tgoop.com »
United States »
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center » Telegram Web
ታላቁ የነሲሓ ኮንፈረንስ ቁ② እጅግ ባማረና ውብ በሆነ መልኩ ዛሬ እሁድ 16/06/2017 ዓል በሚሊኒየም አዳራሽ ተከናውኗል። አልሐምዱሊላህ!
ለዚህ ስኬት የበኩላቸውን ሚና የተወጡትን በሙሉ የላቀ ምስጋናችንን እያቀረበን አላህ ለሁላችንም በመልካም ስራ ሚዛን ላይ ያደርግልን ዘንድ እንማፀነዋለን።
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
_
🕌 ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna
ለዚህ ስኬት የበኩላቸውን ሚና የተወጡትን በሙሉ የላቀ ምስጋናችንን እያቀረበን አላህ ለሁላችንም በመልካም ስራ ሚዛን ላይ ያደርግልን ዘንድ እንማፀነዋለን።
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
_
🕌 ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna
بشرى سارة لطلبة العلم والدعاة
مع بداية رمضان نتشرف بإذن الله باستضافة الشيخ المقرئ بلال يوسف يعقوب حفظه الله وبقائه معنا ٨ أيام يقيم فيها دورة علمية ويصلي بالناس صلاة التراويح إن شاء الله.
مقررات الدورة
١) نظم خلاصة النظر في مقاصد السور للدكتور عبدالعزيز بن محمد الناصر
٢) تفسير سورة الفرقان من كتاب المصباح المنير في تهذيب تفسير ابن كثير
التاريخ؛ الإثنين ٢ أو ٣ من شهر رمضان ١٤٤٦هے الموافق ٢ مارس ٢٠٢٥م
الوقت: ٤:٣٠ إلى ١:٣٠ بعد صلاة الظهر
المكان؛ مسجد النصيحة بمركز ابن مسعود الإسلامي بحي ١٨
ملاحظة؛ الدرس يكون باللغة العربية ويتم ترجمة الخلاصة إلى اللغة الأمهرية بعد صلاة الظهر بإذن الله.
مركز ابن مسعود الإسلامي بأديس أبابا
__
🕌 ibnu Masoud islamic Center
www.tgoop.com/merkezuna

ረመዳን ሙባረክ!
እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ። አላህ ለፆም እና ዒባዳ ይወፍቀን። አሚን
نهنئكم بمناسبة حلول شهر رمضان المبارك،
اللَّهُمَّ أَهِلَّهُ علَيْنَا بِالأَمْنِ والإِيمَانِ، وَالسَّلامَةِ والإِسْلامِ، رَبِّي ورَبُّكَ اللَّه، هِلالُ رُشْدٍ وخَيْرٍ
____

በወሎ አካባቢ ለሚገኙ ተፈናቃዮችና የቲሞች የ 6.7 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ
አልሐምዱሊላህ!
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች ተፈናቅለው በወሎ፤ ደሴ፣ ሐርቡ፣ ደጋን፣ ሀይቅ ቢስቲማና ሰንቀሌ (አርጎባ) አካባቢዎች ለሚገኙ 3,200 አካባቢ የሚሆኑ አቅመ ደካማ ተፈናቃዮችና አይታሞች የ 6,700,ዐዐዐ ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። በዚህ ኸይር ስራ የተሳተፉ በጎ አድራጊዎችን ሁሉ አላህ የመልካም ስራ ምንዳቸውን እጥፍ ድርብ አድርጎ እንዲከፍላቸው እንለምነዋለን።
የካቲት 21/ 2017
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
____
🕌 Ibnu Mas'oud islamic Center

መልካም ዜና ለዲን ተማሪዎች
ሸይኽ ቢላል ዩሱፍ ያዕቆብ ለ 8 ቀናት ከእኛ ጋር ይቆያሉ። የአላህ ፈቃድ ከሆነ ሸሪዓዊ ኮርስ የሚሰጡ ሲሆን የተራዊህ ሰላት የሚያሰግዱ ይሆናል።
የኮርሱ ዝርዝር
1) መቃሲዱ'ሱወር (የቁርአን ሱራዎች አላማ)
ዶ/ር አብዱላዚዝ ቢን ሙሐመድ አል ናስር በግጥም መልክ ያዘጋጁት
2) የሱረቱል ፉርቃን ተፍሲር ከአል-ሚስባህ አል-ሙኒር ፊ ታህዚብ ተፍሲር ኢብኑ ከሲር
የትምህርቱ ቀናት፡– ከሰኞ ረመዳን 3/ 1446ዓ.ሂ ከየካቲት 24/2025 ዓ.ም ጀምሮ
ሰዓት፡ ከዙህር ሶላት በፊት ከ4፡30 እስከ ዙህር
ቦታ፡ በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 18 ውስጥ በሚገኘው ነሲሓ መስጂድ
ማስታወሻ:‐ ትምህርቱ በአረብኛ ሲሆን በከፊል ወደ አማርኛ ይተረጎማል።
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
____
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

የረመዳን የኢፍጣር ፓኬጅ
"ፆመኛን ያስፈጠረ ከፆመኛው ሳይቀነስ ለርሱም እኩል ምንዳ ይኖረዋል"
ለ1 ቤተሰብ 5,ዐዐዐ ብር ብቻ
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
1000461657455
ለበለጠ መረጃ፦
📱+251969437984
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
www.tgoop.com/merkezuna
"ፆመኛን ያስፈጠረ ከፆመኛው ሳይቀነስ ለርሱም እኩል ምንዳ ይኖረዋል"
ለ1 ቤተሰብ 5,ዐዐዐ ብር ብቻ
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
1000461657455
ለበለጠ መረጃ፦
📱+251969437984
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
www.tgoop.com/merkezuna
በትናንትናው ምሽት በእንግዳችን ሸይኽ ቢላል ዩሱፍና በመስጂዳችን ኢማም ሸይክ ሰዒድ አበበ አሰጋጅነት የተራዊህን ሰላት ሰግደናል። ጧት ከ 4:30 ጀምሮ የሚሰጠው የተፍሲር ኮርስ ዛሬ ተጀምሯል። በቀጣይ ቀናትም በአላህ ፈቃድ በተመሳሳይ ሰዓት ይቀጥላል።
አላህ ተጠቃሚ ያድርገን
____
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
T.me/merkezuna
አላህ ተጠቃሚ ያድርገን
____
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
T.me/merkezuna
የተራዊህ ሰላት ከነሲሓ መስጂድ
በሸይኽ ቢላል ዩሱፍ የዕቁብ
https://www.youtube.com/live/bcgoRFgww7o?si=Ak984C9awL5uDN2a
_
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
T.me/merkezuna
በሸይኽ ቢላል ዩሱፍ የዕቁብ
https://www.youtube.com/live/bcgoRFgww7o?si=Ak984C9awL5uDN2a
_
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
T.me/merkezuna
YouTube
የ1446 - ረመዳን 5 የተራዊ ሕ ሶላት በነሲሓ መስጅድ
Copyright @NesihaTv
📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!"
📡 Satellite: Nilesat
Frequency: 11555 or 11554
Polarization: Vertical
Symbol Rate:…
📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!"
📡 Satellite: Nilesat
Frequency: 11555 or 11554
Polarization: Vertical
Symbol Rate:…
ኩኑዝ... የማንነት እነፃ
ልዩ የሙሀደራ መድረክ በኡሙ አይመን መስጂድ (አለም ባንክ)
هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ
🔖 ለመመለሻው ቀን መዘጋጀት
الإستعداد ليوم المعاد
🌟 በኡስታዝ ሙሀመድ ሐሰን ማሜ
🔖 ቁርአናዊ አስተውሎ (ሱረቱል ዓስር)
تأملات في سورة العصر
🌟 በኡስታዝ ሙሀመድ አረቦ
እሁድ የካቲት 30 / 2017 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ አለም ባንክ አካባቢ በሚገኘው በአዲሱ የኡሙ አይመን መስጂድ
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
www.tgoop.com/merkezuna
Location
https://maps.app.goo.gl/RqYoPgzbAHD2yM9t5?g_st=aw

Forwarded from NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
🤍 ነሲሓ ቲቪን በ CBE ንግድ ባንክ ለመርዳት የማይረሳው የአካውንት ቁጥራችን 444 ነው። የመልካም ስራ አጅር ከፍ በሚልባቸው የረመዳን ቀናት ድጋፍ ያድርጉ። ጀዛኩሙላሁ ኸይራ
____
ibnu Masoud islamic Center
CBE Account 444
@Nesihatv
____
ibnu Masoud islamic Center
CBE Account 444
@Nesihatv