Telegram Web
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ሰው የምትሆነው ዲን ሲኖርህ ነው!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/6DA4f3dAxDw 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🔴 ስለመጅሊስ ምርጫ ሂደትና አፈጻጸም በግልፅነት እንጠይቅ! 🟢

ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ የ2017ን የመጅሊስ ምርጫ በተመለከተ ከውድ ተመልካቾቹ የሚደርሱትን ምርጫውን የተመለከቱ ጥያቄዎች፣ ብዥታና ስጋቶች በማሰባሰብ፤ ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው የምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ለመወያየት የሚያስችል"ሒዋር" የተሰኘ መድረክ አመቻችቷል።

በመሆኑም ሰሞነኛውን የመጅሊስ ምርጫ አስመልክቶ በሂደቱና በአፈፃፀሙ ግልፅነትና ተአማኒነት ላይ ያለዎትን ማንኛውንም ጥያቄ
▪️ በኮመንት መስጫው ወይም
▫️ በ+251948992121 በአጭር መልዕክት መቀበያ ቁጥራችን በጽሑፍ 💬  አሊያም
▪️ በድምፅ 🎙 ቀድተው በቴሌግራም @minbertv1 እንዲያኖሩልን በአክብሮት እየጋበዝን፤ ድምፅዎን በማሰማት ለምርጫው ግልፅነትና ፍትሃዊነት የበኩልዎን አስተዋፅዖ እንዲያበረክቱ እናስታውሳለን❗️

#ሒዋር
#የመጅሊስ_ምርጫ_2017
#ግልፅነት
#ተጠያቂነት
#ሚንበር ቲቪ!
#ሁለንተናዊ ከፍታ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነጋዴዎች ይህንን ተጠንቀቁ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/rXYGHaH_z80 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #አንዲት_አንቀጽ
#ንግድ #የንግድ_ፍቃድ #ህግ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኢራን ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ለማስቆም እና እስራኤልን በወንጀል ተጠያቂ ለማድረግ ርምጃዎችን እንዲወስድ እስላማዊ ትብብር ድርጅት ጥሪ አቀረበ

ለዝርዝሩ፡-
https://www.tgoop.com/minberkheber/1249
ሪሳላ ፖድካስት በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ተዘጋጅቶ ዘወትር ሰኞ ምሽት መልካም ስብዕና ያላቸውን እንግዶች በመጋበዝ የሕይወት ተሞክሮአቸውን ወደናንተ ተመልካቹ የሚደረስ መሰናዶ ነው

ባሳለፍነው ሳምንት እንግዳችን ከኢልሃም ሙራድ ጋር ካደረግነው ቆይታ በተለያዩ የዳዕዋ ስራዎቿ ትታወቃለች፤ ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ሲሆን አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን የተከታተላችው አባድር  ትምህርት ቤት ነው። የመጀመሪያ  ዲግሪዋን ሚድዋይ ፍሪ ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ወስዳለች ፤ የሁለተኛ ዲግሪ ዋን ደግሞ በቱርክ ሀገር በግሎባል ኸልዝ ተምራለች። ከእንግዳችን ጋር በክፍል ሁለት መሰናዶ ስለ አስተዳደጓ ፣ ትምህርት ቤት ቆይታዋ ፣ ዳዕዋ እንቅስቃሴዋ እንዲሁም የውጭ ሀገር ቆይታዋን አንስተን አስተማሪ እና አዝናኝ ቆይታ አርገናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala_Podcast
#ካልናፈቅኩት_የኔ_ቦታ_አይደለም
#ክፍል_2 #Part_2

ዕለተ ሰኞ ሰኔ 16 -2017 | ዙል-ሒጃ 27 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዛሬ ረፋድ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ ገለፀ

ለዝርዝሩ👉https://www.tgoop.com/minberkheber/1250
"ኑን የቁርኣን"መድረክ "12ኛ መድረኩን እሁድ ሰኔ 15/2017 የሲሣይ መንገድ" በሚል መሪ ርዕስ በሚሊኒየም አዳራሽ  ልዩ ፕሮግራም አካሄዶ ነበር። በመድረኩ ዓለም አቀፍ እውቅናን ያተረፉ ስብዕናዎችን ጨምሮ ሀገራችን ያፈራቻቸው  መሻይኽ፣ ዱዓት፣ ቁራእ፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተው ነበር። ሚንበር ቲቪ የመድረኩ የሚዲያ አጋር እንደመሆኑ የዕለቱን መሰናዶ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#የሲሣይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን!

ዕለተ ሰኞ ሰኔ 16 -2017 | ዙል-ሒጃ 27 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተፈታኝ ተማሪዎች በዚህ መልኩ ስሩ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/EuQRDLe80kE 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #የእንግዳ_ሰዓት
#12ተኛ_ክፍል #ማለፊያ_ፈተና #ብሄራዊ_ፈተና

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴 ስለመጅሊስ ምርጫ ሂደትና አፈጻጸም በግልፅነት እንጠይቅ! 🟢

ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ የ2017ን የመጅሊስ ምርጫ በተመለከተ ከውድ ተመልካቾቹ የሚደርሱትን ምርጫውን የተመለከቱ ጥያቄዎች፣ ብዥታና ስጋቶች በማሰባሰብ፤ ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው የምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ለመወያየት የሚያስችል"ሒዋር" የተሰኘ መድረክ አመቻችቷል።

በመሆኑም ሰሞነኛውን የመጅሊስ ምርጫ አስመልክቶ በሂደቱና በአፈፃፀሙ ግልፅነትና ተአማኒነት ላይ ያለዎትን ማንኛውንም ጥያቄ
▪️ በኮመንት መስጫው ወይም
▫️ በ+251948992121 በአጭር መልዕክት መቀበያ ቁጥራችን በጽሑፍ 💬 አሊያም
▪️ በድምፅ 🎙 ቀድተው በቴሌግራም @minbertv1 እንዲያኖሩልን በአክብሮት እየጋበዝን፤ ድምፅዎን በማሰማት ለምርጫው ግልፅነትና ፍትሃዊነት የበኩልዎን አስተዋፅዖ እንዲያበረክቱ እናስታውሳለን❗️

#ሒዋር
#የመጅሊስ_ምርጫ_2017
#ግልፅነት
#ተጠያቂነት
#ሚንበር ቲቪ!
#ሁለንተናዊ ከፍታ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
1446ኛው ዓ.ሂ እየተገባደደ ይገኛል። 🏃‍♂‍➡️

እነሆ አዲሱ የሂጅራ ዓመት ከአዳዲስ ዕድሎች ጋር ከደጃችን ላይ ደርሷል። 💫

ዘመኑም ስንቀበል በጥንቃቄ በማቀድ 📝፣ አላህ ሱ.ወ እንዲያሳካልን በዱዓ በመታገዝ 🤲፣ በምንችለው አቅም ሁሉ እስከመጨረሻው ጥረት በማድረግ 🛠፣ በአላህ ሱ.ወ ፈቃድ ውጤታማ መሆን እንችላለን። 🏆

1447ኛው አዲሱ የሂጅራ ዘመን ያሰባችሁት የሚሳካበት 🎯፣  ውጥናችሁ የሚሰምርበትና ፣ በኢማን ደምቃችሁ 😇 በአማን የምትከርሙበት 🥰 እንዲሆን ሚንበር ቲቪ ይመኛል። 🤗

እንኳን አደረሳችሁ! 🎊

ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሰላት ውስጥ የሚፈጠር የሀሳብ መሰረቅ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/AZne_IZ2_cQ 🔗

#እናገባለን_ግን? #አዲስ_ሲትኮም #ሰላት #ኹሹዕ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የትራምፕ “የ12 ቀን ጦርነት” መዳፈን እና የነዳጅ ዋጋ መረጋጋት

ዝርዝሩንያንብቡ፡- https://www.tgoop.com/minberkheber/1252
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ለጎጆዬ በዚህ ሳምንት...
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ!

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው። በዛሬው ታሪክ ነብዩላህ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) እንቃኛለን። ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_19
#ነብዩላህ_ኢብራሂም (ዐ.ሰ)
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 17 -2017 | ዙል ሒጃ 28 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በጤናማ የልጅ አስተዳደግ ሥርዓት ዙሪያ ትኩረቱን አድርጎ ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ 02:30 ጀምሮ እየቀረበ የሚገኘው ሳምንታዊው ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራማችን "ለጎጆዬ" ዛሬ አስፕሪን ካፌን ኒኮቲን በእርግዝና ወቅት በጭራሽ የማይመከር ነገር ነው። ጤነኛ ልጅ ለመውለድ ጤናን አደጋ ላይ የሚጥሉ መድኃኒቶች መጠቀም አያስፈልግም። ዳዒና የሥነ ልቦና ባለሙያ አብዱልገፋር ሸሪፍ በዛሬው "ለጎጆዬ" ፕሮግራሙ በእርግዝና ወቅት እናቶች ሊወስዱት የሚገባውን ጥንቃቄ እያወሳ ለጤናማ ልጅ የሚደረገውን እንክብካቤ ያቀርብልናል።

#ለጎጆዬ
#የባል_የፈተና_ጊዜ

ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 17 -2017 | ዙል ሒጃ 28 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
"ኑን የቁርኣን"መድረክ "12ኛ መድረኩን እሁድ ሰኔ 15/2017 የሲሣይ መንገድ" በሚል መሪ ርዕስ በሚሊኒየም አዳራሽ  ልዩ ፕሮግራም አካሄዶ ነበር። በመድረኩ ዓለም አቀፍ እውቅናን ያተረፉ ስብዕናዎችን ጨምሮ ሀገራችን ያፈራቻቸው  መሻይኽ፣ ዱዓት፣ ቁራእ፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተው ነበር። ሚንበር ቲቪ የመድረኩ የሚዲያ አጋር እንደመሆኑ የዕለቱን መሰናዶ ክፍል ሁለት ምሽት ከ01:50 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#የሲሣይ_መንገድ
#ኑን_የቁርኣን_መድረክ
#ልቅና_በቁርኣን!

ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 17 -2017 | ዙል-ሒጃ 28 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሥነ ምግባር እና እሴት የሚጨምር ፈጠራን የሚያበረታታው የሙስሊም ቴክ ፌስቲቫል በለንደን ተካሔደ

ለዝርዝሩ👉https://www.tgoop.com/minberkheber/1256
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“አላህን የፈራ ሁሉም ይፈራዋል!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/gpjxlbO9ioY 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #አላህን_መፍራት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
2025/06/25 00:42:38
Back to Top
HTML Embed Code: