Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
አይናፋር ነት ይዟት የቆየችው "ቅዱስ ትውፊት " የሕትመት ጊዜዋን ጨርሳ ለመውጣት ተዘጋጅታለች እናተም በማንበብ በመግዛት አላምዷት Girum G Abebe ከምጽአት በፊት መጥታለች ኃላፊነቱ የእናተ ነው ክቡር
በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
ዋና አከፋፋይ ሰርዲኖን መጽሐፍ ቤት
በተለየ ቅናሽ መንፈሳውያት መጻሕፍትን ከስርዲኖን የራስዎ ያድርጉ ፈጥነው ይጎብኙን!!
📍 ማኅበረ ቅዱሳን ፊት ለፊት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚገኝበት አዲሱ የቤተክህነት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን ይጎብኙን።
🤳 0910934578
የሚድያ አማራጮቻችን
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61561651813051
Instagram
https://www.instagram.com/sardinon_books/profilecard/?igsh=MThidjdrc3FnNnpqag==
telegram
https://www.tgoop.com/Sardinon
tiktok
https://www.tiktok.com/@www.serdinon?_t=ZM-8xHzomiNYVc&_r=1
#ሰርዲኖን #መጻሕፍት #ዓውደ_ርዕይ #ቅናሽ

╔✞═┉✽🌹✥🌹✽┉═✞╗
❀#አዲስ_መጽሐፍ_በገበያ__ላይ❀
╚✞═┉✽🌹✥🌹✽┉═✞╝ አላቲኖስ
#ቅዱስ_ትውፊትን በሰርዲኖስ የመጽሐፍ መደብር ይገኛል
በበለጠ ከበደ (የጣፈጡ ልጅ) አላቲኖስ የተዘጋጀው ❝ቅዱስ ትውፊት ❞ የተሰኘው መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ይጎብኙን!!
መንፈሳውያት መጻሕፍትን ከሰርዲኖን በቅናሽ የራስዎ ያድርጉ!!

#sardinon #bookstore #orthodoxbooks #ethiopia

እጅግ ድንቅ መንፈሳዊ መጽሐፍ እንሆ
ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሦስት የሃይማኖት መመሪያዎች አሏት ፤ ምእመኖቿ እምነትን ከምግባር ጋር አስተባብረው እንደ ሕጉና ትእዛዙ እንዲኖሩ በአምልኮተ እግዚአብሔር እንዲጸኑ የምትመራባቸው ሦስት የሃይማኖት መመሪያዎች አሏት፡፡
ዶግማ Dogma (መሠረተ እምነት)
ቀኖና Canon (መሠረተ ሥርዐት)
ትውፊት Tradition (ቅብብል)
ትውፊት “አወፈየ፤ አቀበለ፣ ሰጠ” ካለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ትርጕሙም ቅብብል፣ ውርስ ማለት ነው፡፡ ትውፊት
ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ቀጥሎ ስለ ክርስትና የሚነግረን እና ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳን ሐዋርያትና ከአባቶቻችን የተቀበልነው ትምህርት ነው፡፡ ትውፊት በመጽሐፍ ቅዱስ ያልተጻፉ ነገር ግን ፈጽሞ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ ያልሆኑ ትምህርቶችን፣ ታሪኮችን፣ ክርስቲያናዊ ሥርዐት፣ ሥርዐተ አምልኮ ልምምዶችንና ጸሎቶችን የያዘ ነው።
ቅዱስ ባስልዮስ (ST. BASIL THE GREAT) እንዲህ ይላልለ ምሳሌ
የመጀመሪያውንና አጠቃላይ ምሳሌን ብንወስድ “በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የታመኑትን የመስቀል ምልክት ማድረግን በጽሑፍ ያስተማረን ማን አለ?” በትውፊት አይደል ያገኝነው ።
ስለ ቅዱስ ትውፊት በስፋት የያዘ ጥልቅ መጽሐፍ ያንብቡ ያስነብቡ መንፈሳዊ በረከት ያገኙበታል ።

38 – እግዚአብሔር ሲናገር ፍጥረት ሁሉ ይሰማል ((When God speaks, all creation listens) ...
https://youtube.com/watch?v=eBDTLfO9xPg&feature=shared

YouTube
38 – እግዚአብሔር ሲናገር ፍጥረት ሁሉ ይሰማል ((When God speaks, all creation listens) #bibleforchildren #ethiopian
ለእግዚአብሔር የማይታዘዝ ፍጥረት ማን ነው? ውሃ ነው ጓጉንቸር፣ ዝንብ ወይስ ቸነፈር፣ በረዶና ነጎድጓዱ ሁሉ ለእርሱ ከእርሱ የሆኑ አይደሉምን? ፈቃዱን ይፈጽሙ ዘንድ በእርሱ ተፈጥረዋል፡፡ (Who is the creation that does not obey the Lord? Is it the water, the frogs, the flies, or the gnats? Are not the hail and thunder all…
Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