Telegram Web
እነሆ ረመዳን ሊገባ ቀናትን እየቆጠርን ሻዕባን አንድ ሳምንት ሸኘን። ሰሀቦች ረመዳን ከመድረሱ 6 ወር አስቀድሞ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ይጠባበቁት ነበር። እኛስ ምን ላይ ነን? እንዴትስ ልንቀበለው አስበናል? ጊዜው ረፍዶ ቢሆንም እንደሁልጊዜው የረመዳን መዳረሻ ፕሮግራማችን (የጾም ብርሃን በቁርኣን) በሚል ርዕስ ወንድም አዩብ አደም ከኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ጋር በጾም ዙርያ የወረዱ አያዎችን እያነሳሳሱ፣ እነዚህ አያዎች ውስጥ ምን አለ? እውን ረመዳን በዚህ ልክ ልንዘጋጅበት የሚገባ ወር ነውን? እያሉ በጥልቅ ሀሳባቸውን ያንሸራሽራሉ። ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#የጾም_ብርሃን_በቁርኣን
#ልዩ_የሻዕባን_መሰናዶ

ዕለተ ዓርብ ጥር 30 -2017 | ሻዕባን 8 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
14👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላህን የረሱ ሰዎች …

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/CbHB66bUwwc 🔗

#የጁምዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ
#መዘናጋት #አላህን_ማውሳት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍10
#ምሕዋር
ዛሬ ምሽት 01:45 በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ዓርብ ጥር 30 - 2017 | ሻዕባን 8 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
5👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረመዳንን በድል አድራጊነት …
ምርኩዝ 27 የረመዳን ቀለማት 5 ትውስታዎች

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/NGwDjuMVB1Y 🔗

#ምርኩዝ_27 #የረመዳን_ቀለማት_5
#ህልም_ትጋት_ስኬት #ምርኩዝ #የረመዳን_ቀለማት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍26
እንሆ የመጀመሪያው የምርኩዝ ተጓዥ መድረካችን፤ የረመዳን ቀለማት 6 ምርኩዝ 29 ዝግጅቱን በውቢቷ የኢንዱስትሪ ከተማ ኮምቦልቻ የካቲት 9/2017 በድምቀት ያካሂዳል። 🎉

እንደ ቤተሰብ አነፋፍቆ በሚያገናኘን የምርኩዝ መድረካችን ከደሴ፣ ከባቲና ከሚሴ እንደዚሁም በኮምቦልቻ ዙሪያ ከሚገኙ ከተሞች በርካታ ታዳሚዎች ያሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። 🤗

#ምርኩዝ_29
#የረመዳን_ቀለማት_6

#ህልም_ትጋት_ስኬት
#ምርኩዝ
👍386👏4😢4
#የወርሃ_ሻዕባን_ልዩ_ክስተቶች 💙

ሻዕባን 9፣ 932 (ሂጅራ) ወይም ሜይ 21፣ 1526 (እ.አ.አ.) ሙስሊሙ ሱልጣን ባበር ሻህ የሂንዱን ሰራዊት አሸንፏል። የሂንዱው ሠራዊት ቁጥሩ እጅግ ከፍተኛ ነበር። መቶ ሺህ ወታደሮች እና አንድ ሺህ ዝሆኖችን ያካተተ ነበር። ውጊያው ለሠባት ሠዓት ያህል ብቻ ነበር የቆየው። ሱልጣን ባበር የዘር ሀረጉ ወደ ቲሞር የሚደርስ ቤተሰብ ተወላጅ ነው። እነዚህ ጎሳዎች ለሦስት ምእተ ዓመታት ያህል የቆየውን ኢስላማዊ መንግስት በህንድ የመሠረቱ ናቸው።

ዕለተ ቅዳሜ የካቲት 1  -2017 | ሻዕባን 9 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍1411
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአላህ ላይ ተስፋ አትቁረጡ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Cf1opBl-oHc 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
#ዱዓ #አላህን_ተስፋ_ማድረግ #የቂን

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍171
SIMBOO

Sagantaan keenya Simboo torban kanaa har'a waaree booda sa'aa 08:00 irraa eegaluun toora Tiivii Minbar fi YouTube Miilaaniin nuu eegaa!

Guyyaa Sanbataa (Sabtii)  Guraandhala 01/2017 | Sha'abaana 9 1446

#siimboo
#milanmedia
#minbertv

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍9
በሸይኽ ዶክተር ሙሐመድ ሓሚዲን የተዘጋጀውና፤ በነጃሺ አሳታሚ ፈቃድ ያገኘንበት የታላቁ መልዕክተኛ (ﷺ) የሕይወት ታሪክ፣ የኦዲዮ ቅጂ ፕሮግራም፥ ዛሬ ምሽት ከ01:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።

#ሲራ
#ክፍል_4
#በኦዲዮ_የተዘጋጀ_የታሪክ_ትምህርት

ዕለተ ቅዳሜ የካቲት 1 -2017 | ሻዕባን 9 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🥰14👍42
#ማስታወቅያ

በሃገራችን ፈር ቀዳጅ በሆንበትና 3 ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የኡምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ በሁለት የጉዞ አማራጮች ያቀረብነው የረመዳን አሽሩል አዋኺር ልዩ ፓኬጃችን፤ በተወዳጁ መልእክተኛ (ሰዐወ) አንደበት "ከኔ ጋር ሐጅ እንዳደረገ ነው" በተባለላቸው ውድ ጊዜያት የሚከወን ሲሆን፤ አራቱ ተወዳጅ ኡስታዞች ማለትም፤ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ አቡ ሃይደር፣ ኡስታዝ አብድልመናን አቡ ያሲርና ዶክተር ሰምሃር ተክሌ ተጣምረውበታል።

እንደፍላጎትዎ በረመዳን 16 ተጉዘው በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ለማሳለፍ በረመዳን 29 እንዲመለሱ፤ አሊያም በረመዳን 19 ተጉዘውና በዓሉን እዛው አሳልፈው በሸዋል 5 መመለስ እንዲችሉ አመቻችተን፤ ከመካ በተጨማሪ በመዲናም ቆይታ የማድረግ ዕድልን አካተን በምዝገባ ላይ እንገኛለን።

የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የካቲት 3 ይጠናቀቃልና፤ በቀሩን ውስን ቦታዎች ከወዲሁ ፈጥነው በመመዝገብ ራስዎን ለጉዞ ያዘጋጁ!!!

ለተሟላ መረጃ በ0942888886/0994444444 ወይም 0994454545 ይደውሉልን!

ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች!
👍13
የዛሬው መንገደኛዬ ነዋሪነታቸው ሃገረ ካናዳ ሲሆን ትውልዳቸው በመዲናችን አ.አ ነው። ቀድሞ ታዋቂ ሙዚቀኛ የነበሩት የትላንቱ ደምሰው ለእስልምና እና ለረሱላችንንን (ﷺ) ከፍ ያለ ጥላቻ እንደነበራቸው ያስታውሳሉ። ዛሬ ግን እንደ አዲስ ተወልደውና ኻሊድ ተሰኝተው፤ በሃገረ ከናዳ በሚገኘው የኻሊድ ኢብኑ ወሊድ የሙስሊም ኮሚዩኒቲ መሥራች ለመሆን በቅተዋል። ይህም ብቻ ሳይሆን መንገደኛዬ በሚኖሩበት ሃገር የሙአዚንነት ማዕረግንም አግኝተው አማኞችን ለሶላት ይጣራሉ።

ዛሬ ምሽት ከ03:00 ሰዓት ጀምሮ ከቀደመ ታሪካቸው ተነስተን ዛሬ ላይ እስከሚገኙበት ህይወታቸው እየተጨዋወትን እናመሻለን!

#በስደት_የተገኘ_ሂዳያ
#የኔ_መንገድ

ዕለተ ቅዳሜ የካቲት 1 -2017 | ሻዕባን 9 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍20🥰41🙏1
በርካቶች በጉጉት የሚጠብቁትና የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን እያነሳሳ በጥበባትና በቁምነገር የተዋዙ 28 መድረኮችን በድምቀትና በስኬት ሲያከናውን የቆየው ተወዳጁ የምርኩዝ መድረካችን 🎭፤ እነሆ የመጀመሪያውን የምርኩዝ ተጓዥ መድረኩን ✈️ ምርኩዝ 29 “የረመዳን ቀለማት 6” እለተ እሁድ የካቲት 9/2017 ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በውቢቷ የኮምቦልቻ ከተማ በድምቀት ያካሂዳል፡፡

💝 በዚህ እንደ ቤተሰብ አነፋፍቆ በሚያገናኘን ልዩ መድረክ፤ በአዲስ ቅርፅና አቀራረብ በተሰናዳው ታላቅ ዝግጅት በርካታ ታዳሚያን ከደሴ፣ ከባቲ፣ ከከሚሴና ከሌሎችም በኮምቦልቻ ዙሪያ ከሚገኙ ከተሞች ይሳተፉበታል፡፡ 🥳

በጥበባትና በቁምነገር ከተዋዙ አዳዲስ ሃሳብና ምልከታዎች ጋር ደምቀን 💥፤ የ1446ኛውን ዓመተ ሂጅራ የረመዳን ወር በጋራ ተሰባስበን ልንቀበል 🥺፣ ቀጠሯችንን እሁድ የካቲት 9/2017 ከማለዳው 3፡00 ጀምሮ ⏰️ ቦርከና ኻሊድ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው መናፈሻ ግቢ እድናደርግ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። 📢

እርስዎም ለ28 ዙሮች በስኬት መከናወን በቻለውና፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ራቅ ብሎ በውቢቷ ኮምቦልቻ ከተማ 🌇 በተሰናዳው የምርኩዝ ተጓዥ መድረክ በመሳተፍ፤ የማይረሳ ጊዜን ከኛ ጋር ያሳልፉ!! 🥳

🎟 የመግቢያ ትኬቶቹን 🎫

📍በኮምቦልቻ 🌇
▪️ሚና የገበያ ማዕከል በአወርስ ካፌ፣
▫️ሂጅራ ባንክ በሼኽ ሳቢር ቅርንጫፍ፣
▪️ፒያሳ በሂክማ ካፌ እና፤
▫️በማያ ካፌ

📍በደሴ 🌄
▪️ሰይድ ያሲን ህንፃ በኢማን ኢስላሚክ ኮሌጅ እና፤
▫️ናዲ ኤሌክትሮኒክስ መናኸሪያው ሳይገባ በሚገኘው ህንፃ ላይ

📍በከሚሴ 🌅
▪️ከደወይ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው ኮኬት ኬክና ዳቦመሸጫና፤
▫️ኹለፋኡ ራሺዲን መሽጂድ ፊት ለፊት ሚላንዓረቢያን መንዲ ላይ ማግኘት ይችላሉ!!

#ህልም_ትጋት_ስኬት
#ምርኩዝ!!
👍321
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የረመዳን ስጦታዎች

በቅርብ ቀን በሚንበር ቲቪ!

#ረመዳን #Ramadan2025
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍13
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ መልኩ ለውጥ አይመጣም!
ምርኩዝ 27 የረመዳን ቀለማት 5 ትውስታዎች

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/P_m6nFzZXvo 🔗

#ምርኩዝ_27 #የረመዳን_ቀለማት_5
#ህልም_ትጋት_ስኬት #ምርኩዝ #የረመዳን_ቀለማት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍10👌1
ሂጅራ ባንክ “ሲራራ አዋርድ” የተሰኘ የሥራ ፈጠራ ውድድር በይፋ አስጀመረ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
👏12👍32
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቃልም በምልክትም የሚገለጽ ፍቅር አላቸው መልዕክተኛው (ﷺ) ፍቅራቸው ጥላ ስር የወደዳቸው ሁሉ ይሰበሰባል ። ድንገት 🫶ባሳዩን የመግባቢያ ምልክት ያስገረሙን ሁለቱ እንግዶች ወደ መወዳ መድረካችን ብቅ ብለው ስሜታቸውን ያጋሩናል። በመወዳ ዝግጅታችን ለሳምንቱ በእልፍኛችን ያሰናዳናቸው የተከሸኑ ዝግጅቶቻችን ተራቸውን ጠብቀው ለናንተ ለተመልካቾቻችን ይቀርባሉ።

በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ ከሰዓት 8:00 ጀመሮ ለናንተ የሚቀርበው መወዳ ነገ በቀጠሮው ሰዓት ይጠብቃችኋል።

#መወዳ_መዝናኛ
#Meweda
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
38👍37
#የወርሃ_ሻዕባን_ልዩ_ክስተቶች 💙

የሑሰይድ ጦርነት፡- ይህ ጦርነት በ“አል-ቀዕቃዕ ኢብኑ ዐምር” በሚመሩ ሙስሊሞችና በ“ሩዘበህ” በሚመሩት ፋርሶች መሀል የተካሄደ ጦርነት ነበር። ውጊያው ሻዕባን 10፣ 12 (ሒጅራ) ወይም ኦክቶበር 20፣ 633 (እ.አ.አ.) ተካሄደ። ሙስሊሞችም አሸነፉ። ፋርሶቹም መሪያቸው ከተገደለ በኋላ ሸሹ።

#መልካም_ቀን! 😇

ዕለተ እሁድ የካቲት 2 - 2017 | ሻዕባን 10 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍258
2025/07/14 06:29:22
Back to Top
HTML Embed Code: