Telegram Web
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሠላሌ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዓመት የኮምፒውተር ሣይንስ ተማሪ የሆነችው አሲያ ኸሊፋ የ2025 ሑዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ዓለም አቀፍ አምባሣደር ሆና መመረጧን  በያዝነው ሳምንት ሰምተናል።

በመወዳ መዝናኛ የእንግዳ ሰዓት ንዑስ መሠናዶ ላይ ጋብዘን ሰርፕራይዝ አድርገናታል። ሙሉ ፕሮግራሙን እሁድ ከሰዓት በመወዳ መዝናኛችን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።

ዘወትር እሁድ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ!
#መወዳ_መዝናኛ
#Meweda
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🥰9👍3
በዛሬው "መዓል ቁርአን" ፕሮግራማችን እንግዳ አብዱል መጂድ ሱለይማን አብዱል መጂድ ይባላል። በባኮ ከተማ ተወልዶ ያደገ ሲሆን ቁርኣን ሃፊዝ እና መምህር ነው። ድንቅ የሆነውን ቁርአን የመሃፈዝ ጉዞውን በምልሰት እያስቃኘን የተለያዩ ገጠመኞቹን እያነሳሳን ቆይታ የምናደርግ ይሆናል። ምሽት 02:00 ሰዓት የሚተላለፈውን ፕሮግራማችንን እንድትከታተሉ ከወዲሁ እንጋብዛለን።

#የመጀመሪያው_ፈተናችን_ሶብር
#ከቁርኣን_ጋር

ዕለተ ዓርብ ጥር 9 - 2017 | ረጀብ 17 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍21🥰7
የሳምንታዊው ዒዳችን ጁምዓ ኹጥባና መልዕክቶች በአግባቡ መደመጥና ወደ ህይወት መቀየር ያለባቸው መሆኑ ይታወቃል። በኹጥባ መሐል የሚከወኑ የትኞቹም ተግባራት በሃዲስ የመወገዛቸው አንዱ ምስጢርም፤ መልዕክቱን ያላንዳች መረበሽ ትኩረት ሰጥቶ በጥሞና ከመከታተል ጋር እንደሚገናኝም ዑለሞች ያስረዳሉ።

ዛሬ ቤተል በሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ ተገኝተን ያሰናዳነውንና በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ "ረጀብን ለረመዳን ስንቅ" በሚል ርዕስ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ የኹጥባ መልዕክት ከቀኑ 11:30 የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ረጀብን_ለረመዳን_ስንቅ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

ዕለተ ዓርብ ጥር 9 - 2017 | ረጀብ 17 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍13
ባሳለፍነው ቅዳሜ ጥር 3/2017 በካፒታል ሆቴል አንድ "የምርምር አውደ ጥናት" ተካሂዶ ነበር። ጥናቱን እንዲካሄድ ያደረገው ኢማን ኢስላማዊ ማኅበር በጂስራ /jisra/ ፕሮጀክት ሲሆን ጥናቱን በኃላፊነት ያከናወነው IRCC ነበር። የጥናቱ ትኩረቱ secularism and freedom of Religion in educational system of in Ethiopia የሚል ነበር። ክፍል-2 ዛሬ ምሽት ከ3:00 ጀምሮ የሚቀርብ ይሆናል።

#ሴኩላሪዝም
#የእምነት_ነጻነት_በትምህርት_ቤቶች
#ክፍል_2
#ልዩ_ዝግጅት

ዕለተ ዓርብ ጥር 9 - 2017 | ረጀብ 17 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍15
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባሳለፍነው ቅዳሜ ጥር 3/2017 በካፒታል ሆቴል አንድ "የምርምር አውደ ጥናት" ተካሂዶ ነበር። ጥናቱን እንዲካሄድ ያደረገው ኢማን ኢስላማዊ ማኅበር በጂስራ /jisra/ ፕሮጀክት ሲሆን ጥናቱን በኃላፊነት ያከናወነው IRCC ነበር። የጥናቱ ትኩረቱ secularism and freedom of Religion in educational system of in Ethiopia የሚል ነበር። ክፍል-2 ዛሬ ምሽት ከ3:00 ጀምሮ የሚቀርብ ይሆናል።

#ሴኩላሪዝም
#የእምነት_ነጻነት_በትምህርት_ቤቶች
#ክፍል_2
#ልዩ_ዝግጅት

ዕለተ ዓርብ ጥር 9 - 2017 | ረጀብ 17 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍161
እንደስያሚያችን ውብ ሁነን እንደተወለደችዋ ጨረቃ አብሪና አንጻባራቂነታችን ለሁሉም ይደርሰው ዘንድ ዳግም በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ብለናል።

እንደወትሮው  አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞቻችንን በተለመደው ሰዓታችን ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ 03፡00 በተወዳጁ የቴሌቪዥን ጣቢያ (ሚንበር ቲቪ) ይከታተሉ።

"ሂላል ለልጆች"

ዕለተ ዓርብ ጥር 9 - 2017 | ረጀብ 17 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍4👏31👌1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Simboo
Akkuma torban darbee sagantaalee bohaartii fi bashannansiisoo guyyaa keessaniif ta'an Sagantaa torbee 3ffaa keenya isiniif qabannee dhufnee jirra.

Boru sa'aa 08:00 irraa eegaluun toora Minber Tv fi YouTube Milan Media irratti nu eeggadhaa!

#siimboo
#bohaartii_sanbataa
#milanmedia
#minbertv

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🥰5👍2
የአስሓማ ኢብኑ አብጀር ሌላኛው ስማቸው ማን ይባላል?
A/ አብረሃ
B/ አል ሙቀውቂስ
C/ ሳይዛና
D/ አን-ነጃሺ

የረቡዕ ጥያቄ መልስ ፡-
ሙሉ ጨረቃ ልዩ ትኩረት የተደረገበት ምስል በዋነኝነት ምንን ያመለክታል?
መልስ፦ አያም አል-ቢድ ( በሂጅራ አቆጣጠር 13ኛ፣ 14ኛውና 15ኛው ቀናት)

በዙርያችን ያሉ ሰዎች እየተዝናኑ እንዲማሩበት ሼር ማድረግ እንዳይረሳ።
@minbertv
👍132
SIMBOO
Akkuma torban darbee sagantaalee bohaartii fi bashannansiisoo guyyaa keessaniif ta'an Sagantaa torbee 3ffaa keenya isiniif qabannee dhufnee jirra.

Har'a sa'aa 08:00 irraa eegaluun toora Minber Tv fi YouTube Milan Media irratti nu eeggadhaa!

#siimboo
#bohaartii_sanbataa
#milanmedia
#minbertv

Guyyaa Dilbataa Amajjii 10-2017 | Rajab 18-1446

★ ★ ★
MINBAR TV | Ethiosat | 11545 | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍111
የቁርኣን ተፍሲር በሐረሪ ቋንቋ - በሸይኽ የሕያ እስማዒል (ረሒመሁላህ)
ሱረቱል ሷድ 49-76

ዛሬ ምሽት 12:30 በሚንበር ቲቪ!

#ቁርኣን #ተፍሲር #ሐረሪ
#ሸይኽ_የሕያ_እስማዒል_ረሒመሁላህ 

ዕለተ ቅዳሜ ጥር 10 - 2017 | ረጀብ 18 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
9👍3👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“እኔን ከመከተል ውጪ ሌላ አማራጭ የላቸውም!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/zhsoI9GmWA0 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
#ክፍል_201 #ነብዩ_ሙሐመድﷺ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🥰8👍5😍3
የጋዛ ተኩስ አቁም የመጨረሻ ሰዓታት

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
🙏142👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነገ ዕለተ እሁድ የሚተላለፈው ነፃ ወግ ፕሮግራም ዶክተር ሸምሴ ስለ ፖርኖግራፊ የዚህ ዘመን አደጋ በግልጽ ይነግረናል።
ወጣቶች በዚህ ዘመን ወለድ ቀውስ እየተጠቁ መሆኑን በተለይም ዘመናዊ ስልኮች በሚለቁት ስሜት ቀስቃሽ ምስሎች በርካታ ወጣቶች በስሜት እየተነዱ መሆኑን ይነግረናል።

ምሽት 3:00 ወላጆች ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ እንጋብዛለን።

ነፃ ወግ | ሚንበር ቲቪ ከዴልታ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ጋር በመተባበር

#ነፃ_ወግ #Netsa_Weg #ፖርኖግራፊ #Pornography

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍13💔3
የሙስሊም ተማሪዎችን የሒጃብ ክልከላ የተቃውሞ ሠልፍ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች እንዲቀላቀሉት ምክር ቤቱ ጥሪ አቀረበ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
👍291
ሙስሊም መሆኑን ያወቅኩት ዘግይቼ ነበር። ስንተዋወቅ የክርስትና እምነት ተከታይ ነበር የመሰለኝ። ሆኖም ፍቅር ውስጥ ነበርንና በየሃይማኖታችን ልንኖር ተስማምተን ትዳራችንን ቀጠልን። ኋላ ላይ ግን ለእስልምና ተረታሁ! በተረታሁበት ማግስት ግን እስልምናን ሳገኝ ባሌን አጣሁት ትላለች ። የትላንቷ ባንቺ አምላክ ቻላቸው የዛሬዋ መንገደኛዬ ሀናን ቻላቸው ዛሬ የምንመላለሰው በእሷ የሕይወት መንገድ ላይ ነው! ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#የኒካችን_ቀን_ቀረ!
#አራስ_ልጄን_ልጥለው_ወስኜ_ነበር!
#የኔ_መንገድ

ዕለተ ቅዳሜ ጥር 10 - 2017 | ረጀብ 18 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍265🥰4👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሴኩላሪዝምና የእምነት ነጻነት በት/ቤቶች

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/WUrhR8-rcUA 🔗

#ልዩ_ዝግጅት #ሴኩላሪዝምና_የእምነት_ነጻነት_በት/ቤቶች
#ሙስሊም_ተማሪዎች #ትምህርት_እና_ሀይማኖት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀሜትን ቁጭ ብሎ ማዳመጥ …

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/I4Hi61vvu3I 🔗

#በይቱል_ሓቢብ
#የተፈቀዱ_ሐሜቶች_አሉን?

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍301🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከዑመር ኢብኑል ኸጣብ ለአባይ የተጻፈው ደብዳቤ …

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/bJUIOLL79w4 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #ሐያቱ-ሶሓባ
#ክፍል_201 #አባይ #ደብዳቤ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍192👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መወዳ መዝናኛችን በዚህ ሳምንት ...

ዘወትር እሁድ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ!

#መወዳ_መዝናኛ
#Meweda
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
4👍4👌1
ዛሬ ምሽት የሚተላለፈው ነፃ ወግ ፕሮግራም ዶክተር ሸምሴ ስለ ፖርኖግራፊ የዚህ ዘመን አደጋ በግልጽ ይነግረናል።

ወጣቶች በዚህ ዘመን ወለድ ቀውስ እየተጠቁ መሆኑን በተለይም ዘመናዊ ስልኮች በሚለቁት ስሜት ቀስቃሽ ምስሎች በርካታ ወጣቶች በስሜት እየተነዱ መሆኑን ይነግረናል።

ምሽት 03:00 ወላጆች ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ እንጋብዛለን።

ነፃ ወግ | ሚንበር ቲቪ ከዴልታ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ጋር በመተባበር

#ነፃ_ወግ #Netsa_Weg #ፖርኖግራፊ #Pornography

ዕለተ እሁድ ጥር 11-2017 | ረጀብ 19-1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👌7👍6
2025/07/14 04:10:12
Back to Top
HTML Embed Code: