزِّهِ مَا لَهَا إنْصِرَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْك السَّلَامُ ۲

بَحْرُ أنوَارِهِ عَمِيْقٌ دَافِيقُ
فَمِنْ أمْوَاجِهِ تَبدُ الحَقَائِقُ
مَدَدُ الحَضْرَةِ كَأْسُهَا الرَائِقُ
كِبرِيْتٌ الأَحْمرُ وَبدْرُ شَارِقُ
إمَامُ فَائِقُ جَاهُهُ عَظِيمُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

نَبِيُّنَا الْهَادِى خَيرُ الْخَليقَةِ
مُبَيُّنُ الهُدَى مَاحِى الْغَوَايَةِ
أَفْضَلُ مَبْعوثٍ بِخَيرِ المِلَِّةِ
رَئِسُ الأَزَلِ عَرُوْسُ الجَنَّةِ
مُشْرِقِ الْوَجْنَةِ أَنْفهُ القَوِيمُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

مِن نُورُ ذَاتِه تفَرَّ الكُلُ
الدُّنْيَا وَالأُخْرَى وَالعُلوُ والسُفْلُ
حَلَّ مَنْزِلَةً مَا حَلَّ مُرسَلُ
فِي خَلقِ نُورِهِ فَهُوَ الأَوَّلُ
وَفِي بِعْثَتِهِ فَهُوَ الخِتَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

سَيِّدُ الوُجُودِ طُرًّا بِأَسْرِهِ
صَفْوةُ الْأَبِيَاءْ خِيَارُ خَلْقِهِ
نُوْرُ اللَّهِ الأَعْلَى حَبِيْبُ رَبِّهِ
فَكَّاكُ الرُّمُوزِ مِفْتَاحُ غَيْبِهِ
تَوَسَّلَتْ بِهِ الهُداةُ أَعلاَمُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

ياشَهْراً مَوْسُوْماً بِرَبِيعِ الأَوَّل
فَاقَ كُلَّ الشَهْرٍ شَرَفُكَ الأَجَلَّ
أَفْرَحْتَ قُلُوبًا لِأبْنَاءِ الأَزَل
جِئتَنَا بِالْهَنَا وَبُلُوغِ الأَمَل
إِذْ وُلِدَ فِيْكَ نَبِيُّنَا الْأكْمَل
فَلَكَ عَلَينَا عَهدٌ وَزِمَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

لَمَّا قَدِ اِنْتَهَتْ مُدَّةُ حَمْلِهِ
بَانَ لِأُمِّهِ كَمَالُ فَضْلِهِ
عَرَفَتْ اَنَّهُ عَدِيْمٌ مِثْلِهِ
فَجَمِيعُ الرُّسْولِ غَدًا فِي ظِلِّهِ
حَتَّى رُوْحُ اللَّهِ وَمُوسَى الكَلِيْمُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

وَلَمَّا قَرُبَ ظُهُورُهُ الأسْنَى
تَنَادَى العَالَمُ سِرًّا وَعَلَنَا
وُلِدَ المُصْطَفَى أَبْشِرُ بِالهَنَا
تَرَاقَصَتْ حُورٌ فِي غُرَفِ الجَنَّة
يَومَ مَولِدِهِ عَلَيْهِ السَّلَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

نَادَتْهُ الْكَائِنَات شَرْقًا وَمَغْرِبًا
عِندَ مِلَادِهِ أهْلًا وَمَرْحَبًا
تَمَايَلَ الْكَونُ وَازْدَادَ عَجَبَا
إهْتَزَّ عَرْشُ اللَّه فَرْحًا وَطَرَبًا
وَالكُرْسِّي الْأَبْهَى والْبَيْتُ الحَرَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

وَلَما وُلِدَ السِّرَاجُ الفُضَلَا
وُجِدَ بِكُحْلِ الهُدىَ مُكَحَّلَا
وَبِتَاجِ العِزِّ أَيْضًا مُكَلَّلَا
مَخْتُونًا مَدْهُونًا نُورًا مُكَمَّلًا
تَفَاخَرَت بِهِ السُّفْلَى عَلَى العُلَا
تَعَطَّرَ الكَوْنُ بِطِيبِهِ الأَغْلَى
وَالنُّوْر تَلَألَا وَزَالَ الظَّلَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

تَبَاشَرَتْ بِهِ  وُحُوشُ القِفَارِ
وَحِيْتَانُ البَحْرِ وَكَذَا الهَوَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

إكْتَسَّتِ الأرْضُ مِنْ نُوْرِ ضَيَا
وَاخْضَرَّتِ الدُّنْيَا وَانْكَبَّتِ أصْنَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲https://www.tgoop.com/menhaju_sufya

تَظَاهَرَ الحَقُّ وَنْط
ሶለላህ አለይክ ያኸይረል ወራ(2)
ሩዑሰ ቁበቲል ሀድር

ልጠይቃችሁ እስኪ ወዳጃ
የድሮው ነው ወይ ይሄ ዙልሂጃ
ፋት የወጣልኝ ያን ሁሉ ሀጃ
መዲና ስሄድ ያረገኝ ቅንጃ
አልመሰለኝም እረ እኔስ እንጃ
ምነው አንድ ቃል ሲሄድ ቢጣራ

መዲና ገቢው በባበል ዐንበር
ሲሄድ ቢነግረኝ ምናለ ነበር
ሰላም ቢልልኝ የከውኑን ጀንበር
ያን የለለውን ማማሩ ድንበር
መሸሻችንን የራህመቱን በር
ያን ያደገውን ፊኡሚል ቁራ

ያንን ደጉን ሹም ያን የጦይባውን
ያን ባለዘውዱን ባለሀይባውን
ያን በሻሻውን ያን ደባባውን
ያንን ናፍቆቱ የሚያባባውን
ሸውቁ በጀላል የተግባባውን
የሚያረገውን ውዱ ሱካራ

ያን ሙጅተባውን ያን ሙስጦፋውን
ቢጤው ተከውኑ ያን የጠፋውን
ተውሂድ አልምቶ ኩፍር ያጠፋውን
የሂክማውን ቤት ያን ቀልጣፋውን
የኑሩን ኩታ ያን ያጣፋውን
ያን የደፋውን የኑር ጡሩራ

ያንን በአዘል የነገሰውን
ፈይዱ በኛ ላይ የለገሰውን
ውዱ ተኛ ላይ ያልታገሰውን
ጌታችን ወዶ ያሞገሰውን
ኸልቁን በኑሩ የደጎሰውን
ያን የረውዳውን ደጉን ሙሽራ

ያንን እነደ ጣይ የሚያበራውን
መደዱ ዘንቦ ያላባራውን
የከውኑን ዳኛ አበወራውን
አለሙ ለሱ የተሰራውን
የኑሩን ነባት ያን የጠራውን
የሚጠራውን ባህባቦች ሀድራ

ያን ወለላውን የከውኑን ዙብዱን
የአዘሉን ሹም ያንን ዛሂዱን
ያን ሙጃሂዱን ያን ሙዛሂዱን
ያን መዳበሱ ያሻረው እብዱን
ያሚናን ኩሌ ሙሀመድ አብዱን
ቲልማውን አንዱን ውዱን ሲሰራ

