Telegram Web
Forwarded from MULLER APP ️ (</ᴍᴜʟʟᴇʀ>)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከFunding ወደ Trading/Spot ለማዘዋወር
Forwarded from MULLER APP ️ (</ᴍᴜʟʟᴇʀ>)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💡List እንደተደረ በፍጥነት መሸጥ ለምትፈልጉ ... ለሁሉም Exchange ተመሳሳይ Step ነው
📣 CATIZEN Listing 25 ደቂቃ ይቀረዋል ልክ Trading ሲጀምር የራሳችሁን ውሳኔ ለመወሰን 2 ማወቅ ያለባችሁ አስፈላጊ ነገሮች አሉ እነሱን ከላይ Forward አድርጌላችኋለው ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ Good Luck ✌️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በሌሎቹ ላይ ለ1 ሰዓት ሲራዘም MEXC ላይ በዚህ Price List ሆኗል : የሸጣችሁ ?
💵 Binance
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💰COUB BOT ( Potential Airdrop )

ይህ Project ከተጀመረ ቆየት ያለ ሲሆን የTIKTOK & YOUTUBE SHORTS IDEA የያዘ ሆኖ ነገር ግን ይህን አማራጭ እዚሁ ቴሌግራም ላይ ሆናችሁ አጫጭር ቪድዮዎችን የምትመለከቱበት የቴሌግራም SHORTS BOT ነው

አሁን ላይ የራሱን Token Issue ለማድረግ ስራ የጀመሩ ሰሆኑ : በዚህም ቦቱ ላይ በመግባት የቪድዮ እና ሌሎች ታስኮችን ስንሰራ ፣ ሰው ስንጋብዝ እና የተለያዩ ነገሮችን በማድረግ $COUB Token መሰብሰብ እንችላለን

በተጨማሪም ከ $NOTCOIN & $DOGS ጋር በመተባበር በዋሌታቸው ላይ $NOT, $DOGS & $TON Hold አድረገው ለተቀመጡ ሰዎች $COUB Token በነፃ እየሰጡ ነው

✔️በእርግጥ ትልቅ እንቅስቃሴ አላየሁበትም ነበር ነገር ግን አሁን ከNOT & DOGS ጋር የፈጠረው Collaboration ነገሮችን ያነቃቃዋል / አሪፍ ያደርገዋል የሚል እምነት ስላለኝ ተሳተፉበት እላለሁ በተለይ HOLDERS ይህን አጋጣሚ ተጠቀሙበት🤝

🔗ለመጀመር ይህን ይጫኑ👇
START - COUB - TELEGRAM-BOT
START - COUB - TELEGRAM-BOT


💬 አዲስ ነገር ካለ እንደተለመደው አለሁ 🙌

⚡️ JOIN▫️ @MullerApp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
GM GUYS ☕️... i think NotPixel is coming 🙂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💡በነገራችን ላይ በፅሁፍ ከለቀኩላችሁ ነገር አልያም ማንኛውም ነገር ሆኖ በቪድዮ እንድሰራው የምትፈልጉት Topic ካለ ከስር በReply ላይ አስቀምጡልኝ 🙂👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📣 2 ቀን የቀረው የOKX × $DOGS Campaign

💰ምን አልባት ስታወሩበት ስላልሰማው ላሳውቃችሁ ብዬ ነው ለሽልማቱ ወደ 1Billion $Dogs ነው የተዘጋጀው 💸

💰 OKX ከAug 26 እስከ Sep 23 ያዘጋጀው ሽልማት አለ ይህን Campaign ለመሳተፍ 2 መንገዶች አሉት

የመጀመሪያውን Campaign ለመሳተፍ 👇

🔴 ቅድሚያ አካውንት የሌላችሁ በመጀመሪያ በዚህ ሊንክ ግቡና አካውንት Verify አድርጋችሁ ከStep 1 ጀምራችሁ ስሩት👇
🔗 https://www.okx.com/join

Step 1: ቅድሚያ OKX አካውንት ያላችሁ ደግሞ በመጀመሪያ በዚህ ሊንክ በመግባት Join Campaign በሉት 👇
https://www.okx.com/campaigns/earn-dogs-together

Step 2: ወደ እናንተ OKX $101 የሚሆን በUSDT OR $DOGS  Deposit አድርጉ

Step 3: በመቀጠልም Deposit ባደረጋችሁት Amount Spot Trade ላይ ገብታችሁ የ$101 $Dogs Trade አድርጉ ( USDT ከሆነ ያስገባችሁት $DOGS ግዙ እና መልሳችሁ መሸጥ ትችላላችሁ / $DOGS ከሆነ ያስገባችሁት ወደ USDT ቀይሩት እና መልሳችሁ መግዛት ትችላላችሁ )

📸Done

💎የሁለተኛው Campaign ደግሞ ቀድሞ ለሰሩ ነው ሆናም መሳተፍ የምትፈልጉ 5 ሰዎችን በእናንተ ሊንክ ጋብዙ እና እነሱ ከላይ የተቀመጠውን Task ሲሰሩት 25k $Dogs ይሰጣችኋል ( ግን ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ነው የሚስተናገደው ስለዚህ ሞልቶም ሊሆን ይችላል )

⚡️▫️© @MullerApp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
GM GM Families ☕️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from MULLER APP ️ (</ᴍᴜʟʟᴇʀ>)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
MULLER APP ️
የማይቀየር እውነታ 👆
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💡በነገራችን ላይ ቤተሰብ እኔ ከትልቅ እስከ ደቂቅ ያገኘውትን ሁሉ ብለቅ ምንም ምንም አልጎዳም ምክንያቱም ዩትዩበር ነኝ በጣም ብዙ ሰው ማግኘት እችላለሁ So ያገኘሁትን ለቅቄ እናንተ ስታዝኑ አይዟችሁ ብዬ እኔ ባገኘውት ረብጣ ገንዘብ መንደላቀቁ አያቅተኝም 🤷‍♂

ነገር ግን አንድ እውነት አለ እሱም ትንሽም የሚከተለኝ የሚያምነኝ ሰው ስላለ የተሻለውን አብረን እንስራ ነው  ከዛም ባለፈ Basic የሚባሉ እውቀቶችን ያዙ ነው የዛኔ ከኔ የተሻለ እውቀት ትይዛላችሁ በWeb3 Space ደግሞ የተሻለ ባወቃችሁ ቁጥር ሁሌም የምታገኙት ነገር እየጨመረ ይመጣል 👌

🚀 ለምሳሌ ቀለል ባለ ስራ ገንዘብ ብታገኙ ፣ ከዛ በሱ ገንዘብ የአንድ አሪፍ Project Mainnet ብትሰሩ ፣ ከዛ Mainnet የምታገኙትን ትልቅ ገንዘብ Maybe ፍላጎቱ ያላችሁ Trade ብትጀምሩበት አልያም Business መስራት የምትፈልጉ Business ብትጀምሩበት አስቡት በአንድ ትንሽ ነገር ተነስታችሁ እራሳችሁን ስታሳድጉ ምን ያህል ለውጥ እንደምታመጡ 💰

ስለዚህ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው : በዚህም በዛም ብላችሁ ወደዚህ Space መጣችሁ አይደል ? ስለዚህ ጊዜአችሁን ጥሩ ነገር ላይ አውሉ Unique ነገር ፈልጉ እሱ ላይ ከሌላው የተሻለ ጊዜ ስጡት በዛው ተማሩ ( ስለ Crypto, Trading.. ) የዛኔ ገንዘቡን ካገኛችሁ እሰየው ካላገኛችሁም ለቀጣዩ ስራ ትልቅ እውቀት ይዛችሁ ነው የምትወጡት 💎

ሌላው ነገር ማንም ዝም ብሎ በመራችሁ መንገድ አትመሩ ( እኔም ብሆን🤷‍♂ ) Trend ለመጀመሪያ Creativity ሲኖር እንጂ Trend መከተል ለTiktok ቪድዮ ብቻ ነው የሚጠቅማችሁ

እኔም በቻልኩት አሪፍ ነገር ለማቅረብ ሞክራለሁ አንድ ነገር እንድታውቁልኝ የምፈልገው ግን እኔ ምንም ነገር ብለቅ እና ብትሰሩት እንደማልጎዳ ነው ግን እንደዛ ሳይሆን አሪፍ ነገር ለመስራት ነው የምሞክረው እናንተም በShare ምናምን ብታግዙኝ ደግሞ 🫡

የመጨረሻ አንድ ነገር ለመጨመር ያህል እርግጥ ነው መቼስ የኔን ቻናል ብቻ ሳይሆን ብዙ ቻናሎች ላይ እንዳላችሁበት ስለዚህ መከተላችሁ ካልቀረ ግን እያያችሁ የተሻለ እውቀት ያላቸውን ተከተሉ : አሉ ብዙም የሚገባቸውን Member ያላገኙ ግን እውቀት አዘል መረጃ የሚያቀርቡ 🙌

⚡️▫️ @MullerApp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
MULLER APP ️
📣Don't Forget To Claim HOT 🔥 ⭐️ ቪድዮ Mission ሰርተንላችኋል ሌላ የትኛውን Mission መስራት አቃታችሁ Tutorial ለማዘጋጀት 🧐 ▫️@MullerApp
🔥HOT ላይ ይህ ከመጣላችሁ የምትፈልጉትን ምርጫ Tick አድርጋችሁ Get 0.1 HOT ማለት ነው ምርጫው ችግር የለውም 🤘

▫️@MullerApp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
MULLER APP ️
💫 ለማንኛውም አሁን ባላችሁ 2 ቀን ከተጠቀመጠላችሁ 2 አማራጭ ውስጥ መርጣችሁ የተሰጣችሁን WAT CLAIM ማድረግ አለባችሁ :- አማራጭ 1: ከተሰጣችሁ መጠን ላይ ግማሹን አሁን CLAIM ማድረግ እና ቀሪው Amount በ5.1 ተባዝቶላችሁ ከ3 ወር በዋላ Claim ለማድረግ MoonClub Join ማድረግ አማራጭ 2: ያላችሁን በሙሉ አሁን Claim ማድረግ እና Bonus 150% ደግሞ ከ3 ወር በኋላ…
💫 WAT ወደ BITGET Claim ያዘዛችሁ መግባት ጀምሯል Check አድርጉ : ነገ List ይደረጋል 🔥

💫እስከ አሁን KUCOIN & BITGET የWAT Token Listing Announcement ለቀዋል 👍

ያን ያህል የሚባል ትልቅ ነገር እያየሁ አይደለም ስለዚህ ጭራሽ ትልቅ ነገር አትጠብቁ 🙌

▫️@MullerApp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
MULLER APP ️
💫 WAT ወደ BITGET Claim ያዘዛችሁ መግባት ጀምሯል Check አድርጉ : ነገ List ይደረጋል 🔥 💫እስከ አሁን KUCOIN & BITGET የWAT Token Listing Announcement ለቀዋል 👍 ያን ያህል የሚባል ትልቅ ነገር እያየሁ አይደለም ስለዚህ ጭራሽ ትልቅ ነገር አትጠብቁ 🙌 ▫️@MullerApp
❤️ በነገራችን ላይ እቺን የሰጡኝን 15,393 WAT ዋጋዋ አሪፍ ከሆነ እና ለGiveaway የምትመች ከሆነ ቻናላችን ላይ Actively እየሰሩ ላሉ referee's በGiveaway መልክ እሰጣችኋለው 🫡🙂

▫️@MullerApp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማስታወሻ : ቻናላችን ላይ አዳዲስ ለሆናችሁ ቤተሰቦች እና እንዲሁም በአሁኑ ሰዓት የትኛዎቹ ፕሮጀክቶች ላይ በደምብ እንስራ ለሚለው ጥያቄ የተዘጋጀ Airdrop List👇

1: HOT MINING 🔥👇
🔗 https://www.tgoop.com/mullerapp/4754

2: Blum Farming 👌👇
🔗 https://www.tgoop.com/mullerapp/4892

3: OKX RACER GAME👇
🔗 https://www.tgoop.com/mullerapp/5031

4: MOONBIX የBinance BOT👇
🔗 https://www.tgoop.com/mullerapp/5278

5: COUB POINT FARMING👇
🔗 https://www.tgoop.com/mullerapp/5297

6: SATOSHI MINING👇
🔗 https://www.tgoop.com/mullerapp/5071

7: SunWaves Mining🔥👇
🔗 https://www.tgoop.com/mullerapp/4942

8: CALLFLUENT BOT👇
🔗 https://www.tgoop.com/mullerapp/5047

9: AZCoiner Mining👇
🔗 https://www.tgoop.com/mullerapp/4747

💡እነዚህን ስራዎች ባላቸው ደረጃ ለማስቀመጥ ሞክሬአለው እንዲሁም ሳሰራችሁ ቃል የምገባላችሁ ነገር ቢኖር ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ገንዘብ እስክታወጡበት ድረስ ያለውን መንገድ ካስፈለገ በቪድዮ እያስደገፍኩ ነው የማሳያችሁ ይህ የቻናላችን መለያ ነው እንዲሁም እኔ ሁሉንም በደምብ እየሰራውባቸው ነው✌️

❤️Join▫️@MullerApp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/23 01:49:56
Back to Top
HTML Embed Code: