Telegram Web
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ Top Six ቡድኖች !

SHARE @MULESPORT
ቶተንሃም 🆚 አስቶን ቪላ

አስቶንቪላ በቶተንሃም ሆትስፐር ስታዲየም ካደረጋቸው አምስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች 3ቱን አሸንፏል። በሜዳው ከሜዳውም ውጪ ስፐርስን በሊግ ጨዋታዎች ያሸነፈው ቼልሲ ብቻ ነው።

ለመጨረሻ ጊዜ አስቶን ቪላ ከሜዳው
ውጪ ሶስት ተከታታይ የሊግ ድሎችን ያስመዘገበው ከ100 አመት በፊት ነበር።

ቶተንሃም በዛሬው እለት ሽንፈትን ከቀመሰ 400ኛው ሆኖ የሚመዘገብ ሲሆን ብዙ ጨዋታዎችንም የተሸነፈ ቡድን በመሆን ስድስተኛው ክለብ ይሆናል።

ቶተንሃም ባለፉት 19 በሜዳው ባረጋቸው ጨዋታዎች ክሊን ሺት አስጠብቆ መውጣት የቻለው ኤቨርተንን በኦገስት ወር 4-0 ባሸነፈበት ጨዋታ ነው።

ቶተንሃም በ 2024 ባደረጋቸው 13 ያክል የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 11 ግቦች በፍጥነት ተቆጥረውበታል። ከነዚህ ውስጥ ቀልብሶ ማሸነፍ የቻለው 7 ጨዋታዎችን ብቻ ነው።

ሶን ሄንግ ሚን ከአስቶን ቪላ ላይ ባደረጋቸው 8 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች 6 ጎሎችን አስቆጥሯል።

ኡናይ ኤምሪ 53ተኛ የልደት በአሉን በማክበር ቡድኑን እየመራ ወደ ሜዳ ይገባል።

አስቶን ቪላዎች በሰባት የሊግ ጨዋታዎች አልተሸነፉም ( 4 አሸነፉ ፣ አቻ 3)

SHARE @MULESPORT
ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው ከቼልሲ ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 11 የሊግ ጨዋታዎች ሽንፈት አላስተናገደም (5 አሸንፏል፣ አቻ 6) ከ1957 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦልድትራፎርድ ሰማያዊዎቹን ለሶስተኛ ጊዜ ለመርታት ተዘጋጅቷል።

ሰማያዊዎቹ ከሜዳቸው ውጪ ቀያይ ሰይጣኖቹ የረቱት በ 2013 ወቅት ሲሆን በሁዋን ማታ ብቸኛ ግብ ነበር።

በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ሁለቱ ቡድኖች ያረጓቸው አብዛኞቹ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል ከ 64 ጨዋታዎች 26ቱ በአቻ ውጤት ተገባደዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዘመን ዝቅተኛ የሆነ ነጥብ አስመዝግቧል። (11)  ይህም በ 2019-20 ከነበራቸው ዝቅተኛ ነጥብ በአንድ ያነሰ ነው።

ማንችስተር ዩናይትድ ከሳውዝአምተን እናም ከክርስትያል ፓላስ በመቀጠል በዚህ ውድድር ዘመን ዝቅተኛ የሊግ ግቦችን ያስቆጠረ ቡድን ነው ።

በኤሪክ ቴን ሀግ ስር ማንችስተር ዩናይትዶች 27 ሽንፈትን የቀመሱ ሲሆን ሰባቱን ሽንፈትን የተጎናጩት ከ 90 ደቂቃ በኃላ በተቆጠሩባቸው ግቦች ነው።

ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ 12 ተከታታይ የሊግ ጨዋታዎች ጎል ማስቆጠር ተስኖታል ።

#ይቀጥላል .....

SHARE @MULESPORT
ሰማያዊዎቹ ካለፉት 24 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች 3ቱን ተሸንፈዋል (14 አሸንፈዋል፣ 7 አቻ ተለያይተዋል) ይህንን ሶስት ሽንፈቶች የቀመሱ በአርሰናል፣ በማንቸስተር ሲቲ እና በሊቨርፑል ነው።

ቼልሲዎች ከግንቦት መጀመሪያ ጀምሮ ከ14  ጨዋታዎች 10 ድል ፣ 2 አቻ ፣  2 ሽንፈትን ቀምሰዋል።

በዚህ የውድድር ዘመን ለክለቡ በሊጉ የተሰለፈው ብቸኛው አንጋፋው ተጫዋች የ27 አመቱ ቶሲን አዳራቢዮ ነው

ኮል ፓልመር ለሰማያዊዎቹ በ42 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 29 ጎሎችን አስቆጥሯል። ለክለቡ ከ50 ባነሰ ጨዋታዎች 30 ጎሎችን ያስቆጠሩት ጂሚ ፍሎይድ ሃሰልባይንክ እናም ዲያጎ ኮስታ ናቸው ( በ 41 ጨዋታዎች እናም በ 48 ጨዋታዎች)

ኒኮላስ ጃክሰን ባለፉት 14 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በ 14 ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል ፣  10 ግብ አስቆጥሮ 4 አሲስት ማድረግ ችሏል።

መልካም የጨዋታ ቀን 👋

SHARE @MULESPORT
ማቲስ ኩና ካለፈው የሊጉ ውድድር ዘመን መጀመርያ ጀምሮ 24 ግብ + አሲስት አስመዝግቧል።

በዛን ግዜ ብራዚላዊ ተጫዋች ሆኖ ከዚህ በላይ ግብ + አሲስት ያስመዘገበ በሊጉ አንድም ተጫዋች የለም ነበር።

SHARE @MULESPORT
ቶተንሃም ሆትስፐርስ ካለፈው ውድድር አመት ጀምሮ በሶን ሂንግ ምን እናም ያለእርሱ ያላቸው የማሸነፍ ንፃሬ ይህንን ይመስላል።

SHARE @MULESPORT
📆 ቼልሲ በአልትራፎርድ ለመጨረሻ ጊዜ ማንችስተር ዩናይትድን ያሸነፈው ከ10 አመት በፊት ሲሆን በሁዋን ማታ ብቸኛ ግብ ነበር።

SHARE @MULESPORT
ሩድ ቫኒስትሮይ ፡-

"በዚህ የአሰልጣኝነት ሚና በጣም እንደተደሰትኩ መናገር ይኖርብኛል።"

SHARE @MULESPORT
ራፊንሃ ቪኒሽየስ ጁኒየር ላይ እየደረሰበት ስላለው የዘረኝነት ጥቃት :-

" ቪኒሲየስ ጁኒየር ዘረኛ በሆኑ ሰዎች ስድብ ሲሰደብና ሲያዝን ተመልክቻለው ይህንን እረዳዋለው።"

"ቪኒ ሁል ጊዜ ደስተኛ ነው ፣ ሁል ጊዜም ይቀልዳል ነገር ግን እሱን አሳሳቢ የሚያደርገው ዘረኝነት ብቻ ነው ፣ እኔ ቪኒን በደንብ እረዳዋለው።"

SHARE @MULESPORT
ኑኖ ኤስፕሪቶ ሳንቶስ ባለፈው የውድድር ዘመን ላይ ኖቲንግሃም ፎረስትን ሲረከብ ደረጃው ለመውረድ የተቃረበ ነበር።

በአሁን ውድድር ዘመን ግን ደረጃቸው እጅጉን የተሻሻለ ሲሆን ቶፕ 6 ሰንጠረዥ ውስጥም መግባት ችለዋል።

ድንቅ 👏

SHARE @MULESPORT
በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች ግቦችን ያስቆጠሩ ተጨዋቾች ፡-

ጆን ዶራን - 8 ጎሎች

ኪልያን ኤምባፔ - 8 ጎሎች

N.B :- ጆን ዱራን ከምባፔ ያነሰ ደቂቃዎችን ተጫውቷል። (620)

SHARE @MUPESPORT
ኡናይ ኤምሪ በሊጉ ከሜዳው ውጪ ከለንደን ቡድኖች ጋር ባረጋቸው ጨዋታዎች 69% የማሸነፍ ንፃሬ አስመዝግቧል።

ዛሬስ ?

SHARE @MULESPORT
📊 ሁሉም የማንቸስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኞች በፕሪምየር ሊጉ ውድድር ያሳዩት ብቃት

SHARE @MULESPORT
በፕሪምየር ሊጉ በማንችስተር ዩናይትድ እናም በቼልሲ መካከል ያለው ቁጥራዊ መረጃዎች :-

ማንችስተር ዩናይትድ 19 አሸነፈ
ቼልሲ 19 አሸነፈ
🤝 26 አቻ ወተዋል

SHARE @MULESPORT
Forwarded from Mela Betting
ማን ያሸንፍ ይሆን?

👉  9089
👉  +251989414202

ጥያቄ ካሎት 👉 @melabets_supprt

ለመጫወት 👉 www.melabets.com

መልሱን 👉 @melabettings
📊 ኮል ፓልመር በዚህ የፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ያሳየው ድንቅ ብቃት፡-

🏟 9 ጨዋታዎች
7 ጎሎች
🅰 5 አሲስቶች

SHARE @MULESPORT
የጨዋታ አሰላለፍ !

11:00 | ቶተንሀም ከ አስቶን ቪላ

SHARE @MULESPORT
ማን ያሸንፋል ?
Anonymous Poll
43%
ቶተንሃም
24%
አቻ
34%
አስቶን ቪላ
አስቶን ቪላዎች የቫሌንስያ የተጎዱ ወገኖችን ለማሰብ ይህንን የልምምድ ማልያ ተጠቅመዋል። ❤️👏🏻

SHARE @MULESPORT
2024/11/03 14:00:18
Back to Top
HTML Embed Code: