የአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃብ ምክንያት እየደረሰባቸው ያለው ግፍ ከ-እስከ የሚባል አይደለም። ሒጃብ ካለወለቃችሁ መማር አትችሉም ከመባል አልፎ ብሔራዊ ፈተና እንዳይፈተኑ ተከልክለው ከአገሪቱ የትምህርት ሥርዓት ውጭ ተደርገዋል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ጉዳዩን እያወቀ ዝም ብሏል። ትምህርት ሚኒስትር፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች የት ነው ያሉት? በዛሬው የሒዋር ፕሮግራማችን ከወራቤ ዩኒቨርስቲ ሌክቸረርና የትግራይ ተወላጅ መሐመድአወል ሐጎስ ጋር ቆይታ አድርገናል።
#ሒዋር
#አክሱምን_እንደ_ቫቲካን
ዕለተ እሁድ ሰኔ 29 -2017 | ሙሃረም 11 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሒዋር
#አክሱምን_እንደ_ቫቲካን
ዕለተ እሁድ ሰኔ 29 -2017 | ሙሃረም 11 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህን 5 ነገሮች ማስወገድ አለብን!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/S2bOlfXcUHk 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
#መወገድ_ያለባቸው_ነገሮች
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000

የጋዛዋ እናት!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/FFK92XaC4b0 🔗
#እንዴት_ልዋብ #እንደ_ሐጀር #ጋዛ #ፍልስጤም

ሪሳላ ፖድካስት በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ተዘጋጅቶ ዘወትር ሰኞ ምሽት መልካም ስብዕና ያላቸውን እንግዶች በመጋበዝ የሕይወት ተሞክሮአቸውን ወደናንተ ተመልካቹ የሚደረስ መሰናዶ ነው
ባሳለፍነው ሳምንት የጋበዝነው እንግዳ በጋዜጠኝነት የዶክትሬት ዲግሪውን እየሰራ ነው ከልጅነቱ ጀምሮ የስነ ፅሁፍ ስራዎችን ሲከውን ቆይቷል የዛ ተፅዕኖ ይሆን ወደ ጋዜጠኝነቱ ያደላው ከኢትዮጵያ ተነስቶ እስከ ቱርክ የዘለቀ የሕይወት መንገድም አለው ካሳለፍነው ሳምንት የቀጠለ ከእንግዳችን ሳዲቅ ኸድር ጋር የሕይወት መንገዱን አብረን ተመላልሰናል ክፍል ሁለትን ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይቀርብላችኃል።
#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala_Podcast
#የቱርክ_እንግዳ_ተቀባይነት_ይለያል
#ክፍል_2
ዕለተ ሰኞ ሰኔ 30 -2017 | ሙሃረም 12 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ባሳለፍነው ሳምንት የጋበዝነው እንግዳ በጋዜጠኝነት የዶክትሬት ዲግሪውን እየሰራ ነው ከልጅነቱ ጀምሮ የስነ ፅሁፍ ስራዎችን ሲከውን ቆይቷል የዛ ተፅዕኖ ይሆን ወደ ጋዜጠኝነቱ ያደላው ከኢትዮጵያ ተነስቶ እስከ ቱርክ የዘለቀ የሕይወት መንገድም አለው ካሳለፍነው ሳምንት የቀጠለ ከእንግዳችን ሳዲቅ ኸድር ጋር የሕይወት መንገዱን አብረን ተመላልሰናል ክፍል ሁለትን ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይቀርብላችኃል።
#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala_Podcast
#የቱርክ_እንግዳ_ተቀባይነት_ይለያል
#ክፍል_2
ዕለተ ሰኞ ሰኔ 30 -2017 | ሙሃረም 12 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ምሕዋር 🐘
ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

#ማስታወቅያ
የመጪውን ክረምት ወራት የት ማሳለፍ እናዳለብዎ እያሰቡ ነው? ... አይጨነቁ!
የሸሪዓን አንጸባራቂ ዕውቀት ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለቀጣዩ ትውልድ የማሸጋገር ሚናውን ላለፉት 15 ዓመታት እየተወጣ የሚገኘው ኮሌጃችን ዘንድሮም ለተማሪዎች፣ ለወጣቶች እና ታዳጊዎች የ2 ወር የዲን ትምህርት መርሃግብር በልዩ አቀራረብ አስተምሮ ለማስመረቅ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
ከትምህርቱ ባሻገር በየሳምንቱ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች በኢስላማዊ እሴቶች የተቃኙ ልዩ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችና የተርቢያ ትምህርቶች ይሰጣሉ!
ቢያሻዎ በገፅለገፅ አልያም በኦንላይን በመማር ቢሆን እንጂ ክረምትዎን እንዳያሳልፉ ይልዎታል ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ!
ይምጡ! ይመዝገቡ! ከሁለት አለም ብርሃን ይቋደሱ!
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ
https://forms.gle/JpgFFDPhWNZ5VSTL7
አድራሻ፡- አዲስ አበባ
🎯 ፒያሳ ፡ ቸርችል ፡ ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
🎯 ጀሞ 2፡ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ 4ኛ ፎቅ
🎯 ቤተል አደባባይ፡ ተቅዋ መስጂድ 3ኛ ፎቅ
🎯 ደሴ፣ ፒያሳ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 515
🎯 ጭሮ ፣ ኢፋ አስላማዊ ማዕከል
🎯 መቱ ፣ ነጃሺ መስጂድ
ለበለጠ መረጃ +251931843131 ወይም +251930589675/74 ይደውሉ ።
ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም

ባል በጠየቅኩ በ4ኛ ወር አገኘሁ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/s1qBfO-y694 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #አመስጋኝ_አንደበቶች #ትዳር #ዱዓ