Telegram Web
ዛሬም ሚራሱል አንቢያዕ የዒልም ኮርስ በደመቀ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። የሸይኽ ኢልያስ አህመድ ኡሱሉተፍሲር ደርስ እና የዶክተር ኢስማዒል አልዓደዊ ሰፋሪኒያ ደርስ በትናንትናው ዕለት ተጠናቋ። ሁለተኛውን የኮርሱን ምዕራፍ የሚያስተምሩ መሻይኾች ዛሬ ሀሙስ የደረሱ ሲሆን ሁለት አዳዲስ ደርሶችን በመጨመር የሚቀጥል ይሆናል። በተለያዩ ምክንያቶች ፕሮግራሙን መታደም ላልቻሉ በነሲሓ ቲቪ መከታተል የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

አላህ መልካም የሻለትን ዲኑን ያስገነዝበዋል

_____
Ibnu Mas'oud islamic center
@merkezuna
🎓 በዓይነቱ ልዩ የኮርስ ማጠናቀቂያ ፕሮግራም በኢማም አህመድ መስጂድ ተጋብዘዋል። በዕለቱም፤

⭐️ ከተለያዩ ሀገራት በመጡ ታላላቅ ኡለማዎች ምክር ይሰጣል

⭐️ ብልጫ ላሳዩ ተማሪዎች የሽልማት ስነስርዓት

⭐️ በኮርሱ ተሳታፊዎች የሚቀርቡ እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ

🗓 እሁድ ነሀሴ 19/2016

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

🕌  ፕሮግራሙ የሚካሄደው አለም ባንክ በሚገኘው ኢማሙ አህመድ መስጆድ ነው


_
ibnu Mas'oud islamic Center
@merkezuna
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎓 ሊያመልጥዎ የማይገባ ልዩ የኮርስ ማጠናቀቂያ ፕሮግራም በኢማም አህመድ መስጂድ (አለም ባንክ)

🗓 እሁድ ነሀሴ 19/2016

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

_
🕌 ibnu Mas'oud islamic Center
@merkezuna
የሚራሱል አንቢያእ ኮርስ የመዝጊያ ፕሮግራም በኢማሙ አህመድ መስጂድ በልዩ ድምቀት በመካሄድ ላይ ነው። አልሐምዱሊላህ


ፕሮግራሙን በቀጥታ ለመከታተል
https://www.youtube.com/live/GpaCwyE6S-s?si=uP3ABvdU6fWExyYV
2024/10/06 01:24:24
Back to Top
HTML Embed Code: