Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
1869 - Telegram Web
Telegram Web
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😍 ከ 2007 ጀምሮ
10 ዓመታት በልጆች እና በወላጆች ስልጠና
💫እንኳን ደስ አላችሁ💫

ብዙ ቤተሰብ ብዙ የተጠቀመበት
በልጆች፥ በታዳጊዎች፥ በወላጆች ላይ የአስተሳሰብ ለውጥ ያመጣ
ወላጆች ያረፋበት፤ ልጆች ያተረፋበት
ማይንድ ሞርኒንግ ትልቅ ስንቅን የሰነቀበት

😍ማይንድ ሞርኒንግ ለቤተሰብዎ ስጦታ😍
0970 414243
0935 545452
https://www.tgoop.com/mindmorning
🧩 እያንዳንዱ እድሜያቸው ዋጋ አለው ትርጉምም አለው !!

🧩 አሁን መሰረት የሚጥሉበት ጊዜ ነው!!

የልጆች አቅምና ክህሎት ሥልጠና በማይንድ ሞርነግ
በምዝገባ ላይ ነን!!

ጥቂት ቦታዎች ብቻ አሉን !

0912 333020
0970 414243
0935 545452
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ታሪኮቻችን : መከበርና መመስገን የሚፈልገው ማነው?ወንድ ነው ሴት?

👂ያድምጡት ይማሩበት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
ራስን መሆን ለታዳጊዎች ወሳኝ ነጥብ ነው!!!!!

ጥቂት ቦታዎች ቀርተውናል!
📞 0912 333020
📞 0970 414243

#mindmorning
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ሚዛኖቹ : ሶስቱ የወላጅ አይነቶች

👂ያድምጡት ይማሩበት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
የልጆች የትምህርት ወቅት ሲዘጋ

🤭 ክረምትን እንደ መልካም አጋጣሚ ለመጠቀም የተዘጋጁ ወላጆች ለልጆች በሚጠቅም መንገድ እንዲያሳልፋ እድል ይሰጧቸዋል።

👉 ያልተዘጋጁ ወላጆች ደግሞ ልጆች እንደፈለጉ ሆነው ወይንም ሳያስቡበት 🧩 አጋጣሚዎች ያቀረቡላቸውን ጉዳዮች ብቻ እያስተናገዱ🌧 ክረምቱን ሳይጠቀሙበት ለማሳለፍ ይወስናሉ ፡፡⚡️

🍇 መሬት የምንፈልገውን ምርጥ ዘር ብንዘራበትም ⭕️ ምንም አይነት ዘር ባንዘራበትም ማብቀል ያለበትን ያበቅላል!!

⁉️እርሶ ምን አይነት ወላጅ ነዎት??

0912 333020
0970 414243
መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ

#mind_morning
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

ታሪኮቻችን :-ግራ መጋባት

👂ያድምጡት ይማሩበት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
እራሳችንን እንፈትሽ፣ልጆቻችንን እንይ
Audio
📻 ንጋትና ሕይወት

መሪነት :-መሪነት ለምን? መሪነት ለምን አስፈለገ?

👂ያድምጡት ይማሩበት

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram|Facebook|YouTube
🎉አዲስ የምስራች!!🎉🎉

ተቋርጦ የነበረው ከ 5-7 ዕድሜ ላሉ ልጆች የሚሰጠው "የባህሪ፣ የአብሮነትና የተግባር ስልጠና" በወላጆች ጥያቄ መሰረት ተከፍቷል፡፡

ጥቂት ቦታዎች ብቻ አሉን እድሉን ይጠቀሙበት!!

ለበለጠ መረጃ 
0912 333020
0970 414243
🎉አዲስ የምስራች!!🎉🎉

ተቋርጦ የነበረው ከ 5-7 ዕድሜ ላሉ ልጆች የሚሰጠው "የባህሪ፣ የአብሮነትና የተግባር ስልጠና" በወላጆች ጥያቄ መሰረት ተከፍቷል፡፡

ጥቂት ቦታዎች ብቻ አሉን እድሉን ይጠቀሙበት!!

ለበለጠ መረጃ 
0912 333020
0970 414243
2025/02/22 08:42:53
Back to Top
HTML Embed Code: