Telegram Web
እንደስያሚያችን ውብ ሁነን እንደተወለደችዋ ጨረቃ አብሪና አንጻባራቂነታችን ለሁሉም ይደርሰው ዘንድ ዳግም በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ብለናል።

እንደወትሮው  አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞቻችንን በተለመደው ሰዓታችን ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ 03፡00 በተወዳጁ የቴሌቪዥን ጣቢያ (ሚንበር ቲቪ) ይከታተሉ።

"ሂላል ለልጆች"

ዕለተ ዓርብ ጥር 23  - 2017 | ሻዕባን 1 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍71
የረቡዕ ጥያቄ መልስ፡-
በምስሉ ላይ የሚታየው መስጂድ ምን በመባል ይታወቃል? ከወርሃ ሻዕባንስ ምን የሚያገናኘው ታሪክ አለ?

መስጂድ ቂብለተይን በቅድስቲቷ የመዲና ከተማ ላይ ከተገነቡት ቀደምት መስጂዶች አንዱ ሲሆን በ2ኛው ዓ.ሂ ሻዕባን 15 ላይ በተፈጠረው ክስተት በልዩነት ይታወቃል።
ይህም የሶላት አቅጣጫ (ቂብላ) ከበይተል መቅዲስ ወደ ካዕባ በነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) በወረደው ዋሕይ አማካኝነት ሲቀየር የዙህር ሶላት ሲሰግዱ የነበሩ ሶሓቦች ነብያችንን ተከትለው ሶላታቸው ሳያቋርጡ ወደ ካዕባ የዞሩበትና እስከ ቅርብ ግዜ (1987 እ.አ.አ) ወደ ሁሉቱም አቅጣጫዎች የሚያመላክቱ ሚሕራቦች የነበሩት ነው።

በዙርያችን ያሉ ሰዎች እየተዝናኑ እንዲማሩበት ሼር ማድረግ እንዳይረሳ።
@minbertv
👍33
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወቅቱ ተቃርቦ እስኪገለጥ ስለ ኮድ 9/16 ጥቂት ፍንጭ ብንሰጣችሁስ?!

ኮድ 9/16 የፊደላትና የቁጥሮች ጥምረት የፈጠረው ቃል ብቻ ሳይሆን፤ የተወዳጁ ምርኩዝ መድረካችን አዲስ ምዕራፍ ማብሠሪያ ነው።

ኮድ 9/16 የረመዳን ቀለማት 6 – የምርኩዝ 29 አዲስ ቅርፅና መልክ!

አሁን 9ን ወደ ሰሜን 16ን ደግሞ ወደ ምስራቅ ይፈልጓቸው!!!

በኮድ 9/16 ከረመዳን ቀለማት 6 ጋር 29ኛውን ዙር የምርኩዝ መድረክ ይዘን ወደ ሰሜንና ምስራቅ እንዘረጋለን።

#ምርኩዝ_29
#የረመዳን_ቀለማት_6
በቅርብ ቀን ...
#ህልም_ትጋት_ስኬት

ምርኩዝ!
👍468
#ሻዕባን_2 💙

«ከረመዳን አስቀድሞ ነፍሱን ያስተካከለ ሰው
ሁሉም ነገርም አማረለት።» 〖ዐምር ኢብኑል ቀይስ ረ.ዐ〗

ዕለተ ቅዳሜ ጥር 24 - 2017 | ሻዕባን 2 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍29🥰51
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“አላህን የሚያየው ያክል የሚገዛ ሰው …”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/a_CGnCm8cow 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
#ክፍል203 #ኢህሳን #ዒባዳ
#አላህን_መገዛት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍213
SIMBOO

Sagantaan keenya Simboo torban kanaa har'a waaree booda sa'aa 08:00 irraa eegaluun toora Tiivii Minbar fi YouTube Miilaaniin nuu eegaa!

#siimboo
#milanmedia
#minbertv

Guyyaa Sanbataa (Sabtii) | Amajjii 25/2017 | Sha'abaan 2 - 1446

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መወዳ መዝናኛችን በዚህ ሳምንት ...

ዘወትር እሁድ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ!

#መወዳ_መዝናኛ
#Meweda
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍4🥰1
በአፋር ስምንት ንጹሐን በጅቡቲ መንግሥት ተሰንዝሯል በተባለ የድሮን ጥቃት መገደላቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት ተናገሩ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
😢7👍3
#ማስታወቅያ

በሃገራችን ፈር ቀዳጅ በሆንበትና 3 ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የኡምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ በሁለት የጉዞ አማራጮች ያቀረብነው የረመዳን አሽሩል አዋኺር ልዩ ፓኬጃችን፤ በተወዳጁ መልእክተኛ (ሰዐወ) አንደበት "ከኔ ጋር ሐጅ እንዳደረገ ነው" በተባለላቸው ውድ ጊዜያት የሚከወን ሲሆን፤ አራቱ ተወዳጅ ኡስታዞች ማለትም፤ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ አቡ ሃይደር፣ ኡስታዝ አብድልመናን አቡ ያሲርና ዶክተር ሰምሃር ተክሌ ተጣምረውበታል።
እንደፍላጎትዎ በረመዳን 16 ተጉዘው በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ለማሳለፍ በረመዳን 29 እንዲመለሱ፤ አሊያም በረመዳን 19 ተጉዘውና በዓሉን እዛው አሳልፈው በሸዋል 5 መመለስ እንዲችሉ አመቻችተን፤ ከመካ በተጨማሪ በመዲናም ቆይታ የማድረግ ዕድልን አካተን በምዝገባ ላይ እንገኛለን።
የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የካቲት 3 ይጠናቀቃልና፤ በቀሩን ውስን ቦታዎች ከወዲሁ ፈጥነው በመመዝገብ ራስዎን ለጉዞ ያዘጋጁ!!!

ለተሟላ መረጃ በ0942888886/0994444444 ወይም 0994454545 ይደውሉልን!

ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች!
👍152
ዛሬ በየኔ መንገድ ፕሮግራማችን፤ በቀደሙት ሁለት ሳምንታት ከኛ ጋር በነበራት ልዩ ቆይታ በፅናቷ ያስገረመችንንና፤ ወደ ራሳችን መለስ ብለን እንድንመለከት ያስገደደችንን እህት ሃናን ቻላቸው አሁናዊ የጤና ሁኔታ ከአንደበቷ በስልክ የምናደምጥ ሲሆን፤ ባደገበት አካባቢ በነበረ የከረመ አመለካከት የተነሳ ሙስሊሞችን እየፈራ አድጎ ዛሬ ላይ የአካባቢው የመጀመሪያው ኢማም ለመሆን በበቃው አዲሱ መንገደኛዬ የህይወት መንገድ ደግሞ እየተመላለስን የምንቆይ ይሆናል።

#የኔ_መንገድ
#የሃናን_አፊያ
#የመጀመሪያው_ኢማም_ታሪክ

ሁሉንም ምሽት ከ03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

ዕለተ ቅዳሜ ጥር 24 - 2017 | ሻዕባን 2 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍3618
በመጅሊስ አመራር ምርጫ ሕዝበ ሙስሊሙ በንቃት እንዲሳተፍ ጠቅላይ ምክር ቤቱ ጥሪ አቀረበ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
👏20👍31👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለውጥ ተአምር አይደለም!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/rtqsikXCt1A 🔗

#ሻዕባን #ረመዳን #ለውጥ_በረመዳን
#የወርሃ_ሻዕባን_ልዩ_ክስተቶች 💙

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍16😍1
በኢስላማዊ ስነ ምግባር የታነፁ፤ በአወንታዊ አመለካከት የጎለበቱ፤ ለራሳቸው፣ ለቤተሰባቸው፣ለሃገራቸው ብሎም ለዓለም መልካም ሚናቸውን የሚወጡ ብሩህ ልጆችን ለማፍራት ጉዞ ከጀመርን እነሆ 4 ዓመታት ተቆጠሩ።

🎉🎉🎉

ዛሬም የተለምነውን ለማሳካት በአዳዲስ ፕሮግራሞችና አቀራረብ ዘወትር እሁድ መደበኛ ፕሮግራማችንን ወደናንተ ውድ ተመልካቾቻችን ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።

ዕለተ እሁድ ጠዋት ከ03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ በሚቀርበው አዲስ ውድድር ላይ በመሳተፍ በየሳምንቱ ይሸለሙ!

#ብሩህ_ልጆች

ዕለተ ቅዳሜ ጥር 24 - 2017 | ሻዕባን 2 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍201👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መወዳ መዝናኛችን በዚህ ሳምንት ...

ዘወትር እሁድ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ!

#መወዳ_መዝናኛ
#Meweda
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍9
#የወርሃ_ሻዕባን_ክስተቶች 💙

ሻዕባን 3፣ 646 እንደ ሒጅራ ወይም ኖቬምበር 21፣ 1248 እ.አ.አ. የኢሽቢሊያ ትልቁ የአንደሉስ (ስፔን) ከተማ በስፔኑ የካስቲላ ስርወ መንግስቱ በፈርናንዶ ሦስተኛው እጅ ሥር ወድቃለች። የዚች ከተማ መወረር ሌሎች በሙስሊሞች ቁጥጥር ስር የነበሩ የአንደሉስ ከተሞች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ተከትሎ የተከሰተ ነው። ኮርዶቫ (ቁርጡባ)፣ ቫሌንሺያ (በለንሲያ)፣ ጂያን ወ.ዘ.ተ. የመሰሉ ከተሞችን ማለታችን ነው። ስለዚህም የእስልምና ሚና በደቡባዊው የአንደሉስ (የአሁኗ ስፔን) መንግስት ግራናዳ ውስጥ ተወስኖ ቀርቷል።

ዕለተ እሁድ ጥር 25 - 2017 | ሻዕባን 3 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍9🙏1
ሚንበር ቲቪ ከሥፍራው፦ ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቁርኣን እና አዛን ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሔዳል። ዛሬ እሑድ ጥር 25/2017 በሚካሔደው ውድድር 60 ሀገራት እንደሚሳተፉ አዘጋጆቹ ቀደም ብለው ገልፀዋል። ውድድሩ ከቆይታ በኋላ ይጀመራል ተብሎ እየተጠበቀ ይገኛል።

(በሥፍራው የሚገኙ የሚንበር ቲቪ ሪፖርተሮች የውድድሩን ሒደት ለእናንተ ለተከታታዮቻችን እንደሚያቀርቡ ለመግለጽ እንወዳለን)
👍21🙏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለመጪው ረመዷን ስራዎቻችን ተቀባይነት እንዲኖራቸው ምን እናድርግ?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/6nU1ve7duK8 🔗

#ሻዕባን #ረመዳን #ለረመዳን_እንዴት_ተዘጋጅተናል?
#የወርሃ_ሻዕባን_ልዩ_ክስተቶች 💙

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍14
2025/07/13 21:22:20
Back to Top
HTML Embed Code: