Telegram Web
ዓብዱልባሪ ሸህ ኢማም ይባላል። በሕይወቱ ጥሩ ያልሆኑ ጊዜዎችን ማሳለፉን ይናገራል። በጣም ልዩ እና ግሩም በሆነ መንገድ ነው ቁርኣንን የሐፈዘው። ቁርኣን ሳይቀራ በፊት ሓፍዞት ነበር። በህልሙ  በጣም ትላልቅ ስብዕናዎችን በተደጋጋሚ አይቷል። ልዩ ልዩ የመድረሳ እና የሕይወት ገጠመኞቹን እያነሳሳልን በዛሬው የመዓል ቁርኣን ፕሮግራማችን ቆይታ የምናደረግ ይሆናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#የሒፍዜ_ሰበብ_ህልሜ
#ከቁርኣን_ጋር

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 8 - 2017 | ዙል ቀዕዳህ 18 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
ሚንበሩ ላይ ከፍ ብለው የሚሰየሙ ኢማሞች በሚያቀርቡት ጥልቅ መልዕክትና በሚያነሱት ለሕይወት የቀረበ አጀንዳ አማካኝነት፤ ራሳችንን ለማደስና ሣምንታዊ የሩሕ ሥንቅ ለመሸመት የሚያግዘን የጁሙዐ ኹጥባ፤ የሶላት ያህል ዋጋ ተሰጥቶት በተለየ ጥሞና የሚደመጥ የጁሙዐ መልክ ነው።

ጣቢያችን ሚንበር ቲቪም በሙጀመዕ አት ተቅዋ የሚቀርበውን ኹጥባ በየሣምንቱ በመቅረፅ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ እንደሚያስተላልፍ ይታወቃል።
ዛሬ "የዋሻው ባለቤቶች ታሪክ" የሚል ወቅታዊ አጀንዳ የተነሳበትን ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

#የጁሙዓ_ኹጥባ
#የዋሻው_ባለቤቶች_ታሪክ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 8 - 2017 | ዙል ቀዕዳህ 18  - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
የእስልምና አምስተኛ ማዕዘን የሆነው ሐጅ መከወኛ ጊዜ ላይ ሆነን፤ ስለ ሐጅ ሰሞን ድባብ የምንቃኝበት ዕለታዊው "ሰሞነ ሐጅ" ፕሮግራማችን ዛሬ ምሽት ይጀምራል። የሐጅን ሁለንተናዊ ድባብ ከእንግዳ ጋር በማዛነቅ ይዘን ቀርበናል። የሐጅ ትዝታውንና ዕይታውን የሚያጋራን ተወዳጁ የሚዲያና የስነፅሁፍ ባለሙያ ሐጂ ሁሴን ኸድር ይሆናል። ምሽት 01:45 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#ሰሞነ_ሐጅ

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 8 - 2017 | ዙል ቀዕዳህ 18  - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
በበርካታ ተመልካቾቻችን ዘንድ ተወዳጅ የነበረውና በመቋረጡ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ይቀርብበት የነበረው "የስአሉነከ" ዛሬ ይጀምራል። የአራቱንም መዝሃቦች ምልከታ በማስቀመጥ በጣፋጭ የአገላለጽ ሥልት የተጠየቁትን ጥያቄ በመተንተን የሚታወቁት ሸህ አሕመድ አወሉ በወንድም አዩብ አደም አጋፋሪነት ጥያቄዎችን ይመልሳሉ። ምሽት 03:00 ጀምሮ ይጠብቁን። ወቅቱ የሐጅ እንደመሆኑ በሐጅ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችን ከነመልሳቸው ምሽት ይዘን እንቀርባለን።

#የስአሉነክ
#ጥያቄ_አለኝ
#በሃራም_ገንዘብ_ሐጅ_ማድረግ_ይበቃልን?

ዕለተ ዓርብ ግንቦት 8 - 2017 | ዙል ቀዕዳህ 18  - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆኖ አላህን መፍራት…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/2VHTW0pwDCs 🔗

#የጁሙዓ_ኹጥባ #خطبة_الجمعة #የጁሙዓ_መልእክቶች

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🕋 የሐጅ መረጃ፡ ሱዳናዊያን ሑጃጅ በመርከብ ተሣፍረው ሳዑዲ ዐረቢያ ገቡ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber/1038
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለቁርአን ውድድር ሳዑዲ ሄጄ የገጠመኝ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/lyiYx11dq8Y 🔗

#ከቁርኣን_ጋር #ማዓል_ቁርአን #ሳዑዲ_አረቢያ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ልዩ ኸበር - ለ77 ዓመታት የዘለቀው መቅሰፍት (ነክበህ)

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber/1041
SIMBOO

Muslimni uumamni fi jireenyi isaa kaayyoo Rabbiif buluu irratti Kan bu'uuredha. Ergamni isaas dhala namaaf jireenya laaffisuudha. Haqa gadi dhaabuudha. Dachee tolchuudha.

Turtii dachee kanarratti goonu keessatti bu'aa qabeessa ta'uun itti gaafatamummaa hunda keenyaati. Maatiif, sabaaf, biyyaaf akkasumas addunyaa kanaaf maali bu'aan keenyi ?

Har'a waaree booda sa'aa 08:00 irraa eegalee toora Tiivii Minbariin nu eegaa!

Caamsaa 09-2017 | Zul Qi'idaa 19-1446

#simboo
#milanmedia
#minbertv

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በሸይኽ ዶክተር ሙሐመድ ሓሚዲን የተዘጋጀ፤ የታላቁ መልዕክተኛ (ﷺ) የሕይወት ታሪክ፣ የኦዲዮ ቅጂ ፕሮግራም፥ ዛሬ ምሽት ከ01:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።

#ሲራ
#ክፍል_15
#በኦዲዮ_የተዘጋጀ_የታሪክ_ትምህርት

ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት 9  -2017 | ዙል ቀዕዳህ 19 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የቀደምት ነብያትን ደረጃና ታሪክ ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሠፊ ታሪክ ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ በእስልምና አስተምእሮት የቀደምት ነቢያትን ታሪክና ማንነትቸውን ባማረና በተዋበ መልኩ ያቀርቡልናል። ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል!

#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_10
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ

ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት 9 -2017 | ዙል ቀዕዳህ 19 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ምሕዋር
ዛሬ ምሽት 01:30 በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት 9 -2017 | ዙል ቀዕዳህ 19 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዘወትር ቅዳሜ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበሩል ዒልም ፕሮግራማችን በኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሃይደር) "አስፈላጊ ትምህርቶች ለሁሉም" የተሰኘው የኪታብ ትምህርት ሲቀርብ መቆየቱ ይታወሳል።
እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሳምንታት "ሶስቱ መሠረታዊ የእስልምና መርሆች" የተሰኘውን የኪታብ ትንታኔና ትምህርት ማቅረብ እንጀምራለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#ሦስቱ_መሠረታዊ_የኢስላም_መርሆች
#ክፍል_1
#ኡስታዝ_ሳዲቅ_ሙሐመድ

ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት 9 -2017 | ዙል ቀዕዳህ 19 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ሁሉንም ጠርጥረህ ከማን ጋር ትኖራለህ?”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/BK260-qBxi4 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #ጥርጣሬ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መወዳ_መዝናኛ በዚህ ሳምንት
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 08:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጌታውን መገናኘት ተስፋ የሚያደርግ ሰው መልካምን ይስራ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/hKACRFzW2uA 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
#ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በልጅ መፈተን…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YSKXKBcM5kQ 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
2025/05/19 00:02:19
Back to Top
HTML Embed Code: