Telegram Web
ልዩ ኸበር - ‘ልዕልቱ’ን ወደ ምድር ሕይወት በመጋበዝ እርሱ የተሸኘው ፍልስጤማዊ ጋዜጠኛ

ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tgoop.com/minberkheber/1007
😢25👍4💔4
በዛሬው የሚንበሩል ዒልም ፕሮግራማችን ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ የተወዳጁን መልዕክተኛ (ﷺ) ዜና መዋዕል (ሲራ) በወጉ ሰንደው እንደያዙ ከሚነገርላቸው ድርሳናት መካከል አንዱ የሆነውንና፤ ከሁሉም ሙስሊም ቤት የመፅሐፍት መደርደሪያ ላይ ጨርሶ መጥፋት እንደሌለበት የሚነገርለትን "ረሒቀል መኽቱም" ውብ መፅሐፍ ዋቢ አድርጎ የተወዳጁን ነቢይ (ﷺ) ሁለንተናዊ የሕይወት እንቅስቃሴ በግሩም ሁኔታ እያስቃኘን ይቆያል፡፡ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ሚንበሩል_ዒልም
#ሲራ
#ረሒቀል_መኽቱም
#ክፍል_17
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

አዲሱን የሚንበር ቲቪ ይፋዊ የፌስቡክ ፔጅ ይቀላቀሉ!
👉 https://www.facebook.com/minbertv1

ዕለተ ሐሙስ ሚያዝያ 30 - 2017 | ዙል ቃዕዳህ 10 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
👍4
ዛሬ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን፤ ሸይኻችን በሰዓታቸው በቀደመው ሳምንት ከጀመሩት ሃሳብ ጋር ትይይዝ ያለውን የጫጉላ ዋዜማ የእናት ምክሮች እያወሱና፤ በማንኛውም መንገድ ጨርሶ ለጋብቻ "መመረጥ የሌለባቸውን" ሰባት ዓይነት ሴቶች እያስተዋወቁን በተለየ ድምቀት አብረውን ያመሻሉ! በቢስሚከ ነህያ ጉዞ ወደ አላህ ዝግጅታችን ደግሞ፤ ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን ሳምንት ጀምሮት የነበረውን የአላህን ትዕዛዝ በመፈጸምና ክልከላዎቹን በመራቅ የሚገኙ ሽልማቶች ዙሪያ ሃሳቡን እያጋራንና፤ እንደ ሙስሊም ከእያንዳንዱ እንቅስቃሴዎቻችን ጀርባ የአላህን ውዴታ የማግኘት ዕፁብ ኒያና ጥልቅ ፍላጎት መኖር እንዳለበት እያስታወሰን ይቆያል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!

ዕለተ ሐሙስ ሚያዝያ 30 -2017 | ዙል ቃዕዳህ 10 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

7👍4🥰3
ዒማም አጣዕ ኢብኑ ረባህ ከታላላቅ ሊቀ ሊቃውንት ታብዕዮች መካከል ሲሆኑ የኛው ሰው ሐበሻ ናቸው። ኢልምን ከታላቁ የሰሃባ ትውልድ አፍሰዋል። ከነአቡ ሁረይራ ዘንዳ...። በመካ ምድር ግዙፉን የኢልም በትር የጨበጡ በታላላቆቹ የተመሰከረላቸው ናቸው። እነሆ ኸበር ያወሳቸዋል ዛሬ ምሽቱን 01:45 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#እነሆ_ኸበር
#ከታብዕይ_የወከለን!

ዕለተ ሐሙስ ሚያዝያ 30 -2017 | ዙል ቃዕዳህ 10 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍163
ከጎናችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!

ይህ መረጃ ደርስዎት ይሆን?

#እባክዎ_ሼር_በማድረግ_መልካም_ትብብርዎን_ያሳዩ!

የፊታችን ቅዳሜ፣ ግንቦት 2 ቀን 2017 (Saturday, May 10, 2025) በ ኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 (10:00 AM Pacific time) በእሳት ቃጠሎ ለወደመው የኢባማ ማዕከል መልሶ ግንባታ ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራማችን የሚከናወን ይሆናል። 

እርስዎም የአቅምዎን በማበርከት እና መልእክቱ ለበርካቶች ይደርስ ዘንድ መልካም ትብብርዎን እንጠይቃለን።

በሰሜን አሜሪካ የቤይ ኤሪያ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ማህበር (Ethiopian Bay Area Muslims Association ) [EBAMA]

ከጎናችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን። 

ኢባማን ለመደገፍ ከታች ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ!
- PayPal: Ethiopian Bay Area Muslims Association, Inc
- Zelle: [email protected]
- Venmo: @ebama2024
- Commercial Bank of Ethiopia (CBE): 1000413172954
- GoFundMe: https://www.gofundme.com/f/rebuild-our-community-help-ebama-secure-community-center
👍7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቤትህ ነብዩን (ሰ.ዐ.ወ) ለመቀበል ብቁ ነው?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/XPfIaEjgwQU 🔗

#የጁሙዓ_ኹጥባ #خطبة_الجمعة
#የጁሙዓ_መልእክቶች #ኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍196
ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ ኢስላማዊ መርሆችን መሠረት በማድረግ በሚዛናዊ አስተምህሮና አመለካከት የተቃኙ መልከ ብዙ ዝግጅቶችን እያቀረበላችሁ ቆይቷል።
በመላው ዓለም ሰፊ ተደራሽነት ያለው ጣቢያችን ሚንበር፤ ከቴሌቪዥን ሥርጭት በተጨማሪ ዘመኑ በፈቀዳቸው የመገናኛ ብዙኃን አማራጮች ለበርካታ ሚሊዮኖች የሚደርስ ሲኾን፤ እንሆ የዩቱብ ገጻችን ቤተሰቦች 700 ሺህ መድረስ ችለዋል።

እንኳን ደስ አለን!! እንኳን ደስ አላችሁ!!! 🎉🥳
ይህ ስኬት የጣቢያችን የተለያዩ ተወዳጅና ወቅታዊ ይዘቶች የፈጠሩት ብቻ ሳይኾን፤ የእናንተ የተወዳጅ ተመልካቾቻችን ተሳትፎም ጭምር ያስገኘው ነውና፤ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን!!

#ጁሙዐ_ሙባረክ! 😇

ሚንበር ቲቪ
ሁለተናዊ ከፍታ!

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍253
የሕይወት መመሪያችን የሆነውን ቁርአንን ለመረዳትና ለመኖር ትርጉሙን (ተፍሲር) በዘርፉ ጥልቅ ንባብና ዕውቀት ካላቸው ዑለሞች መማር ያሻል።

ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም በዕውቀት የታነጸ ማኅበረሰብን ለመገንባት እንደሚረዳ የሚታመነውንና፤ መልከ ብዙ ትምህርቶች የሚሰጡበትን "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራም ከሥፍራው በጥራት በመቅረጽ በየዕለቱ እያቀረበ የቆየ ሲሆን፤ አሁን ደግሞ በሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ ከሚሰጡ ትምህርቶች መካከል አንዱ የሆነውንና በተወዳጁ ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ እየተሰጠ የሚገኘውን የቁርኣን ተፍሲር ትምህርት (ደርስ) ዘወትር ጁምዓ አመሻሽ ከ12:30 ጀምሮ ይቀርብላችኃል።

#ሚንበሩል_ዒልም
#የቁርኣን_ተፍሲር
#ክፍል_27
#ሸይኽ_ሐሚድ_ሙሳ

አዲሱን የሚንበር ቲቪ ይፋዊ የፌስቡክ ፔጅ ይቀላቀሉ!
👉 https://www.facebook.com/minbertv1

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 1 - 2017 | ዙል ቃዕዳ 11 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
2👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጊዜያችንን በማይሆን ነገር አናጥፋ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/ivcrKu8Fxyo 🔗

#የጁሙዓ_ኹጥባ #خطبة_الجمعة
#የጁሙዓ_መልእክቶች #ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
5👍5
በዛሬው የመኣል ቁርኣን እንግዳችን ካሳለፍነው ሳምንት የቀጠልነውን ከኡስታዝ በሽር አቢሹ ጋር ያደርግነውን ቆይታ በክፍል ሁለት መሰናዶ ዛሬም ቀጥለናል የቁርኣን ህይወት የአባቱ ሚና በጣም ትልቅ እንደነበር በሰፊው እንዳወጋንም ይታወሳል። ገና በለጋ ዕድሜው ቁርኣንን ለመቅራት ደረስነት የወጣው ኢትዮጵያን ወክሎ ሳዑዲ በተደረገ ዓለም አቀፍ የቁርኣን ውድድር ላይ ተሳታፊም ነበር። በክፍል ሁለት ልዩ የደረስነት ገጠመኞችን እያነሳሳን ቆይታ የምናደርግ ይሆናል ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ድንገተኛ_ጉዞ
#ከቁርኣን_ጋር

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 1 -2017 | ዙል ቃዕዳህ 11 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍9🥰1
ሚንበሩ ላይ ከፍ ብለው የሚሰየሙ ኢማሞች በሚያቀርቡት ጥልቅ መልዕክትና በሚያነሱት ለሕይወት የቀረበ አጀንዳ አማካኝነት፤ ራሳችንን ለማደስና ሣምንታዊ የሩሕ ሥንቅ ለመሸመት የሚያግዘን የጁሙዐ ኹጥባ፤ የሶላት ያህል ዋጋ ተሰጥቶት በተለየ ጥሞና የሚደመጥ የጁሙዐ መልክ ነው።

ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም በሙጀመዕ አት ተቅዋ የሚቀርበውን ኹጥባ በየሣምንቱ በመቅረፅ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ እንደሚያስተላልፍ ይታወቃል።
ዛሬ "በአላህ መንገድ ላይ መፅናት" የሚል ወቅታዊ አጀንዳ የተነሳበትን ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

#የጁሙዓ_ኹጥባ
#በአላህ_መንገድ_ላይ_መፅናት
#ሸይኽ_ሰዒድ_ዓሊ_ሐቢብ

አዲሱን የሚንበር ቲቪ ይፋዊ የፌስቡክ ፔጅ ይቀላቀሉ!
👉 https://www.facebook.com/minbertv1

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 1 - 2017 | ዙል ቃዕዳህ 11 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
👍65👌1
የቀደምት ነብያትን ደረጃና ታሪክ ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሠፊ ታሪክ ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ በእስልምና አስተምእሮት የቀደምት ነቢያትን ታሪክና ማንነትቸውን ባማረና በተዋበ መልኩ ያቀርቡልናል። ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል!

#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_8
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

አዲሱን የሚንበር ቲቪ ይፋዊ የፌስቡክ ፔጅ ይቀላቀሉ!
👉 https://www.facebook.com/minbertv1

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 1 -2017 | ዙል ቃዕዳህ 11 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍71
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ወደ ደረሳነት የገባሁበት አጋጣሚ…”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/jY0U1lA2C90 🔗

#ከቁርኣን_ጋር #ማዓል_ቁርአን #ደረስነት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍15
ከጎናችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!

ይህ መረጃ ደርስዎት ይሆን?

#እባክዎ_ሼር_በማድረግ_መልካም_ትብብርዎን_ያሳዩ!

የፊታችን ቅዳሜ፣ ግንቦት 2 ቀን 2017 (Saturday, May 10, 2025) በ ኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 (10:00 AM Pacific time) በእሳት ቃጠሎ ለወደመው የኢባማ ማዕከል መልሶ ግንባታ ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራማችን የሚከናወን ይሆናል። 

እርስዎም የአቅምዎን በማበርከት እና መልእክቱ ለበርካቶች ይደርስ ዘንድ መልካም ትብብርዎን እንጠይቃለን።

በሰሜን አሜሪካ የቤይ ኤሪያ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ማህበር (Ethiopian Bay Area Muslims Association ) [EBAMA]

ከጎናችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን። 

ኢባማን ለመደገፍ ከታች ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ!
- PayPal: Ethiopian Bay Area Muslims Association, Inc
- Zelle: [email protected]
- Venmo: @ebama2024
- Commercial Bank of Ethiopia (CBE): 1000413172954
- GoFundMe: https://www.gofundme.com/f/rebuild-our-community-help-ebama-secure-community-center
👍18
ብስክሌት ለሚያከራዩ ኦፕሬተሮች የሥራ ቅድመ ምዝገባ ፍቃድ ተሰጠ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber/1008
👍111
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ሰው መናቅ ውርደት ነው!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/mxJEFbC4ihM 🔗

#ሚንበሩል_ዒልም
#አርበዒን_ሐዲስ
#ሸይህ_ሰዒድ_ዓሊ_ሐቢብ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍6😍43👏1
የኢባማ (EBAMA) ማዕከል መልሶ ግንባታ ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ዛሬ ምሽት በሚንበር ቲቪ ሊካሔድ ነው

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber/1012
1🥰1😢1
2025/07/14 01:34:54
Back to Top
HTML Embed Code: