Telegram Web
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አክሱምን እንደ ቫቲካን

የአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃብ ምክንያት እየደረሰባቸው ያለው ግፍ ከ- እስከ የሚባል አይደለም። ሒጃብ ካለወለቃችሁ መማር አትችሉም ከመባል አልፎ ብሔራዊ ፈተና እንዳይፈተኑ ተከልክለው ከአገሪቱ የትምህርት ሥርዓት ውጭ ተደርገዋል።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ጉዳዩን እያወቀ ዝም ብሏል። ትምህርት ሚኒስትር፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች የት ነው ያሉት? በዛሬው የሒዋር ፕሮግራማችን ከወራቤ ዩኒቨርስቲ ሌክቸረርና የትግራይ ተወላጅ መሐመድአወል ሐጎስ ጋ ቆይታ አድርገናል።

ምሽት ከ02፡00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ሒዋር
#አክሱም
#ሒጃብ_ክልከላ
#መብት_ረገጣ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
17👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቁርአን የደመቁ ቤቶች!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/b2PzUo7XaxA 🔗

#ኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ
#ኑን_የቁርአን_መድረክ_12
#Quran #ቁርአን #ቤተሰብ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
7👍1
የአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃብ ምክንያት እየደረሰባቸው ያለው ግፍ ከ-እስከ የሚባል አይደለም። ሒጃብ ካለወለቃችሁ መማር አትችሉም ከመባል አልፎ ብሔራዊ ፈተና እንዳይፈተኑ ተከልክለው ከአገሪቱ የትምህርት ሥርዓት ውጭ ተደርገዋል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ጉዳዩን እያወቀ ዝም ብሏል። ትምህርት ሚኒስትር፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች የት ነው ያሉት? በዛሬው የሒዋር ፕሮግራማችን ከወራቤ ዩኒቨርስቲ ሌክቸረርና የትግራይ ተወላጅ መሐመድአወል ሐጎስ ጋር ቆይታ አድርገናል።

#ሒዋር
#አክሱምን_እንደ_ቫቲካን

ዕለተ እሁድ ሰኔ 29 -2017 | ሙሃረም 11 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
12👍2💔2
‎'አሚን ስኩል አዋርድ' በነጃሺ አካዳሚ ተካሔደ

ለዝርዝሩ👉https://www.tgoop.com/minberkheber/1384
11👍11
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህን 5 ነገሮች ማስወገድ አለብን!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/S2bOlfXcUHk 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
#መወገድ_ያለባቸው_ነገሮች

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
12👍2
የመጅሊስ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ለሁለት ሣምንት ተራዘመ

ለዝርዝሩ👉https://www.tgoop.com/minberkheber/1387
👍148😁2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጋዛዋ እናት!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/FFK92XaC4b0 🔗

#እንዴት_ልዋብ #እንደ_ሐጀር #ጋዛ #ፍልስጤም

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
15👍9💔4
ሪሳላ ፖድካስት በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ተዘጋጅቶ ዘወትር ሰኞ ምሽት መልካም ስብዕና ያላቸውን እንግዶች በመጋበዝ የሕይወት ተሞክሮአቸውን ወደናንተ ተመልካቹ የሚደረስ መሰናዶ ነው


ባሳለፍነው ሳምንት የጋበዝነው እንግዳ በጋዜጠኝነት የዶክትሬት ዲግሪውን እየሰራ ነው ከልጅነቱ ጀምሮ የስነ ፅሁፍ ስራዎችን ሲከውን ቆይቷል የዛ ተፅዕኖ ይሆን ወደ ጋዜጠኝነቱ ያደላው ከኢትዮጵያ ተነስቶ እስከ ቱርክ የዘለቀ የሕይወት መንገድም አለው ካሳለፍነው ሳምንት የቀጠለ  ከእንግዳችን ሳዲቅ ኸድር ጋር  የሕይወት መንገዱን አብረን ተመላልሰናል ክፍል ሁለትን ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይቀርብላችኃል።

#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala_Podcast
#የቱርክ_እንግዳ_ተቀባይነት_ይለያል
#ክፍል_2

ዕለተ ሰኞ ሰኔ 30 -2017 | ሙሃረም 12 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
17
#ምሕዋር 🐘
ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ሰኞ ሰኔ 30 -2017 | ሙሃረም 12 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
9
2025/07/14 11:11:10
Back to Top
HTML Embed Code: