Telegram Web
በድር ኢትዮጵያ እና ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን ባንድነት ለመሥራት ተስማሙ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tgoop.com/minberkheber/1394
17🥰5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ብርታትን የተማርኩት ከእናቴ ነው!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/J0ua6JFjVvY 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #ጉብኝት #እናት #mother

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍107
ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን የበድር ኢትዮጵያ አባል ድርጅት ሆኖ ለመቀላቀል ውሳኔ ማሳለፉን ይፋ አደረገ

ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tgoop.com/minberkheber/1396
9👍5
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ እየቀረበ የሚገኘውን "ረሒቀል መኽቱም" የሲራ ኪታብ ትንታኔና ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#ረሒቀል_መኽቱም_ሲራ
#ክፍል_26
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

ዕለተ ሐሙስ ሐምሌ 3 -2017 | ሙሃረም 13 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
8
ለሕይወት ቅርብ የሆኑ ጉዳዮችን ከተለያዩ ልምድና ተሞክሮዎች ጋር አሰናስለን የምናነሳበት፣ ካለፈው እየተማርን ዛሬንና መጪውን ጊዜያችንን ለማበጀት ተጨባጭ ዕውቀት የምንገበይበት ተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን፤ በሶለዋት እንደደመቀ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይቀርብላችኋል።

ተወዳጁ ሸይኻችን በሰዓታቸው የትዳር ነቀርሳ ሆኖ ስለሚወሳው "ድንበር ያልተበጀለት ቅናትና ጥርጣሬ" አስከፊነት እያወጉንና፤ በተለያዩ ምክንያቶች ተቀምጠው ለመስገድ ለተገደዱ አማኞች የሶላት አተገባበርን እያስተማሩን ይቆያሉ። በቢስሚከ ነህያ ጉዞ ወደ አላህ ፕሮግራሙ የተለያዩ መዳረሻዎችን እያመላከተን የቆየው ኡስታዝ በድር ሁሴን ደግሞ፤ ዛሬ በኢስቲቃማ ፌርማታ የርዕሰ ጉዳዩን ትርጓሜ እያስቃኘንና፤ የክረምቱን ወቅት አስመልክቶ ለልጆች፣ ለመርከዞችና ለወላጆች "ቢተገብሩት" የሚለውን ምክረ ሃሳቡን እያጋራን ምሽቱን ከኛ ጋር ያሳልፋል።

#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!

ዕለተ ሐሙስ ሐምሌ 3 -2017 | ሙሃረም 13 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
6🥰6

12🥰8👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ለምንድነው ሀላፊነቱ የወላጆች ብቻ የሆነው?”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/AQJKuZ4Jwy0 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ #ወላጅ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍61
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ20ሺ ቮልት በላይ ኤሌክትሪክ በውስጡ አለ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/X5qQLanOngs 🔗

#መወዳ_መዝናኛ #ዳር_እስከ_ዳር
#ሱብሃነላህ #ድንቅ_ተፈጥሮ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
7👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የፈርስት ሂጅራ እና በድር ኢትዮጵያ እርቅ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/S9iEJs4JWiI 🔗

#ሚንበር_ኸበር #ዜና #news
#ፈርስት_ሂጅራ #በድር_ኢትዮጵያ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍41🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ... በናፍቆት ያከራረመንን እረፍታችንን ተሰናብተን በአዲስ ምዕራፍ በአዲስ መልክና አረማመድ፤ በተለያዩ መንገደኞች የሕይወት መንገድ ላይ እንመላለሳለን። ዘወትር ቅዳሜ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#የኔ_መንገድ
#Yene_Menged
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🥰94👏1😱1👌1
እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን! እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ ቤተል ከሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ የቀረጸውንና "ልጆቻችን... አማናዎቻችን!" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ያቀርብላችኋል።

#የጁሙዓ_ኹጥባ
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

ዕለተ ዓርብ ሐምሌ 4 -2017 | ሙሃረም 14 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍106
#መዓል_ቁርኣን
#ከቁርኣን_ጋር
#የፋቲሓ_ሚስጥር

ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ዓርብ ሐምሌ 4 - 2017 | ሙሃረም 14 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
14
የተለያዩ ሸሪዓዊ ብይን የሚሹ ጥያቄዎች የሚነሱበትና የአራቱንም መዝሃቦች ምልከታ መሰረት በማድረግ ጥልቅ ትንታኔ የሚሰጥበት "የስኣሉነከ" ፕሮግራማችን፤ ከተመልካቾች ለሚላኩ ጥያቄዎች  ጠንካራ ማስረጃዎችን ዋቢ በማድረግ ምላሽ የምንሰጥበት ነው። የፕሮግራሙ ዋና አዘጋጅ የሆኑትና ጥያቄዎችን በግሩም ሁኔታ ተንትነው ምላሽ በመስጠት የሚታወቁት ሸይኽ አሕመድ አወሉ፤ ከወንድም አዩብ አደም ጋር የሚያደርጉትን የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

ያላችሁን ማናቸውም ዓይነት ጥያቄዎች በፅሁፍ በ0948992121 ወይም በ9282 ላይ YS ን በማስቀደም ልታደርሱን ትችላላችሁ!!

#የስኣሉነከ
#ጥያቄ_አለኝ
#ዕድር_መግባት_ይፈቀዳልን?

ዕለተ ዓርብ ሐምሌ 4 - 2017 | ሙሃረም 14  - 1447
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
9
"ልጆቻችን ... አማናዎቻችን!"

የጁምዓ ኹጥባ በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ

አሁን በዩትዩብ ገጻችን ላይ ይገኛል። ይከታተሉን።

🔗 https://youtu.be/0Imses0iYXc 🔗
5👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለልጅህ ምን ሰጥተኸዋል?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/AQJKuZ4Jwy0 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ #ወላጅ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
😍3👍1
#ማስታወቅያ

የኡስዋ ኪድስ ተርቢያ ሴንተር የክረምት መርሀግብር ዛሬ (ሐምሌ 3/2017) ጀምሯል!
ልጆቻችንም በግቢው ተገኝተው ናፍቆታቸውን ተወጥተው፣ የትውውቅ ጊዜ አሳልፈው ተመልሰዋል። ያለፈው አመት የኡስዋ ቆይታቸው አይረሴ ነበርና ቀኑን በጉጉት ሲጠብቁ፣ ዛሬ አይጀመርም? እሺ ነገስ እያሉ ሲጠይቁ ከቀናት በፊት ትምህርት ሰልችቷቸው የሚዘጋበትን ቀን የናፈቁ አይመስሉም። ☺️

በኡስዋ ኪድስ ተርቢያ ሴንተር ....

🏷 የሸመደዷቸውን ሀዲሶች- እድሉን ባገኙ ቁጥር ሲያስተላልፉ
🏷 የተማሯቸውን አዳቦች የህይወታቸው አካል ለማድረግ ሲጥሩ
🏷 የሰሟቸውን ሲራዎች አመቱን ሙሉ ማብራርያ ሲጠይቁ/ ሲያብሰለስሉ
🏷 ነሺዳዎቹንም ቤተሰብ ሲያዳብሩባቸው
🏷ስለሰበሰቡት የማይረሳ ጊዜ ለምን በበጋም አይኖርም እያሉ ሲጨቃጨቁ

... ሰንብተው አላህ ፈቅዶ ለዛሬዋ ቀን በቁና የዑስዋ የሁለት ወር ጉዞ ተጀመረ ...

ምናልባት ያልሰማ ካለ ... ውስን ቦታዎች ቀርተዋል!!!

አድራሻ: ከወይራ ሰፈር ታክሲ ተራ 200ሜ ገባ ብሎ

"የነገን ትውልድ ዛሬ መገንባት"

ይደውሉልን
0906182071
0906178071
17👍2
2025/07/12 00:54:57
Back to Top
HTML Embed Code: