Telegram Web
MULLER APP ️
🤑 Floor Price Around 9 Near ነበር Almost $50 Profit 🔥 Now it's ranging b/n 2.5 Near ~ 8 Near Is it good be 15 Hot $40 Profit ?🤔
🔥 ሁሌም ሳምንታዊ ማስታወሻ ላይ HOT'ን አንደኛ ላይ የማስቀምጠው ወድጄ አይደለም ለኔ HOT & BLUM ቴሌግራም ላይ ካሉት Projects በጣም ትልቅ ድርሻን ይይዛሉ ምክንያቱን ከሚሰጡት Airdrop አንፃር ሳይሆን በሌላ Way ሲመቸኝ አስረዳችኋለው እስከዛ ግን Focus on it 🫡

🔔 ያልጀመራችሁት ካላችሁ👇
https://www.tgoop.com/mullerapp/4754

🔔ቪድዮ ካስፈለጋችሁ ለመመልከት👇
https://youtu.be/9r2l2-wsU1A?si=ICwQ_ScAFmDug4e5

🔥 Active ሆኜ እሰራለሁ የምትሉ ብቻ መንደራችንን ተቀላቀሉ👇
https://www.tgoop.com/herewalletbot/app?startapp=village50699

▫️@MullerApp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
MULLER APP ️
👀 Memeland $MEME በቅርቡ በአዲስ ነገር ሊከሰት ነው ⚡️ StakeLand ላይ $MEME Stake ያደረገ አለ እንዴ ? Maybe የ $PAIN Allocation ሊሰጠን ይችላል 🥸 #Memeland #MEME #PAIN #CRYPTO
⚠️ ስለ MemeLand በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁኝ ላላችሁ ቤተሰቦች የተዘጋጀ ማብራሪያ ( ግሩፕ ላይ ከመጠየቃችሁ በፊት እቺን Voice ስሟት )

⚡️ JOIN▫️ @MullerApp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
MULLER APP ️
🤑 ባለፈው Coub Mini App ከBlum ቀድሞ Memepad ለቀቀ ብለን ስንገረም ነበር አሁን Blum በዛሬው እለት MemePad'ን ለሁሉም User ክፍት አድርጎታል 🔥 🤑 እሚገርመው ገና በTest Phase $25Million በላይ Volume ማግኘት ችለዋል 👀
በነገራችን ላይ ስለ Blum Memepad ብዙዎቻችሁ ቪድዮ እንድሰራ እየጠየቃችሁኝ ነበር እና እስኪ Specific ለመሆን ምን ላይ ላተኩር ቪድዮውን ስሰራ ከስር ንገሩኝ ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
MULLER APP ️
GM ቤተሰብ 🙂 የTron Network Founder የሆነው Justin Sun የLiberland ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው እንደተሾሙ ሰማው 😅 Source: Cointelegraph
👀 እቺን ሰውዬ አወቃችኋት ( የTRON Founder ) በባለፈው ልጥፌ የየሆነች ሀገር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ተሹሟል ብያችሁ ነበር አሁን ደግሞ ግድግዳ ላይ የተለጠፈን ሙዝ በ$6.2 Million ጨረታ ገዝቶ ሊበላት ነው 😭😂😂😂

IMAGE SOURCE
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✔️ እስኪ ቤተሰብ ዛሬ ጥቆማ ልስጣችሁ 🙂

🖥 Forex Trade መጀመር ፈልጋችሁ ግን ግራ ለገባችሁ ዛክ ከ ሀ እስከ ፐ 5 ሳንቲም ሳያስከፍል በነፃ Well-Arranged በሆነ መንገድ እያስተማረ ይገኛል በጣም የሚመቸኝ እና ከዛሬ 3 አመት በፊት ጀምሮ የማውቀው ጎበዝ አስተማሪ ነው 🔍

➡️ አሁን 3ተኛ ዙር ስልጠና ላይ ነው ምዝገባ ከነገ ወዲያ ይጠናቀቃል ፍላጎቱ ያላችሁ Join 👇
https://www.tgoop.com/+ifEUVxiwFp9mYzZk

❗️ ደግሞ ማስታወቂያ አይደለም እኔ ለእሱ ማስታወቂያ የምሰራበት ደረጃ ላይ አይደለሁም እንዲው እናንተም እሱም ስለምትመቹኝ ላሳውቃችሁ በሚል ነው 🙂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
MULLER APP ️
💰 Sonic Labs Testnet ( ከ$65 Million በላይ Fund Raise የተደረገለት 💸) 🎁 Reward : 200 Million $S Token Share 🌏 Recommended Device : PC ( በስልክም ግን ትችላላችሁ ) በመጀመሪያ በዚህ Link ግቡ👇 https://airdrop.soniclabs.com/ በመቀጠል Connect Wallet በሉት እና Wallet Connect አድርጉ
👀 በነገራችን ላይ Sonic Labs Project ለReward የበጀተው Token Value አሁን ላይ ከ$200M በላይ አልፏል አሁንም መጨመሩ አይቀርም 🤯

🔍እስከ አሁን ካልጀመራችሁት👇
https://www.tgoop.com/mullerapp/5365

▶️ የቪድዮ Tutorial ከፈለጋችሁ👇
https://youtu.be/8LAVrPgZ8C8

⚡️ JOIN▫️ @MullerApp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
GM GM መልካም የስራ ሳምንት ☕️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
MULLER APP ️
✔️ NodePay በቅርቡ Airdrop ይሰጠናል ነገር ግን ቀደም ብላችሁ ማስተካከል ያለባችሁ ነገር ስላለ ይህን ቪድዮ በማየት አጠናቅቁ👀👇 https://youtu.be/KJcRF_Ml06Y?si=mNO6oRatOTQSk2E4 https://youtu.be/KJcRF_Ml06Y?si=mNO6oRatOTQSk2E4
NodePay Season #1 ተጠናቆ ዛሬ Season #2 ተጀምሯል Point ከ0 ነው የጀመረው የመጀመሪያው Season Point ደግሞ በአሁኑ ሰዓት Calculate እየተደረገ ነው 🙂

⚡️ የመጀመሪያው ዙር Airdrop ለSeason #0 & #1 ተጠቃሚዎች ይሰጣል ⚡️

አዳዲሶች ብዙ ጊዜ አላችሁ ጀምሩት ✌️

✔️ Eligibility Requirement 👇
https://youtu.be/KJcRF_Ml06Y?si=mNO6oRatOTQSk2E4

🔗 እስከ አሁን ካልጀመራችሁት👇
https://www.tgoop.com/mullerapp/5508

🔗 ስለ አጠቃቀሙ ቪድዮ ካስፈለገ👇
https://youtu.be/NEZr9wCe7R0

🔗 በስልክ ለመስራት 👇
https://youtu.be/hdUaW7U0nDk

⚡️ JOIN▫️@MullerApp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡️ ሌላይኛው በICE Ecosystem የሚመራ አዲስ Mining Project ተለቋል መጀመር የምትፈልጉ ጀምሩት አሁን ገና መለቀቁ ነው 👇
https://tap.tokero.com/@mullerapp

✔️ከሁሉም ቀድሞ መጀመር የICE Project ላይ ዋጋ አለው 🙂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
MULLER APP ️
💰DRX TOKEN MINING ✔️ Mining ለሚመቻችሁ ብቻ ዛሬ $ICE ሌላኛውን በION Ecosystem የሚመራውን Project አስተዋውቆናል ጀምሩት በተለይ Mining ሲሆን ከሰው ቀድሞ መገኘት ትልቅ ልዩነት አለው✌️ 🔜Mining እስከ December 4 ብቻ ነው የሚቆየው 🔗በመጀመሪያ በዚህ ሊንክ ግቡ እና አፑን ከPlaystore አውርዱ👇👇 JOINDoctorXMINING JOINDoctorXMINING…
💰TMOON TOKEN MINING

✔️ የ$ICE Mining Projects ለሚመቻችሁ ዛሬ $ICE ሌላኛውን በION Ecosystem የሚመራውን Project አስተዋውቆናል ጀምሩት በተለይ Mining ሲሆን ከሰው ቀድሞ መገኘት ትልቅ ልዩነት አለው✌️

🔗በመጀመሪያ በዚህ ሊንክ ግቡ እና አፑን ከPlaystore አውርዱ👇👇
JOINTMOONMINING
JOINTMOONMINING


📌 በመቀጠል Email አካውንታችሁን አስገቡለት እና በEmail የሚላክላችሁን OTP Code በማስገባት አካውንት ክፈቱ

📌 Invitation Code ከጠየቃችሁ " MullerApp " አስገቡ 🙂

📌 ከዛ በየ 24 ሰዓቱ በመግባት አንዴ Mining ማስጀመር ብቻ ነው

📌 በፍላጎታችሁ ብቻ የተወሰነ $ICE ገዝታችሁ Burn በማድረግ Level ካሳደጋችሁ 25 ሰው መጋበዝ ፣ Mining Power መጨመር እና Claim የምታደርጉበትን ቀን ማራዘም ትችላላችሁ 

👀 Video Tutorial 👇
https://youtu.be/Ucz-LSIq_Wc?si=X0GW3P4h6Nfd_Oyf

🔍 ስለ ION Ecosystem ወደፊት ሌላም ፕሮጀክቶችን ስለሚለቁ በቅድሚያ ምንነቱን ለማወቅ የግድ ይህን ቪድዮ ተመልከቱ👇
https://youtu.be/BlnvRfkR3EE?si=Fhg2Ze6IcmgxvHWN

🧊 ICE ( የተጠናቀቀ Project )👉 ለማንበብ
➡️ Sunwaves ( Ongoing )👉 ለማንበብ
➡️ CallFluent ( Ongoing )👉 ለማንበብ
➡️ DoctorX ( Ongoing )👉 ለማንበብ

⚡️ JOIN▫️@MullerApp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
MULLER APP ️
✔️ DoctorX Mining Dec 4 ይጠናቀቃል ከማለቁ በፊት ግን እነዚህን ወሳኝ ነገሮች ማስተካከል ግዴታ ነው 👀👇 https://youtu.be/Zd8Z5Ync9K8?si=ZW9QbR6HLHjtz7ea https://youtu.be/Zd8Z5Ync9K8?si=ZW9QbR6HLHjtz7ea
ቤተሰብ DoctorX ላይ Address Submit የምናደርግበት ቦታ ተከፍቷል ግን ተጠንቀቁ በራሳችሁ እርግጠኛ ካልሆናችሁ በስተቀር እኔ አጣርቼ እስከማሳውቃችሁ ታገሱ ጊዜ አለን በዛ ላይ 3 እድል ብቻ ነው ያላችሁ !!!

⚠️ ያኔ ICE ሳሰራችሁም እዚህ ጋር በሰራችሁት ቀላል ስህተት ነው የለፋችሁትን ብር ሳትወስዱ የቀራችሁት ስለዚህ ስህተት እንዳይደገም 🙂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
MULLER APP ️
👀 በነገራችን ላይ Sonic Labs Project ለReward የበጀተው Token Value አሁን ላይ ከ$200M በላይ አልፏል አሁንም መጨመሩ አይቀርም 🤯 🔍እስከ አሁን ካልጀመራችሁት👇 https://www.tgoop.com/mullerapp/5365 ▶️ የቪድዮ Tutorial ከፈለጋችሁ👇 https://youtu.be/8LAVrPgZ8C8 ⚡️ JOIN▫️ @MullerApp
GM ቤተሰብ ☕️... I Know Sonic Labs Maintenance ጨርሰዋል ግን አዲስ Faucet እየሰጠ አይደለም ጌሙም ያስቸግራል ለዛ ነው ዝም ያልኩት እስከ ማታ አጣርቼ አሳውቃችኋለው ✌️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
MULLER APP ️
ቤተሰብ DoctorX ላይ Address Submit የምናደርግበት ቦታ ተከፍቷል ግን ተጠንቀቁ በራሳችሁ እርግጠኛ ካልሆናችሁ በስተቀር እኔ አጣርቼ እስከማሳውቃችሁ ታገሱ ጊዜ አለን በዛ ላይ 3 እድል ብቻ ነው ያላችሁ !!! ⚠️ ያኔ ICE ሳሰራችሁም እዚህ ጋር በሰራችሁት ቀላል ስህተት ነው የለፋችሁትን ብር ሳትወስዱ የቀራችሁት ስለዚህ ስህተት እንዳይደገም 🙂
አሁን Address Submit የምናደርግበት ቦታ ለሁሉም ክፍት ነው ስህተት እንዳትሰሩ ቪድዮ የሚያስፈልጋችሁ ከሆነ የኔን እየሞላው ቪድዮ ሰርቼ ነገ እለቅላችኋለው ✌️

⚠️ ተጠንቀቁ ስህተት ከበዛ እስከወዲያኛው ነው የሚያሰናብቷችሁ ዋና አላማቸው ሰው መቀነስ ነው ስለዚህ ወጥመድ ውስጥ አትውደቁ !!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/11/29 03:42:34
Back to Top
HTML Embed Code: