#ማስታወቅያ
በሃገራችን ፈር ቀዳጅ በሆንበትና 3 ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የኡምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ በሁለት የጉዞ አማራጮች ያቀረብነው የረመዳን አሽሩል አዋኺር ልዩ ፓኬጃችን፤ በተወዳጁ መልእክተኛ (ሰዐወ) አንደበት "ከኔ ጋር ሐጅ እንዳደረገ ነው" በተባለላቸው ውድ ጊዜያት የሚከወን ሲሆን፤ አራቱ ተወዳጅ ኡስታዞች ማለትም፤ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ አቡ ሃይደር፣ ኡስታዝ አብድልመናን አቡ ያሲርና ዶክተር ሰምሃር ተክሌ ተጣምረውበታል።
እንደፍላጎትዎ በረመዳን 16 ተጉዘው በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ለማሳለፍ በረመዳን 29 እንዲመለሱ፤ አሊያም በረመዳን 19 ተጉዘውና በዓሉን እዛው አሳልፈው በሸዋል 5 መመለስ እንዲችሉ አመቻችተን፤ ከመካ በተጨማሪ በመዲናም ቆይታ የማድረግ ዕድልን አካተን በምዝገባ ላይ እንገኛለን።
የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የካቲት 3 ይጠናቀቃልና፤ በቀሩን ውስን ቦታዎች ከወዲሁ ፈጥነው በመመዝገብ ራስዎን ለጉዞ ያዘጋጁ!!!
ለተሟላ መረጃ በ0942888886/0994444444 ወይም 0994454545 ይደውሉልን!
ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች!

በሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቁርኣን እና አዛን ውድድር ጅብሪል አደም ኢትዮጵያን በመወከል አሁን በአዛን ውድድር ተሳትፏል።
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

በዛሬው የ"ነፃ ወግ" ፖድ ካስት ፕሮግራማችን የዳዕዋ አጠራር ስልታችንን በተመለከተ ቆይታ ይኖረናል ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ዳዕዋዎቻችነን_እናክፍተቱ
#ነፃ_ወግ
ዴልታ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር
ዕለተ እሁድ ጥር 25 - 2017 | ሻዕባን 3 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ዳዕዋዎቻችነን_እናክፍተቱ
#ነፃ_ወግ
ዴልታ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር
ዕለተ እሁድ ጥር 25 - 2017 | ሻዕባን 3 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቁርኣን እና አዛን ውድድር በሴቶች የቁርኣን ውድድር እንደቀጠለ ይገኛል።
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ኢትዮጵያዊያኑ ጅብሪል አደም እና ቀመሪያ ወሊድ በቁርኣን ሒፍዝ እና በአዛን ውድድር ሦስተኛ ደረጃ በማግኘት አሸናፊ ሆኑ
በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሔደው ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቁርኣን እና አዛን ውድድር፤ ኢትዮጵያዊያኑ ጅብሪል አደም በአዛን እንዲሁም ቀመሪያ ወሊድ ደግሞ በቁርኣን ሒፍዝ ውድድር ሦስተኛ ደረጃ በማግኘት በውድድሩ ከአሸናፊዎች መካከል ሆነዋል።
ከማለዳ ጀምሮ በተካሔደው ውድድር በወንዶች ቁርኣን ሒፍዝ ውድድር አንደኛ ደረጃ ያገኘው የየመኑ ሙሐመድ አህዋጂ ነው። የኳታሩ ዩሱፍ ሁለተኛ እና አሕመድ በሺር ከአሜሪካ ሦስተኛ ሆነው ውድድሩን አጠናቀዋል።
በሴቶች ቁርኣን ሒፍዝ አንደኛ የወጣችው የየመኗ ተወዳዳሪ ሩቂያ ሳሊህ ቃሲም ሆናለች። ነሲም ጂናውጂ ከአልጄሪያ ሁለተኛ እና ኢትዮጵያዊቷ ቀመሪያ ወሊድ ሦስተኛ ደረጃ አግኝተዋል።
በሌላኛው ውድድር በአዛን አንደኛ የወጣው ሙሐመድ አቡበከር ከኢንዶኔዥያ ነው። ዑመር ደራን ከቱርክ ሁለተኛ እና ጂብሪል አደም ከኢትዮጵያ ሦስተኛ በመሆን የውድድሩ አሸናፊ ሆነዋል።
በቲላዋ ዘርፍ አንደኛ ዓብዱረዛቅ አል ሻዊ ከግብፅ፣ ሁለተተኛ ከራር ለይሰ ከኢራቅ እንዲሁም ሦስተኛ አሕመድ ገምዳን ከየመን ሆነዋል። (ሚንበር ቲቪ)

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ረመዷንን በምን አይነት መንፈስ ነው የምንቀበለው?
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/z3KDL0nVNgg 🔗
#ሻዕባን #ረመዳን #ረመዳንን_ለመቀበል_እንዘጋጅ!
#የወርሃ_ሻዕባን_ልዩ_ክስተቶች 💙
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/z3KDL0nVNgg 🔗
#ሻዕባን #ረመዳን #ረመዳንን_ለመቀበል_እንዘጋጅ!
#የወርሃ_ሻዕባን_ልዩ_ክስተቶች 💙
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የሶሪያው ፕሬዝዳንት አሕመድ አሸረዕ ወደ ሪያድ አቅንተው ከልዑል አልጋ ወራሽ ሙሐመድ ቢን ሰልማን ጋር ተወያዩ
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber
#የወርሃ_ሻዕባን_ልዩ_ክስተቶች 💙
ሻዕባን 4፣ 1367 ወይም ጁን 11፣ 1948 በዓረብ ሠራዊት እና በአይሁድ ቡድኖች መሀል በፊሊስጢን የመጀመሪያው የቶክስ አቁም ስምምነት ተካሄደ። የመንግስታቱ ድርጅት አደራዳሪ የነበረው ፎልክ በርናዶት የሚባል ሰው ነበር። ወደ ፊሊስጢን የሚሰደዱት አይሁዶች መጠን መገደብ እንዳለበትና አል-ቁድስ በፊሊስጢኖች ሙሉ ትድድር ውስጥ መቆየት እንዳለበት የሚገልጽ አቋም በመያዙ አይሁዶቹ ገደሉት!!
ዕለተ ሰኞ ጥር 26 - 2017 | ሻዕባን 4 - 1446