ያን ፊትወደዱን ያን ሙከረሙን
የፈይዱን ደሮ ያን የከረሙን
የመካውን ሹም ያን የአረቡን
ያን የሞላውን ሲሩ አለሙን
ባለ ሚእራጁን ባለ ሱለሙን
ያን ሙዐለሙን ከትቦ ሳይቀራ

ያንን ጣፋጩን ባለለዛውን
ያን የበቃውን አላህ አዛውን
ያንን ፈሬውን ባለ ኢዛውን
አላህን ሌት ቀን እሚገዛውን
ያን ለስላሳውን ያን ደልዳላውን
ያንን ደራሹን በጭንቅ መከራ

https://www.tgoop.com/menhaju_sufya
Forwarded from Ezu F💝R
ሸምሲቀ ጦሊኡ

፦ጀማላቸው መቶ ቀልቤን ተማጠነኝ
በአጀም እዝርቴ እስቲ ልወጥነው
የውዱ እሳት ላቃ ሆዴን አቃጠለው
ናፋቂ ሚሻለው ሙራዱ ማየት ነው
የሙራዱ አይነታ እንደምነው ጠይባ

፦እንግዲህ ምን አለ ተነውሬ ብነጠል
በወስፈቹ ገመድ ቀልቤ ሲጠለጠል
በወሬያቹ ብራቅ ልቤ ሲጎነተል
ምን ይተርፋችኾል ዘላለም ብቃጠል
ክፋሌ ግለጡልኝ በሀድራቹ ልግባ

፦ምነውያንን ጀማል እኔም ባስተውለው
መሀባው ለቀልቤ ደርሶ ታበሰለው
የመደዱን ግባት እያስተካከለው
ልቤን አቃጠለው ዉስጡን ብኽይለው
ሰይፉ ተለተለው ቀልቤን እንደ ዱባ

፦ሰማይሲያጉረመርምመደዱ እንደዝናብ
በክፍያም አደል ሊያጎርፍ በጥጋብ
የሱ ቅልብተኛ የለበትም እራብ
ጅዝቡ ይጎትተዋል ወዳጁን ለመሳብ
በከዉኑ ይጮሃል የዉዱ ልላባ

፦ዘላለም ለቅሶ ነው ዳኢም እጉርጉሮ
የወዳጅሁ ደረት ባንቱ ተጎርጉሮ
የቀልብ እድምተኛ ጠይባ ላይ ጨፍሮ
አቤት አቤት ይላል ቁሞ ተደርድሮ
አንዳንዱ እዛማሀል ይባላል ና ግባ

፦የገባማ ግዜ ሁሉም ይገለጣል
ያንን ጀማል ማየት ለዳኢም ይሰጣል
የኛ ቢጤ ደሞ ቁሞ ያዳምጣል
ተራ እስኪመርቀው በደጃፍ ይቀልጣል
ምን ይፈረድ ይሆን ለምስኪን ግገባ

፦ከቶ ምን ይሻላል እዲ ተጨንቄ
እንደ ምንጭ ውሀ ተራዬን ጠብቄ
በህርእንዳል አደለው በጥማት አልቄ
ተቃጥዬ እንዳልቀረ ተሀድራሁ ተፍቄ
ምን ይተርፉችኾል ዘላለመ ብደባ

፦አላጋጭ መሰልኩኝ ውዱን በመፈሰር
ሙራድም የለኝም የሌለኚን መክተር
ውስጤ ተለብልቦ በሳታቹ መጠር
ልክ የሌለው ጥማት በሆዴ ቢቆጠር
በቀላም ላይ ጥቂት ቆንጥሬለት ይርባ

፦ያለብኝን እሳት ሁሉንም ብናገር
ዱንያ ተጀምሮ አለም እስቲሰበር
በጄ በምላሴ ሳላቆም በሰጠር
በህሩ ፍንጣቂው ምን ያጎድላል ድበር
ወዳጆቹ ሁላ እንዲ ነው ሲገባ

፦እንደዚህታልሆኑ መሀባ አልጠራችም
ይሄንንም ሁና አልተዘለቀችም
ልካቸው ሀያል ነው ሀቁን አልሞላችም
እኮን ለመጨረስ አልተጀመረችም
በዝነታቹ ደጃፍ ደጅ ጠንቼ ልግባ

፦ተወደኔ በኩል እሚያግዝ ተጠፋ
እናንተው በናንተው ደግፉኝ ሙስጠፋ
እላዬላይ ያለው በናተ ግደፋ
የስጦታችሁ በህር እዲ ለኔ ይስፋ
ጨርሶ ጅምሬ በጉርባያ ሳልገባ

፦ዳኢምተርገብግቤ ዳኢምተንቀጥቅጬ
የሰራዬ ላዬ ቀልቤን እያፏጬ
በስጦታችሁ ዛት ልቤ እየተቅጣጬ
መሀል ደርሰው ሁኜ በገላዬ ሮጬ
በሩህ ለመጋለብ አጣው ባልደረባ

፦ያጫፈረ ሁላ መች ባልደረባ ነው
ብዙ ተደላቂ ልቤ ዳር ቀሪ ነው
አንዱ መሰል መሰል አንዱም ታዛቢ ነው
እኔ ሚጣፋጠኝ ባንቱ መሰደብ ነው
ባይሆን አንቱ አጠገብ በውዴታሁ ልስማ

፦ወረቴ ለጌታው ዉዴታነፋሱን የሸጠሰዉ
መገናኘት እጂ ሌላ ዎጋ አነሰው
በበጎ ስራ ላይ የተቋጠረ ሰው
በመንገድ ይቀራል ሀቁንም አይደርሰው
ምን ፈቀደ ይቆሳይ በዉዴታው ተርፉ

፦በሀድራ አቀዝቅዙ ዘበል ዘበል በሉ
የጠይቦች ዉዴታ ይተከል በሙሉ
በሙእሚኖች ደረት ኢማንን ባልጣሉ
ሙኪሮችም አሉ ሀድራን እሚያጥላሉ
ቢከታተሉዋቸዉ ይዶላሉ ጫማ

፦የሸነገለ ሰው የኛማ ድልብ ነው
ተለባብሶ መኖር ከምን የመጣ ነው
የውድ ስቅ ያዙ ብለን ስንመክረው
ታጥቆ እንዳይነሳ ይላል እጣዬ ነው
እንዲ ያለው እድል ዘልቆ ገደል ይግባ

፦ወንድሞቼ ሁላ መሃባን አሽትቱ
ተሚቀርቡት ጋራ አንድትጓተቱ
አላህ የጠለው ጋ አትንከራተቱ
መካሪ አይታጣም የምር የውሸቱ
የሸሪአው ምክር ሌላም አያስገባ

፦የጌታን ትዛዞች ኪታብ ሞጥሎ አይቶ
በሀርፍ በማእና ደህና አድርጎ ሰምቶ
በተቻለው ያህል እሱ እንዳለ ሰርቶ
በጎደለ አልቅሶ ደንግጦ ቶብቶ
ዳኢም ማስተዋል ነው የነፍሰ ክሰባ

፦አንተ ወንድሜዋ ተዉ አንተም ተጠቀም
በአጭር ታጥቀ ግባ አትበል ቆም ቆም
ጌታ አተል ለማደል ክብራቱ አላለቀም
ላለፉት ብቻ ነው መስሎት ሳትገጠም
ይሄን ሂጃብ አርገህ አትሁን ገርባባ

፦ሊከለክል ቢሻ ይሄን ያሳይሃል
ያለፍት በዋዛ ያገኙት መስሎሀል
ያየሀው ሰው ሁላ በነውር ይታይሃል
የጌታ ስጦታ አልቆል ይመስልሀል
አንተ ባወካቸው ሌላው ሰው ሳይገባ

፦ትልቅ አቀበት ነው እንዲህ ያለ ነገር
ሰዉ ሳያስቸግርህ በራስህ መቸገር
አላህ ይጠብቀን ከንዲህ መደናገር
ሙሂቦቹ ሁላ መዲና እንሻገር
ለሁሉም ይተርፋል የመዲና ሀይባ

፦ለመዲኖች አውሳፍ ልልቀቀዉ ልጓሜን
ጥፍጥናው ተረፈው ስጋዬንም ደሜን
እንኳን ሩሄን ዛቴን ተረፈው ቀለሜን
የሱ ሰራተኛ አደረገው ስሜን
አርግፌለት ልግባ ሌላውን ክሰባ

፦መዲኖች እላለሁ ልቤ እየሰየብኝ
የሸውቃቸው እሳት ምድጃው ነደቦኝ
ያየሁትም ሀገር ውስጤ ተሰርቶብኝ
ጀማሉ ለማየት ወራቱ ረዝሞብኝ
አንዳንድ ቀን ዘልቆ ሊያረገኝ ግገባ

፦ጌታሁ ማየት ትተዉ የሀድራን ጠማማ
ምነው ብትዘልቁ ወዳጅሁ ሲጠማ
ያቱ ኑር ቢመጣ ይሸሻል ጨለማ
በኑሩህ ያበራው የጀነት ከተማ
ተቀጣጥለን አብረን በናፍቆት ልለባ

፦ጤና የሌለው ሰው ጋራ ተሸክሞ
ወዳቱ ይጓዛል አፋቆም አዝግሞ
የሰአዳን ጭፋራ ሲጋልብ አምሞ
ድረሱልኝ ይላል በመሀከል ቆሞ
የወንጀሉ ጭቃ ይታጠባል በምባ

፦ጌታዬ ለጋሱ ለግሱልን እጂ
እኛም ከጠጣነው የመሀባ ጠጂ
ሌላ አልገጠመንም አንቱ ጋ ነው እጂ
አንቱን የናፈቀ ምነው አያረጅ
ዳኢም ሲል ይኖራል ሙስጠፋ ሙጅተባ

፦ጌታዬ ጣፋጩ በዱንያ ባኼራ
እንዳንቱ ማን አለ የሚያምር አዝመራ
ኡምራችን ይሸለም አንቱን ስንጠራ
ባንቱ እንድንጨርስ ጌታዬዋ አደራ
የመድሆን ፍሬ ይዘናል ስብሰባ

፦ጌታችን የሰራሁ አምሳያ አሳጥቶ
ቅዋዉን በጀላል ለኺድማ ተክቶ
ጀማል ተሸልሞ በተቅዋ ተሞልቶ
ለአላህ ሰው ተዋርዶ እዝነትን ተሰቶ
ጠላትም ሲያጠፋ በሰይፍ ድብደባ

፦ነቢ ነቢ ቢሉ አደሉም እደኛ
እጥላ ስር ዉሎ አውርቶ ሚተኛ
ወዲህም ፈራጅ ነው ወዲህም ሰይፈኛ
ሁለዜ ሶላት ነው ሁለዜ ጾመኛ
እውቀት ተሰብስቦ የገባለት ሀይባ

፦ውዴታዉ ሙሉ ነው ኢማን ላለዉ ሁላ
ነገርም አይቆጥር ቀልቡ ታላህ ሌላ
ጠዋታውጨዋታው ጣፋጭእጁ የሚበላ
ቢጎተት ይወዳል ሙላዉን ቢሰላ
የጀነት ሰው ቢሆን እሳት እንዳይገባ

፦ተቀልቤ ትዝታው እዴት ይወገድ
የጀነቱ መሰል መዲና መስጂድ
በስተባ በሰላም ገብቼ ሰሄድ
እሚህራቡ ዘድ ሶላቴን ስሰግድ
በጀነቱ ጨፌ በዱንያ ስገባ
Forwarded from آلصوفية فرقة الناجيه (AN war المسالك)
ሸህ አህመድ ሸህ ሲራጅ (ረአ)
«አላሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ሙከረሙ አለይከሰላሙ» 
       
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّد ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَم السَّلَامُ ۲
الحَمْدُ لِلَّهِ المُهَيمِنِ الْوَلِي
أَحْمَدُهُ حَمَدًا مُوَافِي الطَّوْلِ
لَمَا قَدْ خَصَّنَا فِي حُكْمِ الأَزَلِ
بِسَيِّدٍ قَالَ فِي وَصْفِهِ الجَلِي
حَرِيْصٌ عَلَيْكُمْ رَؤُوْفٌ رَّحِيْمُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

ذَاكَ نَِبيُّنَا الْحَبِيْبُ الْمُصْطَفَى
مَحَطُّ الرِّحَالِ شَمْسٌ بِلَا خَفَا
مُنْتَهَى الآمَالِ كَمَا قَدْ عُرِفَا
أَعْرَفُ الْعُرَفَا أَشْرَفُ الشُّرَفَا
إمَامُ الحُنَفَا وَنِعْمَ الإمَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

سَيِّدُ خَلقِ اللَّه أَفْضَلُ رُسْلهِ
مُنَوِّرِ الْكَونِ سِرَاجُ أَهْلِهِ
فَجَمِيعُ الكَونِ بَدَا لِأَجْلِهِ
تَاللَّهِ لَمْ تَلِدْ أُمٌّ كَمِثْلهِ
دَوْلةُ عِزِّهِ مَا لَهَا إنْصِرَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْك السَّلَامُ ۲

بَحْرُ أنوَارِهِ عَمِيْقٌ دَافِيقُ
فَمِنْ أمْوَاجِهِ تَبدُ الحَقَائِقُ
مَدَدُ الحَضْرَةِ كَأْسُهَا الرَائِقُ
كِبرِيْتٌ الأَحْمرُ وَبدْرُ شَارِقُ
إمَامُ فَائِقُ جَاهُهُ عَظِيمُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

نَبِيُّنَا الْهَادِى خَيرُ الْخَليقَةِ
مُبَيُّنُ الهُدَى مَاحِى الْغَوَايَةِ
أَفْضَلُ مَبْعوثٍ بِخَيرِ المِلَِّةِ
رَئِسُ الأَزَلِ عَرُوْسُ الجَنَّةِ
مُشْرِقِ الْوَجْنَةِ أَنْفهُ القَوِيمُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

مِن نُورُ ذَاتِه تفَرَّ الكُلُ
الدُّنْيَا وَالأُخْرَى وَالعُلوُ والسُفْلُ
حَلَّ مَنْزِلَةً مَا حَلَّ مُرسَلُ
فِي خَلقِ نُورِهِ فَهُوَ الأَوَّلُ
وَفِي بِعْثَتِهِ فَهُوَ الخِتَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

سَيِّدُ الوُجُودِ طُرًّا بِأَسْرِهِ
صَفْوةُ الْأَبِيَاءْ خِيَارُ خَلْقِهِ
نُوْرُ اللَّهِ الأَعْلَى حَبِيْبُ رَبِّهِ
فَكَّاكُ الرُّمُوزِ مِفْتَاحُ غَيْبِهِ
تَوَسَّلَتْ بِهِ الهُداةُ أَعلاَمُ مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

ياشَهْراً مَوْسُوْماً بِرَبِيعِ الأَوَّل
فَاقَ كُلَّ الشَهْرٍ شَرَفُكَ الأَجَلَّ
أَفْرَحْتَ قُلُوبًا لِأبْنَاءِ الأَزَل
جِئتَنَا بِالْهَنَا وَبُلُوغِ الأَمَل
إِذْ وُلِدَ فِيْكَ نَبِيُّنَا الْأكْمَل
فَلَكَ عَلَينَا عَهدٌ وَزِمَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

لَمَّا قَدِ اِنْتَهَتْ مُدَّةُ حَمْلِهِ
بَانَ لِأُمِّهِ كَمَالُ فَضْلِهِ
عَرَفَتْ اَنَّهُ عَدِيْمٌ مِثْلِهِ
فَجَمِيعُ الرُّسْولِ غَدًا فِي ظِلِّهِ
حَتَّى رُوْحُ اللَّهِ وَمُوسَى الكَلِيْمُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

وَلَمَّا قَرُبَ ظُهُورُهُ الأسْنَى
تَنَادَى العَالَمُ سِرًّا وَعَلَنَا
وُلِدَ المُصْطَفَى أَبْشِرُ بِالهَنَا
تَرَاقَصَتْ حُورٌ فِي غُرَفِ الجَنَّة
يَومَ مَولِدِهِ عَلَيْهِ السَّلَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

نَادَتْهُ الْكَائِنَات شَرْقًا وَمَغْرِبًا
عِندَ مِلَادِهِ أهْلًا وَمَرْحَبًا
تَمَايَلَ الْكَونُ وَازْدَادَ عَجَبَا
إهْتَزَّ عَرْشُ اللَّه فَرْحًا وَطَرَبًا
وَالكُرْسِّي الْأَبْهَى والْبَيْتُ الحَرَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

وَلَما وُلِدَ السِّرَاجُ الفُضَلَا
وُجِدَ بِكُحْلِ الهُدىَ مُكَحَّلَا
وَبِتَاجِ العِزِّ أَيْضًا مُكَلَّلَا
مَخْتُونًا مَدْهُونًا نُورًا مُكَمَّلًا
تَفَاخَرَت بِهِ السُّفْلَى عَلَى العُلَا
تَعَطَّرَ الكَوْنُ بِطِيبِهِ الأَغْلَى
وَالنُّوْر تَلَألَا وَزَالَ الظَّلَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

تَبَاشَرَتْ بِهِ  وُحُوشُ القِفَارِ
وَحِيْتَانُ البَحْرِ وَكَذَا الهَوَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

إكْتَسَّتِ الأرْضُ مِنْ نُوْرِ ضَيَا
وَاخْضَرَّتِ الدُّنْيَا وَانْكَبَّتِ أصْنَامُ
مُكَرَّمُ عَليْكَم سَلَامُ ،
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدِ ، مُكَرَّمُ عَلَيْكَ السَّلَامُ ۲

تَظَاهَرَ الحَقُّ وَنْطَ
 https://www.tgoop.com/menhaju_sufya
Forwarded from 🤞🤞🤞$
#ኸሚስ_አመሻሹ_ላይ! ✍️Atiqa Ahmed Ali

የሚበልጠው መልኩ ከዩሱፉል ጀሚል፣ የሚበልጠው ድምፁ ከዳውዱል ጀሊል…!
እሜቴ ዙለይኻ ባሳደገችው ልጅ ፍቅር ብትወድቅ በከተማዋ ሴቶች እሜት አደረች። ያን ከግማሽ ጨረቃ የሚያበራውን ፊት፣ እንደ ከዋክብት የሚንቦገቦጉ ዓይኖች፣ እንደ ቤተ መንግስቷ ተውቦ የተካበውን ስነምግባር ተመልክታ አልቻለችም። የፍቅር ጅራፍ ገረፋት። ንግስትነቷን አስረስቶ ከአንድ ባሪያ አዋላት። ስሟን አጣች። ታዲያ እሜቴቱ እሜቱ ሲበረታባት ሴቶቹን ደግሳ ቢላ እና ፍራፍሬ አስይዛ "ዩሱፍ በል ግባ እና በአጠገባቸው እለፍ" ብላ አዘዘች። ያ የፈካ ጨረቃ የመሰለ ፊት ኑር በኑር እየተስገመገመ ሲያዩ ጊዜና ሴቶች በቢላው እጃቸውን መተሩት። "የኔን ባል ግንባር ቢያዩማ ልባቸውን ነበር የሚወጉት!" አለች አዒሸቱ።

ዙለይኻ ይህንን መወጠኗ ወቀሳውን ልትገፋ፣ ከራሷ ገሸሽ ልታደርግ ብትፈልግ ጊዜና ነበር። ሀበሻ ቀዬ ተቀምጠው የናፍቆት ጅራፍ ሌት ተቀን ጉበታቸውን ሲያኖጋቸው ፣ የፍቅር ረመጡ በሆዳቸው እየተንጣጣ ሲያነዳቸው ፣ ወዲህም የጀማላው ሐይባ አስክሮ እያጋዛቸው ፣ ብሎም የጀላላው ፀሐይ ፈንጥቆ ዓይናቸውን በኑር ሲያጥበረብራቸው ፣ ከኸልቁ ገንጥሎ ወደ ውዱ ነብይ ሲሸልጣቸው ፣ የሰው ዓይን ተሰክቶ "ይህ ሰው አበደ" ሲያስብላቸው እንደ እሜቴ ዙለይኻ ወቀሳውን ሊያገሽሹ ፣ ትችቱን ሊያሸሹ መድሑን በአግራሞት በራሪ እየሰኩ ፣ ነዝሙን በዕውቀት ድርና ማግ እየለኩ ፣ በወርቀዘቦ መቀምቀሚያ ሐርፉን ቋጭተው ፣ በሐበሻኛ ጥለት ዜማውን እየጠለፉ «ተው ዝም በለኝ ደህኔ» አሉ። እሳቸው ያዩትን ያውቃሉና ፊታቸውን ሲወስፉ «ፊቱ የሚያበራው ታ`ዱሓ ጀንበር» አሉ ሌላ መግለጫ ተስኗቸው። የሳቸው ጉድ የውበታቸውን ነገር ከፊታቸው አለፉና ጣዕሙ ሰርጅቶ አንጀታቸውን ቢቆለምማቸው ንግግራቸውን አስተዋሉት ፣ በውበት መነፀር ለዩት። «ከላሙ ሩሕ አለው ፣ በሩሕ ለሰለለው» አሉና አስደነቁን። ምንኛ የሚያምር ውበት ነው ሕያው የሆነ ንግግርን ማስተዋል። በጆሮ ሳይሆን በልብ እና በሩሕ ፣ በዓይንና በበሲራ መንጥረው ተረተሩት።

ወሎ ሲያጠነጥን ፣ በእንጉርጉሮ ሲያስተነትን ፣ ለመድሑ አዝማች ሲጎነጉን "ሶለላሁ ዐላ ፣ ሙሐመድ ሲራጁን ሙኒር" ይላል። ከዚያ ያለፈ ለውበታቸው መገለጫ ማጣታቸው ነው በጥቂት ቃላት ያሰራቸው። በመድሐቸው ሲጀመሉ ፣ በውዳሴ ሲከመሉ ፣ ኑርን በኑር ሲቀባበሉ የየመኑን አሚር አሬርታውን "ጀማላው አስክሮ አሚሩን ገረፈው" ይላሉ። ይህ ውበት ከመፈጠሩ ቀድሞ የዘለቀ ነው። ከመፈጠሩ ወዲያማ በስንቱ ዓይን ተጥበረበረ። "አንዴ ወደ ነብዩ ፊት አየሁ ፣ ከዚያም ወደ ጨረቃዋ ፣ ከዚያም ወደ ነብዩ ፣ ከዚያም ወደ ጨረቃዋ ፣ የነብዩ ፊት ግን ከጨረቃዋ በላይ ያበራ ነበረ‐ለእኔ" ብለው ሪዋያቸውን አደረሱን።
ያ ዘመናትን የኖረው ውበት በሰይዲ አቡበክር ምላስ "طبت حيا وميتا" «በሕይወትም በሕልፈትም ተዋቡ» ሲል ተነገረን።
ፍቅር ጥሎ አይጥልም። ዩሱፍን ከእስር ቤት መልሶ፣ ዓመታትንም በዙፋን ላይ ሹሞ፣ እርሷንም ከእርጅና መልሶ "በፍቅሩ የገረፈሽን ሰጠሁሽ" ብሎ አላህ ካሳት ዙለይኻን። ለነቢ ወዳጆችም እንደዛው ነው። ጌትዬ የመደዱን ፎሌ ዘንበል ሲያደርግላቸው ኖሯል። ፊታቸውን ላላዬ ፣ ዘመናቸውን ደርሶ አብሯቸው ላልተወያዬም መዲናን ነወረ። አፈር ምድሯን አስውቦ ለናፋቂ ሰራት። እንዲያው ከተማይቱን ያያት ሰው ሁሉ ደርሶ እንባ እያነፋረቀው በነቢ ትውስታ ይንከላወሳል። ያንን ውበት በቁበተል‐ኸድራ የሚያይ አፍቃሪ ጠንቶ በዝቷል። ከአጥሩ ገረገራ ሲደርስ ያ የጀማል ቀስት ተወንጭፎ እየወጋ የሚያፋርሰው አህባብ በርክቷል። ባህር እና ሐገሩን በምድርም በሰማይም ቆርጦ እዚያ ያ ውብ አይናማ የተጋደመበትን ውብ ሐገር ለማየት ይገሰግሳል። ነቢ በአካል የሚንቀሳቀሱ ያህል ሁሉም ከልቡ ይታደማል። ከቶም ነቢ ሶላቱን ይመሩት ይመስል ልቦች በፍርሃትና በሲቃ ይርዳሉ። እንዴት ያለ ውበት ነው እንዲህ ዓለምን ያሰከረው!? በተባረከው ገጣሚ ቃል ላብቃ
‎حارت العقول في وصف جماله
#ሶሉ_ዓለል_ሐቢብ!
አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!💚💚💚https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAE_TYWgsLg1gn2J_Kw
ይህ chanel ዋና አላማው
የሱፍዬችን የአውሊያወችን የትላልቅ ዑለሞችን
እምነት ለዑማው ማድረስ ነው
በውስጡ.
👉 #ቂሷወች
👉 #የወልዬች ኪታቦች
👉 #በተለያዩ ሀገረ ያሉ መንዙማወች
👉 #ነሺዳወች
👉 #የነሺዳ ፁሁፎች በ pdf
👉 #የተለያዩ ኢሽቆችን ለናንተ እናደርሳለ
🔴ታላቁ ወሊዩላህ ሸይ ዩሱፍ አል ነብሀኒይ

እኚህ ሰው በ ኢስሊም ታሪክ ውስጥ እጅግ ትልቁን ስፍራ የያዙ ብዙ ኪታቦችን የፃፉ አያሌ ጀብዶችን የሰሩ ታላቅ ሸኽ ናቸው.
ሙሉ ስማቸው ዩሱፍ ቢን ኢስማኢል ቢን ሙሀመድ ናሲረዲን አል ነብሀኒይ..ይባላሉ ውልደታቸው 1848 በ ፖልስታይን ሀገር jizim በምትባል ከተማ ነው..እንዲሁም በህይወት ዘመናቸው ብዙ ስራን ለ ኡማው አበርክተው ሄደዋል.ከ ስራዎቻቸው መካከል ብዙ ኪታቦችን ለ ኡማው ማበርከት ሲሆን.ከ ኪታቦቻቸው መሀከል
*
* Hadi al-Murid ila Tariq al-Asanid
* Jâmi` Karamat al-Awliya
* Khulasat-al-Kalam fi Tarjih Din al-Islam
* Hujjat-Allahi ala al-Alamin fi Mu'jizat Sayyid al-Mursalin (salla'l-Lahu 'alayhi wa sallam)
* Sa'adat al-Darayn fi al-Salat 'ala Sayyid al-Kawnayn (salla'l-Lahu 'alayhi wa sallam)
* Wasa'il al-Wusul ila Shama'il al-Rasul (salla'l-Lahu 'alayhi wa sallam)
* Riyadh al-Jannah fi Adhkar al-Kitab wa-al-Sunnah
* Anwar al-Muhammadiyah (Mukhtasar al-Mawahib al-Ladunyah)
* Fada'il al-Muhammadiyah
* Afdhal Al-Salawat 'ala Sayyidi As-Saadaat (salla'l-Lahu 'alayhi wa sallam)
* Muntakhab al-Sahihayn (consisting of some 3010 ahadith. He also supplemented it an edited version of it entitled Qurrat al-'Ayn 'ala Muntakhab al-Sahihayn.
* Al-Fath al-Kabir fi Damm al-Ziyadah ila Jami' al-Saghir – a combination of two works: al-Jami' al-Saghir of al-Suyuti with his own supplement on it entitled: Ziyadat al-Jami' al-Saghir. In this book the author has included some 14450 ahadith.
* Al-Basha'ir al-Imaniyyah fi al-Mubashshirat al-Manamiyyah
* Al-Nazm al-Badi' fi Mawlid al-Shafi' (salla'l-Lahu 'alayhi wa sallam)
* Al-Hamzat al-Alfiyyah (Tibat al-Gharra') fi Madh Sayyid al-Anbiya' (salla'l-Lahu 'alayhi wa sallam)
* Shawahid al-Haqq fi al-Istighathah bi al-Sayyid al-Khalq (salla'l-Lahu 'alayhi wa sallam)
* Al-Asalib al-Badi'ah fi Fadl al-Sahabah wa-Iqna' al-Shi'ah
* Qasidat al-Sa'adat al-Ma'ad fi Mawazinat Banat al-Sa'ad
ይገኙበታል
*
* እንዲሁም በሀገራችን በስፋት ከሚቀሩት ኪታቦች መካከል

1.ሀዲ አል ሙሪድ ኢላ ጠሪቀል አሳኒድ
2.ጃሚኡ ከራማቲ አል አውሊያእ
3.ኹላሰቱ አል ከላም ፊ ተርጂህ አል ኢስላም

የተሰኙ ታላላቅ ኪታቦች ይገኙበታል.
በነገራችን ላይ ጃሚኡ ከራማቲ አውሊያ አላህ
በተሰኘው ኪታባቸው ውስጥ ስለ ታላቁ የ ሀገራችን ሪጃል ጌታው ጀማሉዲን አል እኒይ ከራማ ኪታባቸው ላይ አስቀምጠዋል.
አዲስ አበባ በየትኛውም የ ኢስላሚክ ኪታብ መደብር ውስጥ ኪታባቸውን ማግኘት ትችላላቹህ.
በታላቁ አል አዝሀር ኢስላሚክ universti በነበራቸው ቆይታ በ ብዙ ታላላቅ አሊሞች ቀርተዋል.ስማቸውን ለመጥቀስ ያህል.

1.ሸይኽ ሸምሰዲን ሙሀመድ አል አንባቢ የሚባሉ ፕሮፌሰር.በ 1313 ያረፉ

2.ሼኽ አብዱል ራህማን አል ሸርቢኒ አል ሻፊኢይ. የ አል አዝሀር ኢማም የነበሩ በ 1326 ያረፉ

3.ሸይኽ ኢብራሂም አል ሳዳ በ 1292 ያረፉ

እንዲሁም በሌሎች 10 በሚሆኖ ታላላቅ መሻይኾች እንደቀሩ ይነገራል.
በሀገራችንም ኪታባቸው በስፋት ይቀራል ኩን ሀፊዘን ለና ወኩን ሙኢና የሚለውን የተወሱል ኪታብ የማያውቅ የለም መቼም.
እሱን እና ሌሎችም የተወሱል እና የ ሶላዋት ኪታቦችን አበርክተዋል.
በ አንድ ወቅት በ ሶሪያ ሀገር ውስጥ አንድ የ አላህ ባሪያ ነበር ይባላል እና ይህ ባሪያ አብዛኛውን ጊዜውን ብዙ ኪታቦችን በመቅራት ያሳልፍ ነበር.እናም በየቀኑ ከ አሽረፈልኽልቅ ሰ.ዐ ጋር በህልሙ ይገናኝ ነበር.እና ለረጅም አመት በዚ ሁኔታ ከቀጠለ ቡሀላ እንደለመደው በሆነ በሚያውቀው ሰው አንዲት ኪታብ ተበረከተችለትና እቤቱ ይዟት ይመጣል.የዛን ቀን ማታ ግን እንደተለመደው ሰይደል ኽልቅ ሰ.ዐ በመናሙ ሊመጡ አልቻሉም.
እንዲህ አይነት ክስተት ገጥሞት አያውቅምና በጣም ተደናገጠ በጣምም አዘነ.ምን አጥፍቼ ይሆን የቀሩብኝ ብሎ ብዙ አለቀሰ.በ ሁለተኛ ቀንም በ ሶስተኛ ቀንም የለመደውን ያን በሻሻ ፊት ማየት አልቻለም.
እጅግ ተረበሸ ብዙ አለቀሰ በከፍተኛ ሀዘን ውስጥም ገባ ከሰው ሁሉ ሸሽቶ ብቻውን ያረሱለላህ ሰ.ዐ እያለ ማልቀሱን ተያያዘው.
አዛኙ ነቢ ወዳጃቸው ላይ አይጨክኑምና በ 4ተኛ ሌሊት በህልሙ መጡ.እጅግም አዝነዋል ተቆጥተዋል ሄዶ እግራቸው ላይ ተደፍቶ የብሶት እንባውን በማዝነብ ምነው ምን አጠፋሁ አውፍ ይበሉኝ ያሰዪዲ ብሎ ተማፀናቸው.
አዛኙ ነቢም ካቀረቀረበት ቀና አድርገውት ምን መሰለህ ወዳጄ እኔ ወዳጆቼን የሚነካብኝን አልወድም አሉት.እኔ ታዳ የትኛውን ወዳጅዎን ነካሁና እንዲህ እስክሆን ድረስ የራቁኝ በማለትም ይጠይቃቸዋል.አንተ ወዳጆቼን አልነካህብኝም ነገር ግን አንድ ወዳጅ አለኝ ዩሱፍ አል ነብሀኒይ የሚባል.እሱን የሚያንቋሽሽ ኪታብ እቤትህ ውስጥ አስገብተሀል እሱ ኪታብ እቤትህ ውስጥ እስካለ ድረስ እኔ እዚህ ቤት አልገባም.
እኔን ከናፈቅክ ኪታቡን አውጥተህ ጣል ይሉታል..
ይህ ሰው ከዛን ቀን ጀምሮ ከማንም ሰው የኪታብ ጋጋታ እንኳን ቢመጣለት አይቀበልም ነበር.
የ አላህ ባሪዎችን መንካት ማንቋሸሽ ከ አላህ ከ ነቢ ሰ.ዐ ያጣላል ያርቃል.
ዩሱፍ አል ነብሀኒይ ቁርአንን ገና በልጅነታቸው በ አባታቸው ኢስማኢል ቢን ነብሀኒይ ሀፍዘዋል.ቁርአንን እንደሀፈዙ ኢልምን ለመከታተል አባታቸው ወደ አል አዝሀር ዪኒቨርስቲ በ 1866 may 16 ገና በ 17 አመታቸው ኢልምን እንዲከታተሉ ወደ ግብፅ ይልኳቸዋል.ኢልማቸውን በ ዩኒቨርስቲው ውስጥ ለ 7 አመት ቆይተው ተመርቀው 1872 አ.ም በ 23 እመታቸው ከዩኒቨርስቲው በከፍተኛ ውጤት ተመርቀው ወጡ.
ከዛ ወደ ትውልድ ስፍራቸው በመመለስ ብዙ ሰዎችን ካስቀሩ ቡሀላ ወደ ደማስቆ ለተጨማሪ እውቀት ያመራሉ.
ሸይኽ ሙሀመድ ኢፈንዲ ሀምዛ በሚባሉ ታላቅ ሙሀዲስ ሶሂህ አል ቡኻሪን በ ሂፍዝ ቀርተው አኽትመው ኢጃዛ ይቅበላሉ.
እንዲሁም ከዛ ቡሀላ ወደ ኢስታንቡል እና ወደተለያዩ ሀገሮች በመዞር የተለያዩ ኢልሞችን ሲቀስሙ ቆይተው.ከዛም ብዙ ሰዎችን አስቀርተው አያሌ ኪታቦችን አልፈው
በ 1932 በ ቤሩት አረፉ.

ቀደሰላሁ ሲረሁ ወደሪሀሁ
https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAE_TYWgsLg1gn2J_Kw
ፈልጎ ያጣቸው ፉሱቅና ዶላል፤
በፊታቸው ታየ የጀማሉ ሂላል፤
ስንቱን ጉድ ጨለጡት ተመሀባው ዙላል፤
ለካ በኚህ መውደድ ይጠጣል ይበላል፤
በغራሙ ተገብ በኛ ላይ ያመሙት።

የአላህን ሰው ሁላ በጀዝቡ የመሩት፤
ተስዲዕዳዱ በላይ ኑር እየጨመሩት፤
ጭፍራቸው በሱሉክ ያልተመረመሩት፤
ለጌታዬ መጥራት ባጭር የሸመሩት፤
ዘለው አዟሪቱን በህሩን የጠለሙት።

አይናቸው ጀማሉን አይቶት የፈጠጠው፤
ፈይዱ ውስጣቸውን ሞልቶት የለጠጠው፤
ይመስላል ዓለሙን እንዳደፈጠጠው፤
ትንፋሻቸው ነዶ ስንቱን ለመጠጠው፤
በሸውቁ መለኮስ ተጋፍጠው የሰሙት።
@menhaju_sufya
https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAE_TYWgsLg1gn2J_Kw
🥰💚ኢስነይን ሙባረክ💚🥰
ያረሱለላሂ በጣም የሚገርመኝ እኔን የሚአጅበኝ
ሀጢአቴ በዝቶ ከአላህ እያራቀኝ
ወንጀለኛነቴ ለአፍታ ሳይረሳኝ
ግን ሁሌም በአፌ ስሙሆን ስጠራ ውዬ እያዳርኩኝ💚
ባንቱ ስም በረካ አልሀምዱሊላሀሂ ተስፋም አልቆረጥኩኝ

ስምሆን ቢጠራ አይደል አባታችን አደም ከአላህ የታረቀው
ኸሊሉን ኢብራሂም በርደን ወሰላማ ሁኖ ያስደሳቸው
ያንቱ ስም አይደል ወይ ከጭንቅ መከራ ነጃ ያወጣቸው
በሀበሻ ምድር በሰለዋቱ ሲር ስንቶች ተጠቀሙ
በቀንም በሌሊት ሀቢቢዋ ዘይኔ እያሉ ከረሙ

አነዛ አሪፎች ሲነገር በኸበር እንዴት ያስቀነናሉ
በጀነቱ ሙሽራ በነቢ ሙሀባ አሽቀው ሲዘሉ

ወላሂ ወላሂ እኔም በወቅቴ ላይ አላህ አግርቶልኝ
የሀቂቃ ሙሂብ ሆኜ ባልገኝም የሙሂቦች ወዳጅ አላህ አደረገኝ

የአላህ ሰዎች እኮ ድሮ ብቻ አይደሉም አሁንም ሞልተዋል
ይፋ ከወጡትም መስቱር ያረጋቸው ብዙዎች አይተናል

ነብዩን ቢወዱ ላኻውፉን እያለ አዋጅን አሳየን
ያወዱድ ጌታዬ እነሱንም ወደን ተጠቀቃሚ አድርገን
በሁለቱም ሀገር ሀዘንን አርቀህ ደስታንም አሳየን

ቢጃሂ ሰይዲ ቢጃሂ ሙስጠፋ💚
በነብዩ በርከት አስደሳን በይፋ

✍️✍️✍️ ahma al hadra
اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ

صلى الله عليه وسلم💚
https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAE_TYWgsLg1gn2J_Kw
🥰💚ኸሚስ ሙባረክ💚🥰
#መልካም_ስብዕና_የደጋጎች_ዉበት_ነዉ!!

መልካም ስብዕና የሰው ልጅ ራሱን ሊያንፅበት የሚገባ ሲሆን በርካት መገለጫዎች አሉት፡፡ ከነዛ ውስጥ ጠቅለል ያለ ነገር የሚያስጨብጠንን ሐዲስ እንድናይ ወደድኩ፡፡
ኢማም አበል ቃሲም አጥ ጦበራንይ #መካሪሙል_አኽላቅ_በተሰኘ ድንቅ ኪታባቸው ላይ እንደዘገቡት አቢዘር አል ጊፋሪይ እንዲህ ይላል፡፡

"አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሆይ!! ምከሩኝ አልኳቸው እሳቸውም፦
#ዋነኛው_ጉዳይህ_ተቅዋ_ነውና_በተቅዋ_ላይ_አደራ_እልሀለሁ አሉኝ፡፡

አቡዘር :-እኔም አንቱ ተወዳጅ ነቢይ ሆይ! ይጨምሩልኝ አልኩኝ

ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለምም
#ቁርአን_መቅራትና_ዚክር_ማድረግ,ሰለዋት አብዛ_በሰማያትና_ምድር_ብርሀን_ይሆንሀልና_አደራ! አሉኝ

አቡዘር፦ አንተ የፍቅር አባት ሆይ! ጨምሩልኝ አልኳቸዉ፦

ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለምም
#የኡመቴ_ገዳማውያን_ታጋዬች_ናቸውና_ጅሀድ_ላይ_ጠንክር! አሉኝ

አቡዘር፦ እኔም አንቱ የምርጦች ምርጥ ሆይ ጨምሩልኝ አሉኩኝ

ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም
#ሳቅ_የፊት_ሞገስ_አጥፊና_ቀልብ_ገዳይ_በመሆኑ_አታብዛው!አሉኝ

አቡዘር፦ እኔም አንቱ የአሏህ ነቢይ ሆይ! ጨምሩልኝ አልኩኝ!

ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለምም
#ዝምታ_ሸይጧንን_የሚያግድልልህና_ዲንህ_ላይ_የሚያግዝህ_ስለሆነ_ዝምታን_አደራ!አሉኝ!

አቡዘር፦ እኔም አንቱ ተወዳጅ ነቢይ ሆይ ጨምሩልኝ አልኩኝ፦

ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለምም#አሏህ_የዋለልህን_ፀጋ_እንድታውቅ__የበታችህን_እንጂ_የበላይህን_አትይ! አሉኝ

አቡዘር፦ አንቱ ተወዳጅ ሆይ ጨምሩልኝ አልኩኝ

ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለምም
#ድሀዎችን_ውደድ_ከነሱም_ጋር_ተቀማመጥ አሉኝ!

አቡዘር፦ አንቱ ምርጥ ነቢይ ሆይ ጨምሩልኝ አልኩኝ፦

ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለምም
#ሐቅ_መራራ_ቢሆንም_ተናገረው_በአሏህ_ጉዳይም_የወቃሽን_ወቀሳ_አትፍራ"!አሉኝ፡፡

#ጀሊሉ_መርጦ_ከሁሉም_ያስበለጣቸዉ_ምርጡ_ነቢይ ባልደረቦቻቸዉን በመልካም ስብዕና ላይ እንድኮተኮቱ ያደረጓቸዉ ያለ መልካም ስብዕና ዉሀ ቢወቅጡት እምቦጭ ስለሚሆን ነዉ፡፡ #መልካም_ስብዕና ያለዉ ሰዉ ጠላቱንም ወዳጁንም ማርኮ ያስቀራል፡፡
اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ
صلى الله عليه وسلم💚https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAE_TYWgsLg1gn2J_Kw
Forwarded from Fti
አንብባችሁ ስጨርሱ ሼር አድርጉት

✔️  ሞትና ቀጣይ ሂደቶች
 
- ስሞት አላስብም፣ አልጨነቅም፣

- ገላዬ ፈራሽ ነውና ምን አሳሰበኝ

ሙስሊም ወንድሞቼ መደረግ ያለበትን ሁሉ ያደርጉልኛል፡፡

1- ልብሴን ያወልቃሉ፣

2- ያጥቡኛል፣

3- ይከፍኑኛል፣

4- ከቤቴ ይዘውኝ ይወጣሉ፣

5- ወደ አዲሱ ቤቴ (መቃብር) ይወስዱኛል፣

6- ብዙዎች ጀናዛዬን ለመሸኘት ይመጣሉ፣

7- እኔን ለመቅበር ሥራቸውንና ቀጠሯቸውን ሁሉ ትተው የሚመጡ አሉ፡፡

ቀጠሯቸ መካከል ምናልባት ላንዳፍታ እንኳን ስለኔ አስበው የማያውቁ ብዙ ናቸው፡፡

8- ቤተሰቦቼ እኔን ላለማስታወስ ያለኝን ነገር ሁሉ አውጥተው ይጥሉ ይሆናል፤ አሊያም በኔ ሥም ይመፀውቱ ይሆናል

- ቁልፎቼ

- መጽሐፎቼ

- ጫማዎቼ

- ልብሦቼ …..

በአንድ ነገር ግን እርግጠኛ ሁኑ፡፡

- በመሞቴ ይህች ዱንያ ሐዘኗ አልበዛም፣ አለች አልፈረሠችም፣

- የዓለም  እንቅስቃሴም ላፍታ አልቆመም፣

- የኢኮኖሚው  ቀውስም አልተፈጠረም፣

- በሥራ ቦታዬ ላይ ሰው ለመቅጠር ማስታወቂያ ይወጣል፣

- ንብረቴ የወራሾቼ ይሆናል፣ በትንሽ በትልቁም ኦዲት የምደረገው ግን እኔ ነኝ፣

- ስሞት መጀመሪያ ከኔ የሚገፈፈው ስሜ ነው፡፡ በሥሜ መጠራቴ ይቀራል፤

- ጀናዛው የታለ እባላለሁ፡፡ ጀናዛውን ዉሰዱ፣ አምጡ እንስገድበት፣ ጀናዛውን እንቅበር … ይባላል

- ሥልጣኔ፣ ከተከበረ ቤተሰብ መሆኔ፣ ጎሳዬ … ሁሉ ዋጋ ያጣል፤



ዱንያ ይህን ያህል ቀላልና ተራ ነገር ነች፤ የምንሄድበት ዓለም ግን አቤት ክብደቱ! ማስፈራቱ! …

በሕይወት ያለህ ወዳጄ ሆይ! በመሞትህ ሦስት ዓይነት ሐዘን አለ

1- የሚያውቁህ ዋ ያ ሚስኪን እኮ ሞተ! ይላሉ

2- ባልደረቦችህ ለሰዓታት አለያም ለቀናት ያዝኑና ወደ ሳቅና ጨዋታቸው ይመለሳሉ፣

3- ትልቁ ሐዘን ያለው ቤትህ ነው፣ ቤተሰብህ ጋ … ሁሌም ያስታውሱህ ይሆናል፣

የዱንያ ታሪክህ በዚህ መልኩ አበቃ ፤ የመጨረሻው ዓለም ታሪክህ ተጀመረ

ሁሉ ነገርህ ተወሰደ፣ ፈረሠ፣ አለፈ፣ ጠፋ!!!

1- መልክህ፣

2- ሀብትህ፣

4- ጤናህ፣

5- ልጅህ፣

6- ቪላህ፣

7- ዝናህ፣

8- ሚስትህ/ባልሽ

ካንተ ጋር ሥራህ ብቻ ቀረ

እውነተኛው ሕይወት ተጀመረ፡፡

እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ/ሽ

ለአኺራህ ምን አዘጋጀህ!! እስቲ በጥልቀት አስብ፡፡

እናም በርታ፣ በርቺ እህቴ

1- በግዴታዎች፣

2- በሱንና ነገሮች፣

3- በድብቅ መፅውት፣

4- መልካም ሥራ አብዛ፣

5- ሌሊት ተነስተህ ስገድ፣

ትድን ዘንድ ጠንክር፣ ይሳካልህ ዘንድ በርታ፡፡

መልካም ንግግር ምጽዋት ነው፡፡ ምንም የለኝም አትበል፡፡ ሌላ ነገር ብታጣ ይህችን በእጅህ የገባችውን ፅሑፍ መጽውት፣ ምንም ጉልበትና ጊዜ አይወስድብህምና አታመንታ፡፡

አስቡ ያሄ መልእክት እናንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀዱ ለሌሎችም አጋሩ ወይም ሼር አድርጉ በናንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም እናንተ የሱ ምንዳ ተካፋይ ናችሁና።

#ሼር ማድረግን አትርሱ

"ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

@yasin_nuru  <>  @yasin_nuru
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
tiktok.com/@anuwarul_mesalik
tiktok.com/@anuwarul_mesalik
tiktok.com/@anuwarul_mesalik
ሀድራ ከነኪታቡ በላይሪክስ ከፈለጋችሁ tiktok ላይ አለላችሁ
.
.
.
የፈለጋችሁትን መንዙማ ከነኪታቡ እንሰራለን
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
tiktok.com/@anuwarul_mesalik
tiktok.com/@anuwarul_mesalik
tiktok.com/@anuwarul_mesalik
ሀድራ ከነኪታቡ በላይሪክስ ከፈለጋችሁ tiktok ላይ አለላችሁ
.
.
.
የፈለጋችሁትን መንዙማ ከነኪታቡ እንሰራለን
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
http://tiktok.com/@anuwarul_mesalik
http://tiktok.com/@anuwarul_mesalik
http://tiktok.com/@anuwarul_mesalik
tiktok.com/@anuwarul_mesalik
tiktok.com/@anuwarul_mesalik
tiktok.com/@anuwarul_mesalik
ሀድራ ከነኪታቡ በላይሪክስ ከፈለጋችሁ tiktok ላይ አለላችሁ
.
.
.
የፈለጋችሁትን መንዙማ ከነኪታቡ እንሰራለን
2025/05/30 00:15:41
Back to Top
HTML Embed Code: