Telegram Web
"ካለመታወቅ ወደ አለመረሳት" እንደ ግለሰብም እንደ ድርጅትም በመሬት ላይ ካለው መገኛችን በበለጠ የኦንላይን መገኛችን ዋናውና አስፈላጊ እየሆነ መጥቷል። ይህንን የዲጂታል አሻራችንን (Digital footprint) እንዴት እንጠቀምበት። ወደ ገቢ ምንጭስ እንዴት እንቀይረው በሚሉአጀንዳዎች ዙርያ ንግድና ስራ ፈጠራችሁን በአዳዲስ እውቀቶችና መረጃዎች ለማነፅ በየሳምንቱ ዘወትር ቅዳሜ ምሽት 02:00 በሚንበር ቲቪ ወደናንተ ውድ ተመልካቾቻችን የሚደርሰው "ቲጃራ ፖስድካስት" ዛሬ በ5ኛ ሳምንት ከDigital marketer ወጣት አሮን ካሚል ጋር ልዩ ቆይታ አድርጓል። ምሽትዎን ከኛ ጋር ንግድዎን እና ስራ ፈጠራዎን ወደ ሌላ ምዕራፍ ያሻግሩ።

#ቲጃራ_ፖድካስት
#Tijara_Podcast
#ካለመታወቅ_ወደ_አለመረሳት

ዕለተ ቅዳሜ ሐምሌ 5 - 2017 | ሙሃረም 15  - 1447
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
8
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሃይደር) እየቀረበ የነበረውን "ሶስቱ መሠረታዊ የእስልምና መርሆች" የተሰኘ ኪታብ በማገባደድ፤ አሁን ደግሞ ስለቀዷ ወል ቀደር ትምህርት የምናገኝበትን አዲስ ኪታብ የክፍል አንድ ትምህርት ምሽት ከ01:00 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#ቀዷ_ወል_ቀደር
#ክፍል_1
#ኡስታዝ_ሳዲቅ_ሙሐመድ

ዕለተ ቅዳሜ ሐምሌ 5 -2017 | ሙሃረም 15 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
😍5
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው። ዛሬም የነብዩላህ ዩሱፍ (ዐ.ሰ) ታሪክ ቀጣይ ክፍል ምሽት ከ12:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል!

#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_24
#ነብዩላህ_ዩሱፍ (ዐ.ሰ)
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

ዕለተ ቅዳሜ ሐምሌ 5 -2017 | ሙሃረም 15 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
3
#ማስታወቅያ

ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ  ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከስቱድዮ እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች


🏡 በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ
የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ10 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት

🏫 ከስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ

    💎 ባለ 1 መኝታ በ 504,767 ብር
    💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር
    💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር
    💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር  ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

🛍️🛒 ሱቆች ከ 50 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ



- ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር  የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው

ይደውሉልን
የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ!

☎️0974747450
9
የሕይወት መስታወት የሆነው '' የኔ መንገድ"  የሁላችሁም መንገድ ነውና፤ ዳግም በእናንተ ልብ ውስጥ አዳዲስ የፅናት ታሪኮችን ሊፈነጥቅ፣ የተለያዩ ሕይወትን ቀለሞችን ይዞ፣ ከብርሃናማ መልኩ ጋር ዳግም በመስኮታችሁ በኩል ይዘልቃል።

እነሆ በናፍቆት ያከራረመንን እረፍት ተሰናብተን በአዲስ ምዕራፍ፤ በአዲስ መልክና አረማመድ ዛሬ መንገዳችንን ከአንዲት ጀግና እህት ጋር እንመላለሳለን። ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#የኔ_መንገድ
#Yene_Menged
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam

ዕለተ ቅዳሜ ሐምሌ 5 -2017 | ሙሃረም 15 -1447

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
8👍8
#እናገባለን_ግን...?
#ንሯል!
#አዲስ_ሲትኮም
#ክፍል_6
#New_Sitcom

ዛሬ ምሽት ከ04:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

ዕለተ ቅዳሜ ሐምሌ 5 -2017 | ሙሃረም 15 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ታጋሾችን አበስራቸው!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/mK3OVjHKa8g 🔗

#ሚንበሩል_ዒልም #ሦስቱ_የእስልምና_መርሆች

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቅያ

የኡስዋ ኪድስ ተርቢያ ሴንተር የክረምት መርሀግብር ዛሬ (ሐምሌ 3/2017) ጀምሯል!
ልጆቻችንም በግቢው ተገኝተው ናፍቆታቸውን ተወጥተው፣ የትውውቅ ጊዜ አሳልፈው ተመልሰዋል። ያለፈው አመት የኡስዋ ቆይታቸው አይረሴ ነበርና ቀኑን በጉጉት ሲጠብቁ፣ ዛሬ አይጀመርም? እሺ ነገስ እያሉ ሲጠይቁ ከቀናት በፊት ትምህርት ሰልችቷቸው የሚዘጋበትን ቀን የናፈቁ አይመስሉም። ☺️

በኡስዋ ኪድስ ተርቢያ ሴንተር ....

🏷 የሸመደዷቸውን ሀዲሶች- እድሉን ባገኙ ቁጥር ሲያስተላልፉ
🏷 የተማሯቸውን አዳቦች የህይወታቸው አካል ለማድረግ ሲጥሩ
🏷 የሰሟቸውን ሲራዎች አመቱን ሙሉ ማብራርያ ሲጠይቁ/ ሲያብሰለስሉ
🏷 ነሺዳዎቹንም ቤተሰብ ሲያዳብሩባቸው
🏷ስለሰበሰቡት የማይረሳ ጊዜ ለምን በበጋም አይኖርም እያሉ ሲጨቃጨቁ

... ሰንብተው አላህ ፈቅዶ ለዛሬዋ ቀን በቁና የዑስዋ የሁለት ወር ጉዞ ተጀመረ ...

ምናልባት ያልሰማ ካለ ... ውስን ቦታዎች ቀርተዋል!!!

አድራሻ: ከወይራ ሰፈር ታክሲ ተራ 200ሜ ገባ ብሎ

"የነገን ትውልድ ዛሬ መገንባት"

ይደውሉልን
0906182071
0906178071
20
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መወዳ_መዝናኛ በዚህ ሳምንት...
ዛሬ ከቀኑ 08:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#መወዳ #መዝናኛ #meweda_entertainment

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ነገር ትዳርን ያጨልማል!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/Ry392GY5w6U 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #ትዳር #ጋብቻ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👏9👍2
ዓብደላ ኢብኑ ኡሚ መክቱም የቁርኣን ማኅበር የቁርኣን ጥናት ሲከታተሉ የቆዩ ዓይነ ሥውራን ታዳጊዎችን አስመረቀ

ለዝርዝሩ👉https://www.tgoop.com/minberkheber/1418
22👍3
2025/07/13 21:10:20
Back to Top
HTML Embed Code: